እፍርደነው፣ ሊግዘነውዝመ ላውጥሸነው አውማው ትኽኑ አእምሮ ፃየው እጅሪስቅ ኻይሽተው ገቨ የጝ። ዝቨይል ፅበው እልዝ ቓልሽተው እፍርትድ ተርጠ ማጥን ቈሽ እስላው እጅርዙ አእምሮድ እፍርድጠ ግድ የጝ።
አልም ፋጥርሽራንድ ላውድ ፃጅት ላየድ ድኽት ፋጥርሺየውም። አጋልዝ ፃጀ ፋጥረናንስ ቸልሰው ፍጥሩ ፃጀዝ ቀቫሸቍ ኻግራን ዊንጥጘ ቸልጘኩ። እድም አቕ ግነ እጅርዙ አእምሮድ ላውጥሽ፣ ይውሽተው ፃጀድም ቺዝ አርወል ግሪሰነው ቸልሻንድ የጝ ሊግዝት ዊንጠ ቸለውድ።
ፍጥርዝ ሊግዝትዝ ሚቸር ፃየቍ ዊገድ ግነ ሊግዝየቍ ኻግራንድ ተክዘዝጘድ ፊስን ቓልናን ይና ኻግር ኢትዮጵየት ቈሽጝ ንቕፀቍ አፍሪከት ኻግራን ፍጥርዝ ቀቫሽጘው ንቕፀው ፃጀድ መውርጝ ድኽትዝ ጠቃሽጛንድ ቓልሽተኩ። አስጛዊዝ ቈሽ አውሮፐትቍ ንቕፀቍ ኻግራንድ በረድዝ(ኣዝ) ሺፍንሸቍ ጛይ ጝታ ፃጀይዝ ግነ ጭጝሸቍ ጛይ፤ አረቭዙ ዓልምድም ቓልሽታንድ ኮረዝ ቃጥልሸው ጩወ ንቕፀው ብጥዝ ሺፍንሸው የጝ፤ ጒዝ ኻቭዝጭር፣ ቲክል ቢቍልዝጭር የነው አየውም ዊገድ ግነ ዝቨ አቒል ፅበው ኻውየተዙ ፃጀድ አሩሸነውዝ ፃጀዙ አረትል ጎይጝኩጙ።
እኔን ጝታ ሊግዝቲዙ ምላሰንድ ቓልሽታንድ ቈሽ አትረው ሰቭዙ ዲዝጝትዝመ እርጋቐው ኻግሩ ዲግ፣ ዜግጥድ ኪብርዘው ዲሞክራሲ ቲግቭሩ ፃቨነውዝ የጝ። ኻግርሸንትቍ ዜገንድ እሩነይዝ አቭኑሰነው ቸልሽየውዜ ዲግ ዊንጠ ቸላውም፤ ዲግ እጀው ቈሽ እፍርት ኻሊሽታውም።
ኺጠጘዝ ድኽት ስሪል ፅበቍ ኻግራኒዙ ሲጘድ ቓሊሰው ቃውስጝ ግፅ ኻግራኒ ጅቅ የውም አልም አቅቨ ኻለያኒ ጅቅ ጎርትጘኩ። ጭጛጙ ግሪጛጙ ቈሽ ኻግር አቒል ጛስጛይቱ ጣይትኒል ጡጘኩ። እንኮሪዝ ፃይጘይ ፃጀሸንት ጣይትንድ ኾኩ፤ እፍርትም ችብረኩ። እኔን አቐው ኮሪዝ ኻግር ሊግዝትዙ ዚወ አቐው እፍርቲዝ ፅጋረውዜ ዜገንዙ ፅብንድ ፈተነል ሊቨኩ።
ኢትዮጵየ ኻግረ መንግስት ሲርይጝ፣ ሲጘዙ ደፈ እቑረቍ ናንዝ እጊተቍ ዊትቍ ዓልምቱ ኻግራኒስ ላይሸን ጚ። አቕም ግነ ቃውስር እኹርሽች ጚ ቃውስር ሊግዚረይም። ጝር እግርገ እዳቐነዊዝ ምላሰንዝጘድ ጒሸቍ ችግስጥድ ቓልሽትጛንድ ቈሽ ደግምግመዝ አጋልደቍ አቒትቍዝመ ቢዘትቍ ጣይትን፣ ፃይረው ፃጀድ ሲርየ ፃቨው እፍርትዙ ኻለይ ፃይን ቲግቭሩ ልዉጠ ነሰናንስ ሰራጨቅ የነዊዝ አቐነውድ ብጭቕድ ቲስመምዘው ገቨ የጝ።
ችግሰድ ችጘነ ስፍረ ችጝ ችብርየውም። ኽዝቭ ዲግዝ ማጥን ዝቛንድኩ፣ እፍርትም በንኩ። አምር ቺዘው ግሬ ተርጡ የው ቲስፈዝ ሊሚደኩ፣ ጝበነውድ ግነ አቐለም፣ ለው ፃግቪዝቅ ጝዲግድ ድርቑሰው፣ ጝበንድ ፅጋሰው እጚ እሩዘው አካል ችጝሻጙ አየውም።
