ሳኑሳ እርሼ ካቢትጚስ አሬስጝ ምርታምት ዴሜካታ እርዳታዊያኽ እስትኾ

ታደለ አጋጄ

ሳኑውሳ እርሼ ካቢትጚስ አሬስጝ ምርትስታ ምርታምት ዴሜካታ እርዳታው አኽⶓ ጉዋንጉዊ ወረዳው አሬሳቻንትካ ዙሙና::

አሬሳቻንትካ ዝኩዊኔ ኬሽጝፅጝስ አሜቶ ዋኾ ግብርኒው እንፅኺዳ አሴሜርጜካማ እንፃኽስታና:: ችኹ ዎክትዳ እሬ ቴኬምስትጝስ ሴብሎ አሜሬታና:: ሳኑዳ ዴሜካ አኹዋቲስ ሊሊትጙንኩ ሴብልካዋ ሊሚፃና:: አኹዋቲስ ሊሚፁኑሳ ሴብሎ ጉሹኒዴሰ ፋሌንጋ ዴሜካ ችኽዳ ዜራኑ ሴብልስ እርሼ አሬስⶓ ጄሜራና::

አሬሳቻንቲ ስሜነህ ሙሉነህ ጉዋንጉዊ ወረዳ አንጉዋይ ኬቤሊው ዝኩዋንቲ የኻኒስ ስልኪስ ዙሚትጝፅንኹ ጊዝዳ እንዴስ ቤዴራ ሳኑሳ እርሼ አሬስጝ ሚንቾውላ ዴስስታያሱ አኽⶓ ቶኬምካ:: ምንግስት አሬሳቻንትካስ ክንትፃው ስልታኒ ስሬታስ ሚንችካ አሬሳቻንትካ ችኻ ዜራኑ ሴብልስ ሜጋቢትዳ ጄሜርካማ እርሼ አሬሳንኩ አኽⶓ ዙሜካ:: አንጉዋይ ኬቤሊዳ ሳኑ እርሺ አሬስስታማጊ አግስታው አኽⶓ ቶኬምካ:: ፌያፌይማ ብቴ ፄሜድፅጝስ ፋያንኩ አቑ ይቪቺ ይጉስ እርሺ አሬስስታው አኽⶓ ዲብስካ::

ሳኑዳ እርሼ አሬስጝ ሴብልዳ አሪሚ ዋጋቲታ፣ ምርትስታ ምርታምት ዴሜካታስታ ሴብልዳ ቑንዚ ኬሴትስታቲታ እርዳታው አኽⶓ ድኹዌካ:: አሬሳቻንቲ ስሜነህ ችኹ ዎክትዳ ዳጉፄ፣ ሹምቤ፣ ልንጉኼሰታ እሊኩሳ ሴብልካዋጊ አሜሬታና:: ችኹ ሴብልስ ግባት ዲጉኒውላ ፌይኹ አሜትዳ ዋይስታሺኹዴስ ዋይሚ ዴሜክⶓ እንክርፄካ::

አሬሳቻንትካ ግባቶ ሚንቺትስ ቴኬምስታንኩ አኽጝስኪ ግባት ጉሺስ እይስታታ ናኒስ ካሲካ::

አሬሳቻንትካ እሪ እሉዋኒያኽ እርሺ አሬስስታው ናውሳ ካንቴ ባይካማ ሳኖ ጄሜርካማ እርሼ አሬስጝ ቱስታው አኽⶓኪላ ቶኬምካ::

እሊው ትሩብራን ኬቤሊው አሬሳቻንቲ የሽዋስ ተካልኝ ሜጋቢት እምፕልዴስ ጄሜርካማ እርሼ ካቢትጚስ አሬስካማጊ አኽⶓ ዙሜካ::  ምንግስት ግባትዳ ዴሜክስትኹሳ ዋይሚውሳ ድምክኔ ክችሳታኪላ አሬሳቻንትካ ካሲካ::

ጉዋንጉዊ ወረዳ ግብርኒ ፅፌት ጝናሱ አላፊ አበባው አምሳል ይንታው ችኹ ዎክትዳ 29 ሻይ 420 ሄክታር ብቴ ሴብልስ ሾፌንጝስ ልቕልቕቴ ፄዌካማጊ አኽⶓ ጌሌፅካ:: አሬሳቻንትካ ሳኑሳ እርሼ 6 ሻይ ሄክታር ብቲዴስ ጃላ ሹምቢ ዜርስትጝስ አሬስስታማጊ አኽⶓ ጉሽካ:: ውላ አሬሳቻንትካ ሜጋቢትዴስ ጄሜርካማ እርሼ አሬሴካማጊ አኽⶓ ቶኬምካ:: ሳኑዳ እርሼ አሬስጝስ ኽብፂው አሉምትስታ ምርትስታ ምርታምት ዴሜካታ፣ ሴብልዳ አሪሚ ዋጋቲታስታ ቑንዚ ኬሴትስታቲታ ፄዋው አኽⶓ ጌሌፅካ::

ሳኑዳ እርሺ አሬስስታኒ ችኻ ይዝኩዌቲውስታ ሳሴርስ አሬስጝስ ካሊፃው አኽⶓ ጉሽካ::

አንጉዋይስታ ትሩብራን ኬቤልካ ችኽዴስ ሳኖኺስታ ግባቶ እሳንስ ቴኬምስታንኩ አኽⶓ ቶኬምካ:: ችኹ ዎክትስ ዜራኑ ሴብልስ ዳላው ሜቴንስ ግባት አሬሳቻንትካስ ዲግⶓ ኪላ ጌሌፅካ::

ግባትዳ ዋይሚ ዴሜክጙ ምክንያታ አጌርታ ኬሴትስትኹስታ ግባት ባርኾቼዴስ ጄውሰታማ ይንታው አኽጝስ ዋይሚ ዴሜክኹ አኽⶓ እርዳትፅካ:: ግባት ይቪቺ ያኻውላ ግብርኒኩ ምርትካው ዋይሚጊ ዴሜክኹ አኽጝስ አሬሳቻንትካ ፋያኑሳ ግባቶ ጄዌካማ ካፅጝስ ኬሽኹሳ ምርቶ አሜሬትጝ ቱስታው አኽⶓ እርዳትፅካ::

ግባት ጉሺስ እይሰታቲው አኽⶓኪላ አላፊ ጌለፅካ::

አብን

AMECO Cherbewa