አሌሙ .ዙራሙሪዴስ.

ዶርካዋ ኔፃስ

አለሚቱ የኔት ፈረንሳይስታ ቤልጂየም ኬቴምካ ፌዩንኩ አሜትካስ ዱሬ ኔፃስ እያኒስ እጂካ:: አውሮፓውያንካው 2015ስ ፋዝጋው ባል ጊዛይ ሰሞን ኮልማር እስቲት ፈረንሳይቲ ሙራ ዝኩዋንትካስ ዱሬ ኔፃስ እይⶓ...

እላፎ ፂፂፊስቲ

አለሚቱ የኔት ላሊት ፓቲዳር እስቴ 18 አሚቲ ህንዳዊ ዎታቲያኽ:: ወታቱ 95 ታፋ ያኻው እላፍ ፂፂፊስ ሾፌንስትኹ አሌሙ ፂፂፊስቲ እላፍ ዌናኪላ እስታታ ፄዋ:: ላሊት ክቻክቺ ዝቤንዴስ ጄሜራማ...

ግሪክ

አለሚቱ የኔት ሚንች ክሙ ቤን ባርስ ኬቤብስቱኺያኽ ግሪኩ:: ሴሜን ምራብ አልባኒያዳ፣ ሰሜንስ ሜክዶንያስታ ቡልጋሪያ፣ ምስራክስታ ቱርክሊ ድንቤሮ ይጋርቲ:: 131 ሻይ 957 ስኩዌር ኪሎሜትሮ ሾፌናው ብቲ...

ማርከስ ጋርቬይ- ፓን አፍሪካኒዝሙ ታብሊ

ምንይችል እንግዳ ዲጊስ አፍሪካ እምፕልቱ ጉሳንታካው ጉባዬ አዲስአበባዳ ካስጝጝ  አቕስቴ:: ጉሳንትካው ዙሚስትኹጚ ቺፋ ካባካቢማ  ጁዋው እምፕል አፍሪካው እምፕልቱ ሜንፌስ ዝኮ:: እንኪላ ፓንአፍሪካኒዝምያኽ:: ጋያኪ እንአጌራ ይቶፒያ...

አፍሪካው እምፕልት

አለሚቱ የኔት ይቶፒያ አፍሪካ ኔፃኔቶ አግፄታ ፄውቱክ ቡንካዴስ ኬምፕስ ኬምፓ አፍሪካውያንካ እምፕልቶ ፌቴርካማ ታምባውሳ ቻኒስቶ ቲሪትጛንታስታ እዝብካ ኬሽጙኽ ይወትሾ ካይጛንታ እንፃኽስቲስ እጂቴ:: ጋና 1949 ም.አ...

አብን

AMECO Cherbewa