ህብረ ብሄራውቶ ኪቢርፄት አጌራ

ንግስቴ ተስፋ

አሌምዴስ ይቪቻ ሹኻ ቹዋ ኬቴምካ ዝኩዋንቲ አፍሪካት አጌራኽ:: አጌራዳ 11 አቕስቱንኩ እንፅኺው ኮንክካኪላ ዝኩንቲያኽ::

እንጚስኪላ ቢዝነስ ኢንሳይደር ፍሽኹ ንቫርዳ ሞሮኮ፣ ግብፅስታ ታንዛኒያዴስ ሲፍታታ አፍሪካዴስ ሴዛንታ ጎቤናንትካት ታምብፃኽ ኑስ እንኩራ ደቡብ አፍሪካዋ::

ደቡብ አፍሪካ አፍሪካው አጉራዊ ዴቡቡ ቻፊዳ አግስቴት ሊሊትጙኽ ብቲው እንጅኩዊስ አቕስቴት አጌራኽ::  ትክላሊስ ዙሚስታው ኮንኪው ቼፍ 35 ይቪቺያኽ::

ደቡብ አፍሪካ እምፕል ትኩሚ ላጛ ሚሊዮን ስኩየር ኪሎ ሜትሮ እሳንቴ:: እዝቡ ቼፍኪላ 65 ሚሊየንሾ ናቒ::

አሌምዴስኪላ ቹዋ ቱሪስቱ ታምብፃ አጌራ ታኻታኪላ ሚዚጊብስቴ:: እንጚስኪላ 2025ዳ ደቡብ አፍሪካ አሌምዴስ ቱሪዝምስ አሜቻንኩ አጌርካዴስ ሴዛንታ እንቲታኪ አፍሪካዴስስታ ህንድ ወክያኖሱ ዙሪዳ ዝኩንኩ አጌርካዴስ አቫላምታ ኑስ ዜ ቴሌግራፍ አቾ እያ::

ደቡብ አፍሪካ አጌራኻስኪ ያኻ አሌም አቡቑ ቱሪስትካስ ሊሊትጙኽሳ ጉላሌ ዲግስቴ:: እኒዴስ ግዲታውሳ  ብቲውሳ እንጅኩዌስታ ሊሊትጙንኩ ብርካ ያኹንኩ እንሴስካዋ እንቲታኪ ሊሊትጙንኩ ባይሉ ማኼትካዋሰታ አጌርኩ ጌሌፅካ ባይሉ ምግብካዋ ዲግስቴ:: አይላዋ እንካንስታው ጉቢንፂ ብቲዴስ ክሩገሩ ብሄራዊ ፓርክ፣ ክዋዙሉ-ናታልስታ ዌስተርን ኬምፕዳ አግስታው ባሩ ዳሪስታ እሊኩጊ አግስታና:: ጋያኪ ሮቢን ደሴት አሌም አቡቑ ጎቤናንትካውላዳ ኽሳንቲ ብቲ እይስታው ስፍሪያኽ::

ደቡብ አፍሪካ ፋይናንሱ ዜርፍስ፣ አውቶምቲቭስ፣ ማአድንስ፣ ግብርኒው ምርትካዋ ዝቤንፅጝስ፣ ቴሌኮም ሚዲያስ፣ ቱሪዝምስስታ ስሩ ልማትስ ጋያኪ ሳራ ዴስ ኩክራ  ዝኩንኩ አጌርካዴስ  እፅፍስ ሌጌስጝስ ካሌ:: አቕስቱንኩ ዩኒቨርስትካ ዴሜካ አፍሪካዴስ እምፕላንቲዴስ ሹኻንቴ አቾ ኺስታ እሜንኩያኽ::

ደቡብ አፍሪካ ይቶፒያዊያንካስ አቕስቴው ሚንችካ ወጌንካው ዝኩፃ አኽጝስያኽ:: ፌያፌያማ  ፌቴርስታው ችግርስ/ ምክንያትስ/ ይቶፒየዊያንካ  ደቡብ አፍሪካዳ ኬሴትስ ክሩና እስቱስ ቹኒትጝ ዲጊ ጊዙ ታሪክያኽ:: እንጚ ችግርሊላ ያኹኒ ሚንችካ ይቶፒያዊያንካ ደቡብ አፍሪካዳ እንፃኽስቴካማ አብት ንብሬቶ አፌራንታ፣ ወጌንካዋ እርዳታንታ ይቶፒያውሳ ኢኮኖሜ እርዳታንታ ምክንያታ ታኻ ኑስ ኢፕኦ ንቫሮ ፍሻ::

 

አብን

AMECO Cherbewa