ምነነ ማልሽተው አትሌት

አትሌት ጥላሁን አበባው ጝ እኹርሽ ሊግዝንድ ወይ ኽምረ ብሔረ እቅ ጭሰጭሰን ድሃና ወረደ አምደወርቅ ኻትመ የጝ።ውጥየተ አቐነውድ ክንድጝ ጝንጥ ማኽሊል ፃቭሽተው ቲክርክረንጢል ሲትፍሸነውዝ ሚዝግቭሰው ፈኒዝ ዊኑ።

ወይቱ አትሌተን ፊሰናንስ ሚሲግ ይሽተው ሳልጥንዘነ ክለብ ሲሪሽ 2005 ዓ.ስዝ እን ክለቪል አቅቭሸነውዙ አገነ ችጝኩ። ላው አምረዙ ስልጠነ ፊሰት እግርገ 2006 ዓ.ስዝ ክልልድ ፃጝዘው ዚምኑ ስፖርቲዝ ወይት ደርግቭ ሲትፍሽ ሻምፒዮን አቕኩ።

እንዝም ሲርየ ሻምፒዮን አቐው ሰቲስ ኪርም አውስኮድትል ቃፅርሸነውዙ አገነ ችጝኩ። እን ክለቢል ሻቘ እምትዝ ዊንተ ፃቭኩ።

2008 ዓ.ስዝ ኪርም ኢትዮ ኤሌክትሪክ ትል ዊንተ ፃቨው አቓንድ፤ አ.እዝ 2022 ቢዘ ኻግርቱ ቲክርክረል  ቃውሰውዝ ብራዚልስ ለወትረ ፈነው ቸልኩ። ቲክንዝም 2023 ብራዚልትል ፃቨው ቲክርክረይዝ ሊጘትረ ፈነው ቸልኩ።

2024 ኮሪያትል ፃጝሽተው ውጠይዝም ሲዘትረ ፍኩ፤ 2025ዝ ቈሽ ሰሜን አየር ላንድ ቤልፊስት ኻትመይል ፃጝሽተው ማራቶንዙ ውጠይዝ ጝቕመቱ 2:18 ደቂቀ ዊነው ሰትድ ቺዝሸነውዝ 2:13 ደቂቀዝጎ ሳስ ሸነው ቸልኩ።

ነንት ሰቲዝ ኮልፌ አድለ ኻትመይዙ ክለቪል ቃፅርሸው አቓንድ፤ ጊዝ ጨቨቅም ጝቕመቱ ሰትድ ቺዝሻጙ ችጝሸኩ። ቢዘ ኻግርትቁ ቲክርክረንጢዝ ቀሰው ዲዝጝት ችጘጘ ዊግተው አትሌት ጥላሁን ተረቲዝ ፃቭሽተቁ ቲክርክረንጢዝ ፈኑ አጠጘድ ፃቨቁ አቕንተኒል ትኩርትዝ ሰራሸው አቐጘም ጉይኩ።

“ኻግር ደርግቭን ውጥየናንስ በንዘው ሰትድ (minimum times) እቻዘናንስ ልቕርዳጙ ችጝጨቁን፤ ነን ፃቀው አቕንቲዝ ዚልቀውዜ እደረት ፍቃዲዝጘ ሲትፍጭ ይኻግርስ ጡሸውድቅ ፃቨኩን የር ኻስቨኩን”የነውዝም ጝ ኻሰቭድ አድለኩ።

አትሌት ጥላሁን አሰነይዝም ሚሲግ ንቕፀቁ ውሸብል ፍርዝጡ ይሽት ኻይሽተው አቕሽም፤ ነንት ሰቲዝ ሰቭ ችብሰነውድ ጝ ጋቢዝ ኻዝንሰው አቕንት አቐጘም ጉይኲ።

ሊግዘው ኒቪ ፃየቁ ውሸብሊዙ ምነነ ቀቭሰው አቓንስቅ ብሔረ እቅ ጭሰጭሰንድ ማኽርጠ ጡሸው ቲግቭር የጝ። በጀትዝ ከቭሽት ቃፅልጠ ጡሸጘም ኻስቭዝኩ።

ኪሮስ ወ/ተንሳይ ግንቭት 30/2017

- Advertisement -spot_img
- Advertisement -spot_img

Latest article

AMECO Himitgna