እሴት የነት ቀሰቁዝመ ተሚሰተ አቕጘጘ ቓልነቁ ስነ ሚግቭርዙ ቃውሸነ ዊንም ደንብ የጝ። እንዛጊስ ማኽሊስም፦ እዳነ የነው፣ ስቑርት፣ ቀንት፣ እማንት፣ ላዘይዙ ነፃነይድ ኪብርዘነው፣ ኪብረኪብርሸነው፣ ጛቕመት ቅመነው የቁድ ንቕፀቊስ ዊትቁድ ጛይ።
አቓንስቅም ቃውሽነቁ ስነ ሚግቭርዙ እሴተን ይና ባኽሪዝ ቃውስን ይውነቊ ገባንድ፣ እቅጅቅ ፃይነው ዲምቅሽን እንዝጘም ይናቑሪዝ ዲቈዲቁስነቊ ስነ-ሚግቭርዙ ቃውሸንጢል ጥቕዘ ጭሰኩ።
ይና እሴተንድ ቀሰው ስነ ሚግቭርዙ ሲርየ ጛይ። ገረዱ ዲምቅሽን አቒል ለምርሽትነይ ችጘቁ፣ አርወ ፋጥረቁ፣ አቭርድንዝ ፃጅትጛጙ ተረቁ፣ እጅሩ ሞራልድ ኲነቁ፣ እጅርነይዙ ክቭርድ ንየስ ሸቁ፣ ኻግርዝመ ዊግነዙ ቀንትድ አትርዘቁ፣ እቀገረደ ባኽሉ ስረቲዝ ዲቭርጝ ለምርሽትነይ ችጘቁ አቐነዊዝ ኹርዝ ኹር ከረከረቁ አውትነይዙ ጋልፅሽተንጥ ጛይ።
እቀ ገረደ አቂል ፅበቁ እሴተን ላጥድ ኪብርዘነውድ ክንሰቁ ጛይ። እጅርዝ፣ ሰቭዝ፣ ጥፍትዝ ክቭር ይውናንስ ፃቨቁ ጛይ። ላጢዙ እምጥጘዝመ ኽዝንድ አድልሽናንስ ፃቨቁ አቐነዊስ ዲቁጝ እን ገረዱ ስረተንድ ፋፅምሽጛንድ ውርም አይንት አውትነይዙ ቺተኒል ሲርየ ፃቫቁዝመ አድልውንድ ጊግቨቁ ጛይ።
እን ቀሰቁ እሴተንድ ጝሉዝጘ፣ ጓነዝጘም አነ እቀ ገረደዝጘ ቀሰው ስነ-ሚግቭር ክንሰቁ አቐነዊዝ ንየስ የው ሞራሉ አርወ ፃየቁ ጛይ፤ አነጚ ቀሰው እጅርነይዙ ሊኪየነ አቐቁ ኢትዮጵየት እሴተንድ ላውላዊስ ዘባሸው ቓለዝ ቓልሽትጛጙ በደ ድሰተ ባኽለን ፈራጛጙ ተርጝኩጙ።
እንዝም ዊትቁ ይሽታቁ ዜገን ኢትዮጲዩ እሴተንድ ጋቢዝጎ በረነውዝ በደ አቐቊ ኻስቨኒዝመ ፃቨንጢዝ መራሸተ አቕጝጠጘድ ከቨቁ አቐነውድ ቓሊሰቁ አቕንተንድ ፈራቕጛጙ ተርጝኩጙ።
እናይ ችግሰንጥድም ፈራራጛጙ ተረነዊዝ ይና ኻግር ንቕፀቁ ሞራልዙ ሊቭንዝመ ላጥም ችግሰንጥ ፈራቐውዝ እትልጝኩጙ። ንቕፀቁ ችግሰንጥዝም አጋልሽትንኩኑን። እን አቕንትድም ጊዝጨቨቅ ፈራቓጙ ፊራንድ ዲግዙ ድርቑትንድ ቲክንዘኩ።
እን ችግሰንጥድ ላው እጅሪስ ኪርም ኻግር ተግል ችጝዝጠ ቸለው አውትነይዙ፣ ጥፍትዙ፣ ሩሔዝመ ላጥም ችግሰንጥዝ አጋልዘኩ።
ቀንት አንፀ ጊንዝቭዙ ቀንት የጝ፤እኒን የነት ቁስዙ ፃጀዝመ እምጥጘዝ ንየስ የው ወየ ይወነው የነት የጝ። አልም አቅቨ ፅንኸን ቓሊስጛንትጘድ ግነ “ሲርይቁ ገባኒስ ከስጘ ፃጀ አኽቨነው እምጥጘ ነሳውም፤ ከነይስም ቁስቁ ገባኒስ ኽየው ስፍረ ይወቁ እቅ እምጥጘ ቢሰው ገቨይል ጝታ ፃጀድ ግሪስጘኩ” የኲ።
