ሻደይቱ በልድ ይነ ኻግር ኢትዮጵየሥ ሰሜኑ አድለይል ችጝሸቁ ሚቁዝ ኪቭርሸዉ ኻይማኖቱ ስረቲጅቅ ፃየፃይስጝ ላጥ ባኽለን ጅቅ ስረንሲንቀ ኖህት ዚምኒዝ ኪርምጝ ኪብርዝጛጙ ተርጝ ንጭቱ ኹሊዝ ችጝዝጘው ጝታ ገይፀነ በል የጝ።
ሻደይቱ በልድ ሲጘዙ ተረተርንድ ባኽልጅቅ፣ ኻይማኖት ጅቅ ፃየፃይሰቁ ሚዝረን እኩጙ።
በሊዙ ተረተርንድ ክርስትነ እምንትጅቅ ፃየፃይሰቁድ ሲርየድ ድንግል ማርያም አርግረው ዊንም ፊልስረው ግርየይዝመ ፍልስተት ፃም ኻተነ ንኻሽ 16 ግርየ ኦርቶዶክስ እምንት ቲክነጢዝ /በዓለ እርገት/ ይሽተዊጅቅ ፃየፃይሰነውዝ ሻደይቱ ተርንድ ማርያምት በል የጝ ይጘኩ።
ሻደይት በሊዙ ጎንድም እደረቱ እኹርሽኒስ በዊል ኖህቱ ዚምኒዝ ድዘርዙ አቚድ ግተነውድ አቭዝርሰናንስ ደበሸን ፃይር ተትረው ሊለመ ዊረዙ ኻፀድ ሲርየ ፃቨነውዝ አቐነውድ መፃፍ ቅዱስዙ ሲጘይዝ ዳቕስጝ ሚዝረ አልስጘኩ።
እድም አነ እን ሻደይቱ በልድ ኽምጠ ኽዝቭድ አልም እቊንዙ ሚቭት ኪብርዘነው ኪርሚጝቀ ቃውስጝ እቊኒዙ ናፅነይ ይወነውዝ እቊን ጝታ ካኽተድ ኻይጝ አርወል ፍጛንስ፣ ቺተቺተቁ ጝታ ጋልፅሽተነዝ ገይፅጛንስመ አውም ማኽሊል ጥዊንቀስ ዋርደድ ኪብርዝጛንስ ፃቭጝኲጙ።
እንጅቅ ፃየፃይሽትም ሻደይቱ በልድ “እቊንዙ ናፅነይዙ ግርየም” ይሽተኩ። በልድም ንኻሽ 16 ኪርም እብለውትዝ ኪብርሸኩ።
ሻደይቱ በል ኪብረ ኪብርሽንድ ገረዱ ዲምቅሽኒስ ከስጘ ነንቱ ኮሪዝ ኢኮኖሚዙ አርወም ፃየው የጝ።
እኔንቱ ሚሪሸውዝ ኢኮኖሚክስ ክንሰተጅቅ ዊንተ ፃቭነቅ አናንድ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስዝመ ኢኮኖሚክስ ክንድጝ ክፍል ኢኮኖሚክስ ክንሰተ አቐቁድ ክንሰተ መንበሩ ታደሰ ሻደይቱ በልድም አነ ላጥ አርወዝቁ በልድ ኢኮኖሚዙ ሊግዝትዝ ፃይጘው አርወድ አጉረው የጝ ይጝኲⶔ።
አልምት አይነተ ኢኮኖሚዙ ፍልፍለዝመ ጋብዙ ቘጨ እጀው ዝመ ጥየ እጀው ኢንዱስትሪ ይሽተው ቱሪዝምዙ ዚርፍዝ ችጝሸው ጊንዝቭድ ኽየው አቐነውድ ጋልፀቁ ክንሰተድ ሻደይቱ በልድም እን ዚርፊዝ አሩሸተ የጝ ይጝኲⶔ።
ባኽልዙ በልድ ሚሪሽናንድ፤ በልድ ቓሊሰቁ አልብ፣ ገይፀ መይፀዙ አሩሽንድ ቈሸኩ እኔን የነት ቈሽ ንግርንዙ ዚርፊል ውላቐቁ እቀ-ኽቭርድ አሩሸጥ አጛንስ ፃቨኩ ይጝኲⶔ።
ሻደይቱ በልድ ኪብርሸው ሳብጢዝ ሆቴለንድም አጝነ በልድ አስለቊዝ ጊዝዙም አነ ችብረው ሰቭዙ አገነም ውሸብልዝ ፋጥርጘኩ ተክዘዝም ጻብጣን ጂዘነዉዝ እኒዝጘም ጒደነ ደይል ቡን ካልሰነዉዝ ጝታቕመነት ጭሰጭስጛጙ ችጝሸቊስ ኪርም ባኽሉ አልብዝመ ጻብጣን አልሰጢዝ፣ ሆቴልዙ አግልግለ ይወነዉዝ ዉላቐቊዝ፣ እኔን የነት ሰቭ እጀቁ እቅዝ ጥወር ችጛንስ ፃቨኩ የነት የጝ።
ላየ ኽየው ኢኮኖሚዙ አርወድ ቈሽ አምርስ ኪነ ጥቨቭዙ ዚርፊል ሲትፍሸጥ አጥጘ ቸለቁ ውሸብል ጝታ ቸልትድ ኽዝቪል ፍጝ አልስጛንስ አገነ ችጚሰው አቐነውድም ጋልፅጝኲⶔ። እኔን ቈሽ አምርስ ኽየው ጥወርዙ ፍልፍለ የጝ፤ ኽየው ሊግዝት የጝ።