ወይ ኽምረ ብሔረ እቅ ጭሰጭሰኒዙ እቀ ኽቭርድም እፍርትዝ እግርተቍ፣ ላጥ ፋጥሪጘው ኽምዘይዝ ቈጨ አቭኑዘቍ ኽዝቫን ጛይ። እኔን ገቨይዝ አኑሸቍ ቓለ ነየጥድም ኮሩ ችግሰድ ለው ፃግቭዝ ለውርድጝ ኽዝቪስ ኻይሽተውድ ኽዝቪስ፣ መንግስቲስ ኻይሽተውድ መንግስቲዝ ዊሰ ችጘነውዝ ዲግዝመ እፍርትዝቍ አሩሸጥ አነ ጡሸኩ የነውዝ ቓለ ነየጥድ ዊግትጘኩ።
አት ወልደ ኪሮስ ገብሩ ወይ ኽምረ ብሔረ እቅ ጭሰጭሰን ዝቛለ ወረደዙ ፅበተ ጛይ። ወይቱ ጅዉነድ እፍርትዝ እግርገ እዳቐቍ ኻግርሸንትቍ ጅዉንጢስ በው ቃውሰዝ ዳቕሽተው የጝ።
እን እማንድ ደድሰናንስ እክል ፊረነው በንዛውም፞፤ ጥቅለተ ሚኒስቴር ዶክተር ዐብይ አህመድ ጝታቕም ላው ኮርዝ ፃቭጘው ዊግሽኒዝ ላስተ ወይቱ ኮሪደርድ ኢትዮጵየስ የውም ዓልምስ ድኽትዙ ተከ ፃቭጝ ዊግትጘው እማንድ ልብተነው አጡ የጝ። የቍ አጛንድ ” ጅዉነይል እቀ ኻግራኒዝጘድ መንግስትዝቍ ችብረጥ እኩጙ፣ አልም አቅቨ ቀሰው ፃቨጥ ድርጅታንም እኩጙ ዊገድ ግነ ጝታይታ ኻይሽተው ዚርፊዝ ጅዉነድ እፍርዘናንስ ሰራሽጘው ገቨ ግነ እጀውም” የነውዝ ዊግትጘኩ።
አት ወልደ ኪሮስ ፃየፃይስጝም ሲርየ እፍርታን እቻጥጘ ቺተዝም ጒደነ፣ አቝ፣ ሺከ፣ ትኽነዝቍዝመ ክንድጝዝቍ ችብረጥ ዊርተዝመ ፍራትዝ ሰራሽትጛንስ ኮር ጨቨቅ ፋጥርሸቍ መድረካኒልቅ ዋቕረ ጒየኩ፣ ዲቍ ያንድም እፍርት ዋቕረቍ ደርግቭሸጥ ማርፀነውዝ ክልሊልም አነ ፌደራል መንግስትል ዋቕረ አልሰኩ” ሰራሽነ ተርኑን ፃጝጥን የው ኻጝስ በርሰው እጚ ተር እፍርዘውም ችጚነቅ “የቍ አጛንድ ፣ ነንም አቕሽ መንግስት ኪርም ችብሰቍድ አስጠ፣ ኪርምሺየቍድ ኪርምጠ፣ እኩጙ ይሽተቍ ደረጀስ ሳ አቐቍ ትኽነ ጝንጥድ ጝታ ደረጀድ ኻይስጠ ዋቕርጛጙ አቐነውድ የጝ ጋልፅጘውድ።
ላየ ቓለ ነየተድ አት ወንድሙ አማረ ይሽተቍ አቭርገሌ ወረደ 03 ቀቨሌዙ ፅበተ ጛይ። “ንግርንዝም አነ ቺተቸው አጋልዝ ወይቱ ጅዉነይስ ፍን ይን ላጥ ክልላኒዝመ፣ ዞናኒል ፅበው ጉጉዝመ ላጥም ሲርየ እፍርታንድ ቓልናንድ እኔንት ተከው ጉጉ አውን አጢ ይና ጅዉነይል ሰራሽተውድ? ይን ቲምንድነኩን” ሰራሽትጘት 20 እምታንዝ ኒየ አቐቍ ብጥዝቍ ጒደንጢስ ቢዘ ሰራሽተው ገቨም እጀውም። ጝታይም ሊግዘው እድም እጊሰቍዝመ ብጥዝብጥ ሰራሽተቍ አጛንስቅ ፋይርጝ አግልግለይስ ቢዘ አጛጙ አቐነውድ የጝ ዊግትጘውድ።
