አልምትል ንቕፀቁ ቈጝቁጥ ድዝጝኩጙ፤ ድዝጝጠ ጨፊል ችጘቁም እኩጙ። እኒንት ቓሊሰነዝም አልምትል ዊግሸቁ ቈጝቈጢስ ማኽሊል 1/3ትረድ ላው ሽኽዝ ሳ ዊግተጥ ጭቑ ጛይ ፅብጘውድ።
ዩኔስኮ ፊሰው ሚዝረይዝጘ አልምትል ዊግሽጛጙ ዊነቁ 230 ቈጝቁጥ አ.እዝጘ 1950-2010 አሽ ድዝጘጘድ ዳቕስ፤ ነን አልምትል ዊግሸቊስ ግቨርድ 2100 አሽ ድዝጘኩ ይሽት ኻስቭሸው አቐነውድም ሚሪኩ።
ቈጝቈ ኻደገዝ አጋልሽታንስ ቢዘቱ ጥቕዘዝ የነትም ዊተድሩ፣ ኢኮኖሚው፣ ኻይማኖቱ፣ ባኽሉዝመ ክንድጝጅቅ ፃየፃይሸቁ አጛንድ፤ አቒትዊዝ ቈሽ ላው ቈጝቈዙ አይንት ዊግተጥድ ክርጛጙ፣ ቲክነጥድ ቈጝቈድ አሩሸነውድ በርጝ ላዘይዝጎ ከረከርጛጙ ፊርጛንድ፣ ቈንቈ ክረነውዙ ኻደገዝ አጋልሽተኩ።
ዊንም እቀ ኽቭርድ ቈጝቈይል ፃየው ሳስ የው ዘባሸው ቓለዝ ጝታቑሪዝ ቈጝቈድ ዲቈዲቁሳቅ የነውዝመ ቈንቈዙ ደረጀ ቺዘነው ድዘነዊዙ አቕንትድ ንየስ ሸኩ።
ቈጝቈ እቂዙ ባኽል፣ ዊግሽን፣ ፅበፅብንዝመ ጝታ አቒቱ ወይሰድ ጋልፀናንስ ቸልሰው መሰሪ የጝ። ቈጝቈይዙ ዝላቕን ዊንም ድዘነው ላው እቀ ገረደይል ችጝሸው ሲጙ፣ ባኽሉዝመ ቱፊቱ ፃጅጥድ ላብጠ ድዝጝጠ ፃቨኩ። እንዝም እቀ ገረደ ሲርዩ ጝታ ባኽልዙ አውነይዝመ ወንነይዙ ወይሰ በነውዝ ገረዱ ቀውስል ሊቭጘኲ።
እንዝ ቓሊሰነዝም ይና ኻግር ኢትዮጵየስ ጋፋትጘ የቁድ ክረቁ አጛንድ ድዘነው ተጊል ዊንጝ ነን ቓዘናንስ ሊቨሊቭን ፃቭሽተቊስ ቈሽ ኽምጣጘ ቈጝቈድ ፊሰነው ቸልሸኩ።
ፖለቲኩ አቕንተንዝ ጥቕዘ ጭስሽታጙ “ዚለዙ” ዊንም “ሰይጣንዙ” ቈንቈ ይሽትም ሽⶔድ ድዝጠጘድ ሰራሽተቁ ሰበንድ(ትርክተንድ) ቀለውዝ ቓልሽተቁ አየቁም።
ኽምጣጘ ዊግተተ እቀ ኽቭርድ ጝቕመት አውትነይዝ ኲራየጘዝመ ቈጝቈድ አሩሻየጘድ፤ እንዝጘም ቅመጢዙድ አሩሻጙ ብሔረ እቅ የው ተግል ችጝሸኲ። እን ተጊል ፅበው ቈጝቈ ቈሽ ዊግሽኒስ ከስጘ ስነ ጽፈሽዝ ዲቭርየውዜ ፅበዊስ ንየስ ሸነው ቸልሻውም።
እኒንት ቓሊሰነዝ ኢትዮጵየስ ብልቓጘ ቺተቺተቁ ኻግርሽንቱ አድለኒል ፅበቁ ክንደነዝ፣አሪሸነ እንዝጘም ሰቭተነዝ አሩሸነ አቕ ዊነነዊዝ ነንም አሽ ኻግርሸንቱ ብሔሩ ሰቭዙ ቈንቈ አቕ አግልግለኲ።
ቃውሸነ እግዘ 7/2004 ወይ ኽምረ ብሔረ እቅ ም/ጝን ሰቭትንዙ ሥነ ስረት አቫለንዙ ሥነ ሚግቭር ቃውሸነ አንቀጽ 6 እጥን አንቀጽ 3 ለ “ብሔረ እቅድ ጝቈጝቈይዝ ፃፈናንስመ ዊግተናንስ ቈጝቈድ ሊጊሰናንስ፣ ኻየናንስ፣ ጋልፀናንስ፣ ዲቭርዘናንስመ ፈራዘናንስ እንዝጘም ጝ ሲጘድ ታኽንኽነናንስ ፃየው ጝ ሚቭትድ ኻይሰነው የጝ” የኩ።