በልድ እጅርዝ እጅር፣ ኽዝቭዝ ኽዝቭዝመ ጅውነዝ ጅውነ አርቐ አርቕሽትጛንስ ፃቨነዊስ ከስጘም ቀሰው ንግርንዙ ፍልውልወ ዊናንስመ ወይቱ ጅውነይዙ ፃጅጥ ላየ ጅውነይል ተሚትጛንስ ፃቨውም የጝ። እኔን ቈሽ ጊንዝቭዙ ቅብርንድ ቈሻንስ ፃቨኩ የጝ ይጘውድ ክንሰተ መንበሩ።
ሻደይቱ በልድ እቀ-ኽቭርዙ አርቐ አርቕሽትን ፋጥረው አቓንድ፤ እኔን ቈሽ ጅውነይስ ጅውነይዝጎ ፍሉልውን ሰራሸናንስ ቀሰው ዲምቅሽን ፋጥረኩ።
ጅውነይዙ ፃጀድ አርቐ አርቒሰናንስመ አርየል ጥዋንስም ኽየው አርወ ፃየው የጝ። እንዝ ቢዘም ሳቱ ተጊል ፅበቁ ንግርንዙ ዚርፊል ውላቐቁ ንየጥድ ጝታ ጊቭርትድ አርቒስጛንስመ ጊንዝቭዙ ፍልውልወ ችጛንስ ፃቨው የጝ እኔን ቈሽ ጝሉ እጅሪስ ኪርም ኻግርዙ ኢኮኖሚድ ሊግዛንስ ፃቨንትጘም ጉይጝኲⶔ።
ትራንስፖርትዙ ዚርፊል ውላቐቁ ንየጥድም ሻደይቱ በልድ ኪብርሸው ሰቲዝ እጅር ዋጥርጥርዘነውዝ ቀሰው ጥወር ችጝጘኩ፣ እኔን ቈሽ ጝታ ኢኮኖሚድ ንየስ ያንስ ፃቨኩ የጝ ይጘውድ።
ክንሰተ መንበሩ ቆሸነዉዝም አየር ንቭርትዙ ቢክልሽንዝ ምላሰን አፍሪካ 2030 አ.እ አሽቅ 3 ትሪሊዮን ዶላር ጊንዝቭ ብረጘድ አጅስጝ፤ ሻደይቱ በልድ ግነ እንል ውርም አይንት ጥቕዘ እጀው አርወ ፃየው አቐነውድ ጋልፅጝኲⶔ።
በልድ ኪብርሸቁ ጅውንጢስ ወይ ኸምረ ብሄር እቅ ጭሰጭሰን ዞኒስ የዉም ክልሊዝ እኩሠዉ ጝወንቱ አቐዉ ገረዱዝመ ኢኮኖሚዉ አርወ ጽየዉ አቐነዉድ ዊግትጘኩ።
ሻደይቱ በል አይነትነይዝ እቁኒዝ ኪብርሸዉ አቐነዊዝ ጅመዝ፣ ዚቭኒዝ ወረወርዘነዉዝ ጝታ ወንት ጋልጽጛንስ ከቨኩ። እንም እቁን ጝታወንስ አምነ አምንሽንድ እሩዳንስ፣ ጛይስ ጛይ ከቭሽተነዉድ ግርቭድጠዝመ ሲጘዝመ እሴት ኮሪስ ኮሪዝጎ ከሰከስጝጠ ማጥን ከበኩ ይጛንድ ዊግትጝ ገረዱ ለወንትድ ፋጥረነዉዝም በልድ ጝነቁድ ፥ ግጽድ እምንትቁ ክንሰጥዝመ ጅውነይዝቁ ቃወጥድ ዲምቅሰዉ አቐነዊዝ እንም ለወንትዙ ወይሰ ፍጥረነዉዝመ ገረዱ ኻሚትንድ እክሰነዉዝ ገረዱ እጽቆ ዕፅቁፅቈድ አትርዘኩ ይጛንድ ጋልጽጝ” እቀ ገረደይዙ ይወነዉዝመ አድለነዉዙ እሴትድ ግርቭዘነዉዝ እቁን ሻደይቱ በሊዝ እንቅ ጝንጢል ጝታ ዜመድ ወይስጛጙ ጅልዉጘኩ ፊርጘዊልም እጅር ጝቸለዉድ ይዉ ጊዉር ተረዉ አምረይዝም ቀሰዉ ጝምነነድ ጋልጽ ስቭዘኩ”።
እንም ለዉንትድ፣ ከቨከቭሽትንድ ገርኽነይዝ ይወነዉ፣ ገረዱ ጨንቅሽን፣ ሳስ ይንዝመ ንየትነይድ ቃጽቨዉ አቐነዉድ ክንሰተድ ጋልጽጝኩ።
ሻደይት በልድ ኪብርሸነውድ ሰቭዙ ጥቕዘል ዊነቁ ሰራሸጥድ ጝታቕመት ዘናስጛንስ ፃቨኩ፤ ኢኮኖሚክስዙ ሳይንስዝ ቈሽ ላው ሰራሸተ ጝቕመት ፈውስ ዘናሽ ዋጥራንድ ቀሰው ሰቭዙ ነቃቕን ፋጥር ሰራሻንስ ፃቨኩ የኩ፤ እኔን የነት ኢኮኖሚዙ ሊግዝትድ ንየስ ያንስ ፃቨኩ። በልድ እንዛስመ ተከቁ አርወን ይወኩ የጝ ይጘውድ ክንሰተድ።
ላው ኽየው አርወድ ግነ ሻደይ ኪብርሸነውድ ክሲጘድ፣ ክባኽልድ፣ ክቈጝቈድ ድዛየጘዝመ ሊግዛንስ ፃቨው ኽየው በል አቐነውድ ሚርሸው አየውም።
አመልማል ተድላ
ንኻሽ 15/2017