ቓለ ነየተድ ይጘጘድ “ይናይ ቃል እቻቐው አካል ፃይን ምፅዋት ዊንም ከቨ ለምርነቅ አነውድ አውማው እፍርትዙ ገቨይዝቅ እግርትነ ፃቭሽትናንስቅ የጝ” የቍ አጛንድ ፍጝ ጊምጝ ሰራሽጛንስ ጉጉ ቢታን፣ ጝታቑርድ ቲክርክርሸጥ አጛንስ ጝታ ዊርተድ ኻይሽተቍ ክንድጝ ጝንጥ ዊንጛን ቺተዝም ቈሽ አምረድቅ ቅብረቍ ዋርብድ ሚንወዝ አሩሽጛንስ ቸልሰቍ ካናላን ሰራሽትጛን ቓጭልሽጝ ተረቍ ዚሩ በናቍ አቐነውድ ዊግትጝ ነንም አቕሽ መንግስት ጝታት ቓዝጠ አቐውዜ ጋብራ ጊቭርት ነሰነዊስ ጝታቕምቱ ጊቭርትድ አሩሸናንስ ቸልሰው ሰቭ ሰራሽጥጘ በነቍ አቐነውድ የጝ ዊግትጘውድ።
አት ሄኖክ ነጋሽ ወይ ኽምረ ብሔረ እቅ ጭሰጭሰን ብልፅግነ ፓርቲዝ ፖለቲከ ዚርፍዙ ዲቈተ ይጘጘድ እቀ ኽቭርድ እፍርድጨ በነኩን የው ጒየው ዋቕረድ ለምርሽት ፃየውዝመ ትኽኑ ዋቕረ አቐነውድ አምንጝ “ወይ ኽምረቱ መንግስትም አቕሽ በንዘዊዝ ቝጠ እፍርዝኩን፣ እቀ ኽቭርድም አሩሸተ ፃቭኩን ይጠ ቸላውም ” ይጘኩ። ችግሰድ አፅንኽሽ፣ ወይ ኽምረስ በንዘው እፍርትድስ ወረጘ የጝ? ይሽት ቺት አኮ ሚርየዝቅ ጒደነ ብዘናንስ ሻቘድ ሰቭ ኪርምሽጝ፣ ሊጘድ ዲዛይንድ ሰራሽት እጅጝ ጊዝዝ ወይት ሲርየ እፍርትዙ አሩሸተ ፃቨነው ቸልሸኩ ይሽት ሰቭ ኪርምሸው ኮሪዝ ኻግርሸንቱ ሰሜኑ ክፍሊዝ ኪርምሸው ጣይትንድ ኪርምሸቍድም ኪርምሽጘጘ፣ ኪርምሽየቍድም ፅብጘጘ ችብርጥጘ ፃቨጘድ የጝ ዊግትጘውድ።
አት ሄኖክ ፃየፃይስጝም እፍርት ዋቕረነው ጋብዝ ጛይም እቀ ኽቭሪስ ቺተው ቓለ እጀቍ አቐነውድ ጋልፅጝ”ይን ቃውነው ኽዝቭድ እፍርቲስ እክልድ፣ ቀሰው ጭሰጭሰንዙ አግልግለ በነውዝ ገልታሻንድ ቓልነ በናይነቅም” የቍ አጛንድ ነንም ብሔረ እቅ ጭሰጭሰኒዙ ጅልወድ ኻፅርጝ ፃየቍ ከምሸጥ ኻይላንድ እቀ ኽቭርድ እፍርትዝ አሩሸተ አቓየጘድ ፃቭጛጙ አቐነውድ ልብትጝ መንግስት አልሰው ዲግዙ ማርፀድ ለምርጛን፣ ላውም ጝታቕምም አርውሽጥጘ ዊንጙ፣ ሊጘም ቈሽ ጁጅዉይል ሰራሸናንስ ኻሊሸቍ እፍርትዝቍ ሰባንድ ሰራሽትጛንስ ሚቸር ፋጥረው አቐነዉድ ልብተነውዝ ጝታ ቀርሸው ኻሰቪስ ፍጥጘጘድም ኻስቭዝጘኩ።
ኽዝቭዙ ዋቕረድ ድምሰነውዝ ቲግቭሩ ዊሰ ይወነው ዲሞክራሲዙ ስረትዝ ቃወቍ መንግስታኒስ ኻይሽተው የጝ። ወይትል ፅበው ንቕፀው ችግሰድ ቈሽ ችብርን እግዘነውዝ እኪተው አየውም። ኽሽ አምረ አምረዝ ላውላው የናጙ ሰራሽን እክሰናንስ ልከነውድ የጝ ብልኽትድ።
አቓንስቅም ወይ ኽምረቱ ኽዝቪዙ እፍርደነውዙ ዋቕረድ ዊሰናንስ መንግስት ኻሊ ሰራሽጠ ጡሸኩ ይና አስለ ክፍሊዙ እፃ የጝ።
ንጉሱ ማሩ ኻምል 30/2017