መጽሐፍ ቅዱስም እኒን እማን አቐጘ ደድሰኩ። መክብብ 5:10 “ጊንዝቭ ቀነውዝ ጊንዝቭ አቓውም፤ ፃጅተነው ቀነው ችጘው ትርፊዝ ጠራቓውም፤ እኒን ከንቱ የጝ” የኩ። ቈሸዝም መጽሐፍ ቅዱስ ዕብራውያን 13:5 “ክታ ፅብንድ ጊንዝቭዙ ቀንትዝ ናፀ አነ” የኩ።
ንጭቱ ይና ዲቭየይዙ ሚርየድ ወይትቁ ቀሰቁ እሴተንድ አወይጝ ኻይሽትጝጠ ጡሸቁ አጘጘ ቺተቺተቁ እቀ ኽቭር አድላኒዝ ነይሽተው ምኽረ ኻሰቭድ አንቭቭስነ ቀኑን።
“ይና ወይቱ ባኽሉ እሴተንድ ጣምተቁዝመ ተረው አቭንድቅ ቀንትዝ መራቐቊ እንዝጘም ላዘ ጅውነይዝ ተከ አጥጘ ቸለቁ ጛይ” የነውዝ ጋልፀውድ ውሸብለ አበበ ኃይሌ የጝ።
እጅር ከቨናንስ አርቕት አይንቀት እጅር አቐነው ጭቑ በኒሰው አቐጘጉየውድ ውሸብለ አበበ፤ ወይቱ አቅል ላብጠ ኾነው ዚየነው፣ ከቨከቭሽተነው፣ ኽየው ኪብርዘነው፣ ላውንትዝ ማጥን፣ ዲግዙ ተሚስነይዝመ ችግሰንጥድ እክሰነ ስረት ፃየቊ አቐነውድም ዋርዘኩ።
ላው አቭን ኪው ፊራንድ ላው ጝኒል ፈውነ ጚ፤ እንቅም ግፅድ ጝን ፍርዘውድቅ ፊሰነውዝ አቭኑስጘኩ፤ እኒን ቀሰው አቭርድንዝመ ቀንትድ አትርዘቁ ባኽሉ እሴተን ማኽሊስ ላውድ አቐጘ ውሸብለ አበበ ዊግተኩ።
ላየ ጋቢዝ ቈሽ “ላው አርሸዙ ቅም ክራን ስየድ ኾሽትነም ኾሽታቅም ይነ እንሻው አቕሽ 20 ፅምር ቢልዝ ቀቭሽተኩ፤እውዝረይ አርሽ ቈሽ 16 ትል ቀቭሽትር አርምዝ ከቨነው ባኽል እኩ፤ እኒን ቅምዙ ወነድ ኻዝናየጘዝመ ጥፍትድ ቲክየናንስ ፃቭሽተው ስረት የጝ” ያንድ ጝ አቅሊዝ ለምረው ቀሰው ዲዝጝትድ ጝ ሩሔይዝም ሊቈ አቐነውድ ውሸብለ አበበ ጋልፀኩ።
ንየይል ቓሊሰነዝ ጉይሸቁ እሴተንድ ኰሩ ፖለቲኩ አቕንተንዝመ ገረዱ ሚድየን ውሸብለድ ቀስጛጙ፤ ኪብረኪብርሸነውድ ሺርሽርሻጙ፣ ላየ ጅውነይዝ ተረውድ ጣርጥርንዝ ቓልሽታጙ፣ አምነ አምንጫቅ የነው አቕንተን ዲቁጝ ዲቁጝ እትለነውድ ጉየኩ።
ውሸብለድ እንም አቕ ላጥ ጅውንጢስ ወይትል እሴተንድ ኻይሽትጘጘ አቐነዊዝ ኻግርሸንትል እንቅ አጋልዘው ፃውተዙ ችግሰይዝ አንፃሩ ዲግ ፅብጠጘድ አቐጘ ጝ ኻሰቭድ አድለኩ።
እንልም እንልም እትለቁዝመ ዊግሸቁ ገባንድ ውሸብለድ ሚዘንዝ ቓልጠ ጡሸጘ ማኽረው ውሸብለድ፤ ወይቱ ውሸብለድ ማኽርሸውዜ ጝ አቅሊዝ ለምረቁ እሴተንድ አትርዝ ቃፅልሰነውዙ ኽነ ፃየው አቐነውድም ጉይኩ።
