ጝርሽጙድ አበ፣ ጝር ሊግዝትድ ዲበ

‎‎ሰቍጠ ኻትመ ከ1956 ዓ.ስ ኪርም ዋግ አውራጀዙ ማኽለኘዝመ አይነተ ኻትመ አቕር አግልግለነዊል ችጝሸች። ኻትመሸን ጝር ጅሉዘይል ውቅር መስቀለ ክርስቶስት ቈሽ ንቕፀቍ ሲጘ ድቈጥ ቅርሰንዙ ወነ አራንድ፣ ጝር እድሚዙ ሊግዝትድ አርቕጠ በነው እጅር ውቅርቱ ምከንድ አፄ ካሌብቱ ዚምነ መንግስቲዝ ለሊቨለቲስ 5 ላ እምቱ እድም እጊሰው አቐነውድ ቓሊሰቍ ሚዝርጥድ ቓለነው አጡ ገቨ የጝ ።

‎‎አቑሹምቱ መንግስትድ ዝላቐት እግርገ አረቭዝቍ ፃፈጥ ጋብዝ ኢትዮጵየቱ አይነተ ኻትመዝጘድ ንቕፀው ጊዝዝ ዳቕሰውድ ኩባር ይሽተው አፅንኸተ ፃፈጘድ ሰቍጠ ኢትዮጵየቱ ማኸል ኻትመ ዊንደጘድ ደድሰውድ።  አቓንስቅም ተከኩ ላስተት ቈሽ ኽምጠ ዝቨድ ጭሰጭሰቍድ ጝታ ጎይተድ ሰቍጠት ፃቭጘውድ።

‎‎ቺተዝም ቈሽ 19ትረ አድለ ዚምኒዝ ንቕፀቍ አውሮፓት ጒሽተጥ ሰቍጠት ለውርደቍ አጛንድ፣ ዋልተር ፕላውዴን ይሽተው ጒሽተተድ ጋልፀጘድ  ኢትዮጵየትል ችጝሸቍ 5 ነጋድረሳኒስ ላውድ ሰቍጠ ችጝሸው ዊነጘድ የጝ ሚዝግቨውድ።

‎‎ ላየ ፃፈተድ ኤ.ቢ. ዋይልድ  ይሽተው ሲጘ ፃፈተድ ሰቍጠት ለውርደውድ 1800 አሰነይዝ አቓንድ ሰቍጠት  ወይ ላስተቱ አይነተ ኻትመ ፃቭ ዳቕሰው አቓንድ፣ ሰቍጠቱ ጝነ መንግስትድ ሻቘ ዲቭር(ፎቅ) አቐጘዝመ  1650 ዓ.ስ ሰራሽተው ዊነጘድ የጝ ጋልፀውድ። ጝነ መንግስትድ ሰራሸቍድ አፄ ፋሲልቱ ጝነ መንግስትድ ሰራሸቍ እቅድ አጥጘ ቸልጘኩ ያንድም ጝግምትድ እቚርኩ። እን አውሮፓት ጒሽተተዝመ ፃፈተድ ጋልፀጘድ 1880 ጂመይስ ኪርም ሰቍጠቱ አርየድ ጅውነይል ፅበቍ አርይጢስቅ እብለዎውዝ ኽየው አርየ ዊነጘድ ጋልፀው አቓንድ ጃነዙ እርቊዝመ ቢቅልዝ ፍራትዝ አርየል ግሪጛጙ ዊንጘጘዝመ እንዝጘም ቢል፣ ቅም፣ ፍጭርዝመ ቢቅዝ ፍራትዝ አርየል ግሪጛጙ ዊንጘጘድ የጝ ጋልፀውድ።

‎‎እንቸን እድም እፍትረይ ኻትመሸንቱ ሲጘድ አጉረው፣ ጝር ኽዝቫንድም ሳልጥነቍ አቐነውድ ኻግር አቒዝቍ ፃፈጢስ ኽሽ አረቭስመ አውሮፓስ ተረቍ ጉሽተጥድ ፍራትዝ ጋልፅጝኩጙ፣ ጝር ዊንደው ሊግዝትድም ሚዝርድጝኩጙ። አቕም ግነ ሰቍጠቱ ሊግዝትድ ነንቱ ሰቲዝ አወየው ደረጀል ችጝሸኩ? ይሽታንድ እግርገ ዋጥር ቓልሽተኩ። ጝር ሊግዝቲዝ ኽንቐ አቐቍስ ቈሽ በው ቃውሰዝ ዳቕሽተውድ ሲርየ እፍርትዝ ቢድልሸነውድ የጝ።

