ልማት የመግቢያ ማስታወሻ By ሪፖርተር July 1, 2024 0 166 የመግቢያ ማስታወሻ በጽሑፉ ውስጥ በግእዝ ቁጥሮች በቅንፍ ውስጥ የተጻፉት ሐሳቡንእንዲወክሉ ብቻ ነው፡፡ በኋላ (ቁጥር ፭ ተመልከት ቢል ያንን ሐሳብ መልሶ ለማየት እንዲረዳ ነው፡፡ የኢትዮጵያን የዘመን አቆጣጠር ለየት ከሚያደርጉት ነገሮች አንዱ ጳጉሜ የምትባል አሥራ ሦስተኛ ወር ስላለችን ነው፡፡ የቤት ኪራይና የወር ደመወዝ የማንከፍልባትና የማንቀበልባት፤ መብራትና ውኃ ግን ከነሐሴ ወር ጋር ጨምረው የሚያስከፍሉባት፤ ሲሻት አምስት፣ ሲያስፈልጋት ስድስት፣ ስትፈልግ ደግሞ ሰባት የምትሆን ወር ናት፡፡ እንዲያውም ከአሥራ ሁለቱ የኢትዮጵያ ወሮች ጳጉሜ በብዙ መንገድ የተለየች ናት፡፡ በአንድ በኩል በጣም ትንሿ ወር ናት፡፡ Previous articleኩስጝጚ ቹዋ ሜፍቲያኽ ትክላይ ሚንስትር አብይ አህመድNext articleዊዳፊ ሰላሙ ዙሪዳ ኩስጚ ካስጝጙኻ አብን ኩስጝጚ ቹዋ ሜፍቲያኽ ትክላይ ሚንስትር አብይ አህመድ June 20, 2024 “ ምንግስት እዝቡሳ ክልኾ እምቢታ ቹኒታማ ታምባውላ ይጉጝስ ሚንች ጉዳት ታምባማጊኽ ” አካኮ አርጃ ኬቤሊው ዝኩዋንትካ May 17, 2024