አሰነይዝም ባኽሉ እሴተን ኻግር ኲነናንስ፣ዲግ ነሰናንስ፣ላውንት አትርዘናንስ…ፃይጘው ችጘርድ ቀለውዝ ቓልሽታው አቐጘ ጉይ፤ አቅል፣ ክ/ጝንጥዝመ ኻይማኖቱ አቅል ባኽሉዝመ ኻይማኖቱ እሴተንድ ኻይሽትጝጠጘዝመ ሺርሽርሻየጘ ቲክንክነ ፃቨነውዙ ዲቁትነይ ፃየቁ አጘጘ ሚርየኩ።
” ዚምኑ ክንድጚዝመ ገረዱ ሚድየንድ ይና ባኽለኒዝመ እሴተንድ ግምትል ድውየቁ አቐነዊዝ፤ እንዝጘም ኻግር ቢቁለ አርቕድ ሲርየ ፃቭየቁ አቐነውድ ነን ውሸብለድ ጝ አውትነይዝ በደ አጠጘድ ፃቭኩ” የቁድ ስሃላ ሰየምት ወረደ ጝነ ክህነት ሰቭ ፃጝዘተ አቐቁ መጋቢ ስርዓት ሀይለ ሚካኤል ሙላት ጛይ።
ላው ላው ኻግር ቢዘም አጝነ ኻግር አቒል ፅበቁ ዊግን ውሸብለይዙ ዝላቐው ጋቢዝ ጉይጛጙ ቀለምዝ፣ ዚረዝ፣ ኻይማኖትዝ፣ ቈጝቈዝ አድልጛጙ ላውድ ቅዱስ ላውድ እርኩስ ዊንም ላውድ ንየቱ ላውድ ሳቱ ፃቭጝ ሚዝረን ትንዘነውዝ ፖለቲኩ አቕንት ፃያጙ ኻይማኖቱ እሴተንድ ሺርሽርሽጛጙገጫሽንዝጎ ቃወነውድም ዊግትጘኩ።
ከቨከቭሽተነው፣ ኪብረኪብርሸነው፣ ኽዝን እምጥጘድ ላብጠ ዲቁሰነው፣ ፃየውድ እጀዊዝ አድለነው፣ እጥንድ ኽየዊዝ አዚተነው፣ ፃም ፀሎት ፃቨነው ነንቱ ውሸብለይዝ እግርገ እዳቐነውዙ ተከ ፃቭሽት ቓልሽተው አቕንት ፅበጘ ሰቭ ፃጝዘተድ ጉይጘኩ።
እምጥጝዘነዊስ ኻዝንሰነው፣ አምንሸነዊዝ ከደነው፣ ቀሰዊዝ ጭቕት፣ ጭቅተይዝ ቀተድ፣ ምኽሪዝ ጎርድ፣ ተሰነዊዝ ፋዘነውድ ምርፀ ፃቭሽታጙ ሰይጣንዙ ሚግቭሪዝቅ ዲቈው ጠማም ቲግቭሪል ውላሽተው ጊዝ አቐነውድም ደድስጘኩ።
ነን ኻግርሸንትል ፅበው ውሸብለድ ጝ ባኽሊዝመ እሴትድ ኪብርዝጠጘዝመ ዲግዝጎ ዊሰናንስ ምጝግስትዝ እንዝጘም ፖለቲከኝጥዝ ጭቑ በርሽተው አይንቀት ጝላው ላው ጝነው ጝነቊዝ ጝ ኻይማኖቲዙ ክንድጝድ፣ ባኽሊዝመ እሴትድ ኻይጝጠ ፃቨነው፤ ውሸብሊዙ ግሪዝመ ኩነነድ አፅንኸነው፤ ኻይማኖቱ አቅል ዲግዙ ተሚስነይድ ቓሊሰነውዝመ እንቅም ማኽርኽርሸነው ተሚሰጘ ጋልፅጘኩ።
“በራኸይል ፈቁዝመ ኪው አቕጝ ኽምዘ ከቨቁ ዊግንድም እቀ ኽቭሪዝ ዊግዝሽትጛን ጝታ ኻቨረ ቲግቭሪስ ዋጥርጘኩ፤ ምላሰንድም እቀ ኽቭሪስ ቢዘ ፅበነው ቸላቁ አጛንስቅ የነት የጝ፤ እንም አጠጘድ ጊዝ ጨቨቅ እቀ ኽቭሪጅቅ ማኽርነኩን” ይጛንድ መጋቢ ስርዓት ሀይለ ሚካኤል ዊግትጘኩ።