‎‎ሰቍጠ ኻትመዙ ፅበጥዝመ እኹርሸጥዝ ሰቍጠቱ ሲጘይዝመ ነን ፅብረው ጝር ሊግዝትድ ጋልፅጘው ቓለይዝ ቲክነዊዝጘድ ጋልፅጝኩጙ።

‎‎አት ኃይሌ መስፍን ወይቱ ኹርሸተዝመ ሰቍጠ ኻትመ ፅበተ ጛይ። “ሰቍጠት ማጥን ይናቅሊስ ወሽናንድም አነ ሲጘዝቍ መፃፍጣኒስ ቓልናንድ ሊግዘው እድም እጊስረይስመ ትውፅውፀዝ ጎነ አቐቍ ኻትሚስ ላይሸን ዊንደጘድ የጝ ልብጠርድ” የቍ አጛንድ ቺተዝም ሰቍጠስመ ጝር ጅሉዘይል ፅበቍ ምከንጣንድ፣ ፍልውልወቍዝመ ፍልውልዋቍ ቅርሳንድ፣ ጅውነይዝቍ ሽⶓንድ (ንጉሥ ኻፅር፣ ወይሽም ኻፅር፣ ተለለ) ተከተከቍድ ጥቅለዝ ዊነው ስረተ መንግሥትዝ ቃውሸነውዙ ዲዝጝትድ ቺተዝም ዛጉየቱ ስርወ መንግሥቲስ ኪርም ወይሽማኒዙ አሰነይል አሽ ቓልሽታንድ ኻትመሸን ውርቑጠ ሊግዝትል ዊንደጘድ ቓሊሰው የጝ ይጘኩ።

‎‎አት ኃይሌ ሰቍጠ ኻትመሸን ነን ፅብረው ሊግዝትዙ ደረጀድ ዊግትጛንድ ሽጙ ጭቑ ቲርፍዝረይ ኻትመ አቐነውድ ዊግትጘኩ። “ሰቍጠ አውማው ሲርየ እፍርቲዝቅ እግርገ አዳረይ ጚ” የቍ አጛንድ ጉጕስ ጉጉ እጅረይ፣ አቚስ አቑ እጅረይ፣ አይር ሰራሽተነውድ እዳቕ ዊነውድ እኳን ዊንየዊዝጘድ አቕ የጝ ቓልሽታጙ ፅበውድ የቍ አጛንድ ተረው ፊረውድቅ ሰራሸናንስ ቃል ጥወው ጚ ቲግቭረው እጀውም። እኒስ ቈሽ በው ቃውሰዝ ዋቕርሸጥድ ጝር ጎውሊስ ፈቍ፣ ኾስር ዚስር፣ ክንስር ሊጊስረቍ ጝርቑርድ ጛይ አጥጘ ጡሸውድ። ምላሰንድም ኒየይስ ሳ እፃ ነሰቍ ጚ ሳይስ ኒየ ዋቕረ ፃይጝ ፊርጝ ቲግቭሩ ዊሰ ነሰቅ የነውድ የጝ እንል ማለውድ ይጘኩ።

‎‎አት መብራት መኮንን ሰቍጠ ኻትመዙ ፅበተ ይጘጘድ ”  ሰቍጠ ኻትመሸን ኢትዮጵየስ ቃውስ ይጝ ሲሪሸቍ ዊትቍ ኻትሚስ ላይሽን ጚ” የነውዝ ጝታ ቓለድ ኪርምጘኩ። ኻትመሸን አፄ ካሌብቱ ዚምነ መንግስቲስ ኪርምር ሲሪሽረይ አረጘዝመ ኒግርንዙ ማኸል አቐነዊስ ኪርምር ኢትዮጵየቱ ንጉሥ ጎየነ አይነተ ኻትመ አቕር አግልግለነዊል አሽ ችጝረይ ሲጘ ጉሬ ኻትመ አቐነውድ ዊግትጘኩ።