እንዝምዲቈቊ እምታኒዝ ኽምጣጘ ሰቭዙ ቈጝቈ ፃቨናንስ ቲክንክነዝ ኻሊሸው አቓንድ፤ አሰነይዙድ 2012 ዓ/ስዝ ቈንቈድ ብሔረ እቅ ጭሰጭሰኒዙ ሰቭዙ ቈንቈ አጠጘድ ፍልውልወ ኪርምሽ ዊነነውድ አርቕሽተው የጝ።
ንጭቱ ይነ ዲቭየይዙ ሚርየድም ኽምጣጘ ቈንቈ ሰቭዙ ቈንቈ አጠጘድ ም/ጝንጥድ ወረጘ ሰቭትጛጙ አቐጘ አንቭቭስነ ቀኑን።
“2003-2008 አሽ ኽምጣጘ ቈጝቈድ አትረው አቕንትዝ ሰራሽታጙ ም/ጝንዙ ጉቫኤኒል ኽምጣጘዝ ሪፖርት አልታጙ ዊኑ፤ ነንት ሰቲዝ ግነ ምኽር ጝንጥድ ኽልውነዙ ዋቕረል ሊቭጝኩጙ” የቁድ ቃውሰቁ ዝቛለ ወረደ ም/ጝንዙ አይነተ ምጀ ሚቈዝመ ነንቱ ኢኮኖሚ ልማት በጀትዝመ ፋይናንስ ኻለይ ዲቈተ ቀስ ሸጋው አሰፋ ጛይ።
ኰሩ አቕንተንድ ቃውሸነ ደንቢዝ ሲርየ ሰቭታየጘድ ፊትናጙ አቐነውድ ጉየቁድ ም/ጝንዙ አቫልድ፤ እንም አቕ ቈጝቈይል ፃይሸው ኻለይድ ቃውሳንትጘ አይንቀት ትኩርት ጊቭሻጙ አቐነውድ ጭቭስየቁም።
“እቀ ኽቭርድ አዊንም ችብረይል ፊር አግልግለ ችጝጠ በነውድ ጝ ቈጝቈይዝ አቭኑሽተነው የጝ” ይጛንድ ዝቛለ ወረደ ም/ጝንዙ ቲክነተ ምጀ ሚቈ ኪብርሸቁ ዊዝር መሰረት ጌታሁን ጝታ ኻሰቭድ አድልጘኩ።
ቈንቈድ ክንድጝ ጝንጢስ ከስጘ ኮሙዩኒኬሽንዝመ ባኽልዝመ ቱሪዝም ም/ጝኒጅቅ አቭርደነውዝ ቈንቈይዝመ ባኽልድ አትርዘነ አፅቨን ሰቭተነው ኪርመት ሊግዘው ጊዝ አቐነውድ ጉየቁድ ምጀ ሚቈየን 2012ዝ ሰቭዙ ቈንቈ ፃቨነው ኒቪድ ኻለይዝ ከስጘ ቲግቭርል ጥውየው አቐጘ ጉይጘኲ።
ምጀ ሚቈየን ምላሰንዝ ጒይጘውድ ቈሽ ሰሜንቱ ጣይትኒዝመ ነን ብላ ክልሊል አጋልዘቁ ፃውተዙ ችግሰንጥድ ኰሪዝ እሩዳየጘ ፊትንጘጘድ የጝ ዋርዝጘውድ።
እንም አቕ ምኽር ጝንድ ጝቸለዊዝቅ ቈንቈይዝ ጅሉዘ ፈራቐውዝ ሰቭታጙ አቐነውድ ሚርይጝ ምኽር ጝንድ 2017ቱ ኪርመነ ገርየኑ ጉቫኤይዝ ቀቨሌኒዝቁ ሽⶓንድ እንቅ ኽምጣጘዝ ጭጝሽጛንስ ዊስንሽ ክልል ም/ጝኒል አሽ አርቕት ችጚሰነውድ ጉየቁድ ዊዝር መሰረት፤ ምኽርጝንድ ፃቨቁ ገርየኑ ጉቫኤኒዙ ብዘነዝመ ዲቨነ ዊግሸንጥ እንዝጘም ቃወ ቃለንድ ኽምጣጘዝ ፃቭሽተቁ አቐነውድም ቓሊሰነዝ ጉይጘኩ።