“ስልጣኒ ጝታ አውትነይድ በርን በደ ባኽለንድ ለምረነው አይንቀት፤ አርወቁ ሳይንስዝመ ቴክኖሎጂየንድ ይና ጅውነይዙ እሴተኒጅቅ ጣመጣምሰነው የጝ” የቁድ ሳቁጠ ክንድጝ ክንሰጥ ኮሌጅ ስነ- እዘንዙ ሳልጥንዘተ አለም ተሾመ ጛይ።
ኢንተርኔትዝ ምላሰን አልም ላው ሚንድር አቕር ፤ ኮምፒውተርዝ ዊንም ናኒል ፃይሸቁ ስልክዙ ቴክኖሎጂየንዝ ሳይንስዝ ከስጘ ኻይማኖት፣ ፖለቲከ፣ ኢኮኖሚ፣ ገረዱ፣ ባኽል፣ ሲረሲርንዝመ ዊግሽን እንቅ አርወይስ ከስጘ ቘጨ ቲክንዘው አቐጘ ጉየቁድ ስነ እዘንዙ ሙየ ጉርየድ፤ ፅብነው እቀ ኽቭሪጅቅ ፊረቁ ኻይማኖቱ፣ ባኽሉዝመ ፖለቲኩ አቕንተንድ ጭቑ ለምረነውድ አርወዉ አቐጘ ማኽርጘኩ።
ችጝሸው ሚዝረድቅ ለምረነው አርወይስ ቘጨድ ንየስ የው አቐጘ ሚርየቁድ ሙየ ጉርየድ፤ ሊግዘጥ ውሸብል ገረዱ ሚዝረንጢዙ አሩሽኒዝ ማጥን አቅልዝመ ሊጊሰጥ ቲክንክነ ፃቭጥጘ ጡሸጘ፤ እንዝጘም ጝታ ባኽሊዝመ እሴተንድ ሺርሽረቁ ሚዝረንጢዝ መራሻየጘ ፃቨጘም ጋልፅጘኵ።
“በደ ባኽለንድ ፈራጛጙ ተርጝ ነንት ሰቲዝ መደቨኘ አጛጙ የጝ። ቓሊሰነዝ ምዕራብቁዙ ሲረሲርን፣ ፅቭቀዙ ተስር፣ ክሪስማስ፣ በርዝ ደይ፣ ቫላንታይን ደይ፣ ቤቢ ሻወር… ተከተከቁ በደ ባኽለኒስ ይናቕመቱ ቱበ ባኽለንድ ስጙርሽጛጙ የጝ። እንዝ ስረተ ክንድጝድም ጝቕመ ኻግር አቒቱ አርቕትድ ግምትል ድዊንቀት ጭቅተ ቐዳኑ ዊናንስቅ ችጘር ፃየው የጝ የር አምነኩን” ይጛንድ ሙየ ጉርየድ ጝታ ኻሰቭድ ቢንጘኩ።
ኢትዮጵየትል ኻይማኖቱዝመ ባኽሉ እሴተንድ ሺርሽርሽጝጠ ሚር ብዘቁድ ከቨዝመ ኻይማኖቱ ገባንዝ ጥወነውዝ፤ ውሸብለድ ይውሽተቁ እጅጝ ስልጠንጢዝ ችጘው ጊንዝቪዝ ጝአውነይድ ሚርጠጘድ ፃቭሽት ዚረዝ፣ ቀለምዝ፣ ኻይማኖትዝ እንዝጘም ፖለቲኩ አቕንተኒልሲ ትፍሻጙ ኻግርሸንትል ዲግ ፋጥርሻየጘ ፃቭሽተቁ አቕንተን ፅበነውድም ጉይጘኩ።
እድወ እንዛይ ችግሰንጥድ ቓቭዘናንስ ኻይማኖትዙ አቅል፣ ሽመቅል፣ ክ/ጝንጥ፣ ምሁረን ቲክንክነ ፃቨነውዝ ኻቨረ(ቀሰተ) እሴተኒል ውላቐቊ እቀ ኽቭርዙ አድላንድ ማኽርጝጠዝመ ዊግዝጝጠ ጡሸው እንዝጘም ጝን ጨቨቅ ፅበቁ አቅል ጝታቁሪዙ ግሪዝመ ጨነድ እግዝግዝጝጠ ጡሸጘ ሙየ ጉርየድ ዊግትጘኩ።
ቀሰቁ እሴተንድ ታኽንኽነነውዝ ጛቕመት፣ ጝነቊ፣ እቀ ገረደድ እንዝጘም ኻግር ኻየነውዝ፤ ዲግዙ ኲንኒል ይና ችጘሩድ ፈነውዝ እኩሰ ፃቨነው እንቅም ዜገኒስ ኻይሽተው ቲግቭር አነ! ይና አስለ ክፍሊዙ እፃ የጝ። ዲግ አጥን።
ኪሮስ ወ/ተንሳይ
መጋቪት 30/2017