‎‎ሰቊጠ ጝር እድሚጅቅ ማፅነው ደረጀዝ ሊግዚረይም የቍድ አት መብራት ጝር ሊግዝቲዝ ፅጋ አቐቍ ገባኒስ ፍጥሩዝመ እጅር ኹር ነሰቍ ችግስጥዝ ምላሰን የጝ የቍ አጛንድ” ጣልያንቱ ጣይትኒስ ኪርም ነን ፅብነው ኮሪል አጢስ ፋጥርሸቍ ጣይተንጥድ ሰቍጠ ዝቨይል አቐቁዝመ ጣይትኒስ እግርገ ብሩ የው ቓለው እጀው አቐነውድ ጝር ሊግዝትድ ጊግቭኩ” የቍ አጛንድ፣ እኔን ችግሰይስ ፈናንስ ኻትመሸንትል ሲርይቍ እፍርታን ዊንጥጘ ማጥን ቃወተይስ ኪርም እቀ ኽቭሪል አሽ መንስግትዝ አትረው ዋቕረ አልሰነው ግድ የጝ ይጘኩ።

‎‎አት ጌትነት እሸቱ ሰቍጠ ኻትመ ጭሰጭሰኒዙ ቃውሰተ ከንቲቨ ሰቍጠቱ ሲጙ ተረተርኒዝመ ዊንደው ሊግዝትድ ሚሪሸውዝ ጋልፅጛንድ “ሰቍጠ ኢትዮጵየቱ ስረተ መንግስት ሲሪሽንዝም አነ ሲጘዝ ፃይረው ችጘርድ ጉልምደው የጝ” የቍ አጛንድ ዊንደው ሊግዝትድ ቓሊሰቍ ጥቨቭዝቍዝመ ሲጘዝቍ፤ እንዝጘም ባኽልዝቍዝመ ኻይማኖትዝቍ ደፍጥድ ቓሊስጘኩ። ቺተዝም ኢትዮጵየቱ ትውፅውፀድ ጒሻንድ ሰሜኑ አድለድ የጝ በው ቃውሰዝ ጕሸውድ፣ ሰሜኑ አድለይል ኒግርንዝም አነ ፓለቲከዙ ማኸል አቕጝ አግልግለቍ ኻትሚስ ቈሽ ሰቍጠ በው ቃውሰዝ ዳቕሽትረይ አቐነውድ የጝ ዊግትጘውድ።

‎‎ሰቍጠ ስመ ጝርሊግዝቲዝ ቓለቓልሽታንድ ቺተንድ ፈራቐው አቐነውድ ጋልፀቍድ አት ጌትነት ላው ጅውነዙ እቀ ኽቭር ሊግዘውዝመ ሳልጥነው አጠ ማጥን ክንደው ኻይል ዊነነው አጉረው ችጘር ፃየው አቐነውድ ጋልፅጝ “ሰቍጠስመ ጝር ጅውነይዝ ቈሽ ዚምኑ ክንድጝዝ እክልደነውድ ጝር እግርገ እዳቐነዊዙ አይነተ ምላሰን የጝ” የቍ አጛንድ ሰቍጠት ጝርሽⶖዝጘድ ጭጝሰው ሊግዝት ቓሊስራንስ በው ቃውሰዝ ሲርየ እፍርታኒዝቅ ሲርየ አቐው ክንድጝዝ ፃጅተው እጅር ፋጥረነው በንዘኩ፣ ጝዝ ጋብዝ ጋብም እቀ ኽቭሪዝመ ቃወተይዝ ድመድምሽተነውዝ ፃበው ፍጥሩ ፃጀድ አርወል ግሪሰናንስ ቸልሰው ኻለይ ፊሰነውዝ እዘንዝ ሰራሰነው በንዘኩ ይጝኩጙ።

‎‎ነንም ዲቈዊዝ ችብርን አኑሸነውዝ ተረዊዝ ሰቭቲጝቀት ዲቍሰነው ጡሻው አቐነውድ ልብተነውዝ ዊግተተ ጭቑ አቒጝቀት ሰራሸተም አቐነውዝ ሰቍጠቱ ሊግዝቲዝ ሊቨሊቨነው ጡሸኩ ይና አስለ ክፍሊዙ እፃ የጝ።

‎ንጉሱ ማሩ

ሲን 30/2017

- Advertisement -spot_img
- Advertisement -spot_img

Latest article

AMECO Himitgna