“ኽምጣጘ ዊግተተ ፋጥሪንቀት ቈንቈዙ ሰቭ ፃቨናንስ ቸልሰው አቕንት እጀውም” የቁድ ቈሽ ወይ ኽምረ ብሔረ እቅ ጭሰጭሰን ም/ጝንዙ አይነተ ምጀ ሚቈ ኪብርሸቁ ዊዝር ፋንታይቱ ካሴ ጛይ።
ምኽር ጝንድ ኽምጣጘ ሰቭዙ ቈንቈ አቓንስ ፃየው በኒዝ ሲርየ 2007 ዓ.ስዝ ኪርም ብልቓጘ ዊግተጥ ጅውንጢል ክንድጝ ይውሽትጠ ፃቭሽተነውድ፤ እንዝጘም ምጝግስት ሰቭተተይዝም ክንደነ ክንሰነ ፃጝት ፈጣሽ 2012 ዓ/ስዝ ሰቭ ኪርምጠ ኻለይ ፃይሽት ዊነነውድ ጉየቁድ ምጀ ሚቈየን፤ አትረው ፋፅምፅመ እጀው አቐነዊዝ እሩድየው አቐጘ ልብስጘኩ።
ምኽር ጝንድ አይር ኹርድ ኽምጣጘ ዊግተተ አቓንስ ብልቓጘ ዊግተጥ ጅውንጢልቅ ኽምጣጘ ክንድጝዙ ላው ክንድጝ አይንትዝጘ ይውሽትጠጘድ ፃቭሽተነውድ ሚርየቁድ ምጀ ሚቈየን ቲክንክንን ፋፅምዘነው ጋብዝ ቢተ ፅበነውድ ግነ ጭቭስየቁም።
29 ገርየኑ ጉቫኤስ ቈንቈይዙ ክንድጝድ ይዋቁ ወረድጥድ በጀት ገርይጝ ኽምጣጘ ክንሰጥ ሚድቭሽጝጠዝመሊጘ እምት ጨቨቅ ቈንቈዙ ፅንኸን አልትጘው ሲምፖዚየም ፃቭሽታንስም ውሳኒ ዲቈዲቁሰነውድ ጉይጘኩ።
“ብሔረ እቅ ጭሰጭሰኒል ዊነው ቈጝቈዙ ፅንኸ ማኸልድ አፅቭሸነውድ ለምርሽትነይ እጀው አቐጘዝመ ዊነዊዝጎ ዋጥርጠጘድ ብሔረ እቅ ም/ጝንድ ውሳኒ ዲቈዲቁስኩ፤እንዝም ጭጝሽንድ ም/ጝኒዝ አቕ ሊጘት ሲሪሽጠጘድ ክልል ም/ጝን ገረዱ ዚርፍ ኻለይ ችብረ ኮሚቴይስ እንዝጘም ክንድጝ ቢሮዝ ዋቕረድ አልስነንትል አሽ ዊሰ ችጚነቅምም” ይጛንድ ዊዝር ፋንታይቱ ዊሰ ነይጘኲ።
ኢፌዲሪቱ ኽገ ምጝግስት አንቀጽ 5″አዊንም ኢትዮጵየቱ ቈጝቁጥ እርውነይዝ ምጝግስትዝ አርቕሽትን ፃየቁ ጚ” ያንድ፤ አንቀጽ 39(2) ቈሽ “ኢትዮጵየት ብሔር፣ ብሔረእቅ፣ ኽዝቭ ጝ ቈጝቈይዝ ዊግተነው፣ ፃፈነው፣ ቈንቈድ ሊጊሰነውዝመ ጝ ባኽልድ ጋልፀነው፣ እንዝጘም ፈራዘነውዝመ ሲጘድ ታኽንኽነነውዙ ሚቭት ፃየው የጝ” የነውዝ ጋልፀኩ።
አነጚ ወይትል ኽገ ምጝግስትድ አዘውድ ፋፅመናንስ ፅጋ ይጝ አልስጘውድቅ ጥርቕ ያውዝመ ሚዘን ደፋቓው ኻሰቭ አቐነውድ ነይሽተው ዊሰድ ቓሊሰነ የጝ። እኒን ቓሊሰውድ ቈሽ ቃወጢዙ ቢተ ፅበነዊዝመ ሚንውት እጀቁ አቐነውድ የጝ።
ቈንቈይል አጋልዘው ኻደገድ ማኽተናንስመ ወይቱ ሲጙ ባኽሊዝመ እሴተንድ ኻይሽትጝ ቲክነው ኹሪዝጎ ከሰናንስ ኽዝቭድ፣ ምሁረንዝመ ቃወጥ ጝታ ችጘሩድ ፍጝነ!ይነ አስለ ክፍሊዙ እፃ የጝ።
ኪሮስ ወ/ተንሳይ
መጋቪት 30/2017