ይነ ፍጥሩ ጻጀድ ነየው አርወይስ ዊትዊዝ..

‎እንሰስዙ ፍርዝን ሊጘትል አድልሸኩ፡፡ እንዛጊስም ዚምኑዝመ ባኽሉ ፍርዝን የጝ፡፡ ባኽሉ ፍርዝን የነት ንቕፀቊ እንሰስ ፍርዘነውዝ አጡ ኹረ አልሰናንስ ችግርሸነውዝ ቅምድ አጡ ኹረ ችጚጝቀት ፅብጥጘ ፃቨኩ፡፡ እንዙ ቘጨድ ቈሽ ዲነቁ ኒቈቁል እኹርሻይጘጘ፣ ልቁድ ንቕፀው ጻቭ ይዋይጘጘ እንዝጘም አሬይል ፍጝ ቀሰው ወየ ፊሳይጘጘ ፃቨኩ፡፡

ዚምኑ እንሰስዙ ፍርዝን ይሽታንድ ንቒሲጝቀት ሊጘ፣ ሻቘ ቅም ጛጝኒል እፅቁን ቀልቨነውዝ ፍርዘነው የጝ፡፡ እኒዙ አርወድ ቀሰቊ ኒቈቁል አኹርሽጘኩ፣፣ ልቁድ ንቕፀው ፃቭ ይውጘኩ፣ ቅምድ አርየ ፍጝሽ ቀሰው ወየ ፊስጘኩ የነት የጝ፡፡ እድወ እኒን አጠጘድ ቈሽ ፍጥሩ ፃጀዙ ታኽንኽነ ዊንጠ ጥዉሸኩ፡፡

ፍጥሩ ጻጀ  የነት ዝቨትል ፍጥርዝ ችጝሸቊ፣ እቅ ጝታ ጽብኒዝመ ኢኮኖሚው ጝታ ቲግቭሪዝ አሩሽጘቊ ጥወራን ጛይ። እንዛይም አቑ፣ ድር፣ ማእድናን (ዊርቀ፣ ዘይት፣ ኻውየተ) ዝቨዝ እንስሰንዝመ እጽዋተን ችጝሽጘኩ።

‎‎እንዛጊስም  እንሰሲዝ አቐው ኹረ  ላውድ አቓንድ  እንስሰኒዙ ሊግዝትዝ፣እንስሰኒዙ ትኽነዝመ ጊቭርትነይ (ጻቭ፣ ስየዝመ ቕሉነ) ነየቊ ጛይ። ኢትዮጵየ አቒል  እንሰስዙ ፍርዝን አውግረው እኩሰድ ዋርደኩ። ዊገድ ግነ ኹረዙ እጅጝትድ አውግረው ችግሰ የጝ።

ይነ ኻግር ኢትዮጵየ እጅርዝም አነ እንሰስዝ ሚችተ ማጥን ፍጥሩ ጻጀል ትኩርትዝ ሰራሽራጙ ችጝሸች። እኔንትም ሊጘ ዚርፈንዝ አውግረው ኻለይ እቑርድር ቲግቭርድራጙ የጝ።

‎‎ላውድ አልቛዘ ደፈዝ አቓንድ ሊጘትረድ ቈሽ ብጥዝመ አቑዙ ኻየኻየንድ የጝ። ዲቈው 2017 ዓ.ስዝ 21 ሺኽ ቅብረጥል ብጥዝመ አቑዙ ኻይን ሰቭ ሰራሽተጘም ሚዝርጥድ ልብስጘኩ። እን ዚርፍድ ወይትል ቲኩርትዝ ሰራሽታጙ የጝ።

‎‎እንሰስ ፍርዘነውም አነ ጥቕዘነው ተሚታንድ ቀሰው ፍጥርዙ ጻጀዝመ ኹረ በንዘቁ አይንተ ገበን ጛይ። ባህርዳር ዩኒቨርስቲዙ ላው ጽንኸ ቓሊሰንትጘ እንሰስ ጥቕዘናንስ አይነተ ገቨድ መኖ (ኹረ)ዝመ ትኽነ ኻየነው አቐጘን ልብሰኩ። ኢትዮጵየቱ ቅምዝመ ፍጭርዙ አርየዙ አቕንትድ ጽበው ጻሚጅቅ ጻየ ጻይሽተው አቓንስቅ ጥቕዘነ አርፍጥድም ቺተቊ ጛይ።

‎‎እንዛይም ጥቅምትቲስ ኪርም ታኽሰስ አጢስ ለካቲትቲስ ኪርም መዝየ አጢስ የውም ሲንቲስ ኪርም ንኻሽ አጢስ የጝ። ስየዝ አቐቊ ጊንዝቨንድ ሚሪሸውዝም ስየዝ አቓቊዝመ አቐቑ ጽብጛንስቅ አርቐነው ጡውሸጘ ጽንኸድ ሚሪየኩ።እን ጊንዝቨኒዙ ዚረይጅቅ ጻየ ጻይሽተው አቐጘም ውንሰኩ።

‎‎ተክዘዝ ኻግር አቒትቊ ቅም ኹረዝ (መኖዝ) ጥቐነውዙ አገነድ ዊቱ አቓንድ ቢዘ ኻግርዝቊ ቅምድ ቈሽ በውዝ ጥቐነውዙ አገነድ ፈራቐው የጝ ይሽተኩ። ላየ ጋቢዝ ኻግር አቒዙ ቅምድ አዊንም ጅውነይል ቲስመምን ጐየነውዙ አገነ ጽባንድ ላውላው ጅውነይዙ አየሪጅቅ አቭርደቅ ይጥጘ ቸልጘኩ።

‎‎ወይቱ ቅም ጥቕዘጥድም ፍራትዝ ሰራሸነው በንጝሽ ቅሚዙ አምልድ አርቐነውዝ ሰራሽጝጥጘ ጡውሸጘም ማኽርሸኩ። እኒዝጘም ጻይነው ቊርሽድ ውርቑጠ ቅም ፍርዘናንስ አቐኩ የውድ አርቕን ጥወነው ፈኑ አቐናንስ አርወኩ። ተክዘዝ ሲዘ ቢል ጥቕዘናንስ 70 ሺኽ ተሚተው አቕሽ ኹረዝመ ትኽነዙ አግልግለዝ አቐው 10 ዊንም 20 ሺኽ ፊስጠ ቸለው አቐነውድ ልብተነው ጡውሸኩ።

‎‎ወይቲል ችጝሸቊ ኽየቊ ወረጢስ ድሀነ ወረደ ቢልም አነ ፍጭር ጥቕዘነውዝ አርቕሽተው ወረደ የጝ። አረየል ጥወቊ ጅውነይዙ ምጽውንጥድ ድሃነቱ ቢል ይሽተነውዝም አርቕሽተኩ። እን ወረደይል ፍጭርዝመ ቅም ጥቕዘነውዙ ሰቭል ውላቐቊ አርጭ ጅቅ ጻቭነው ዊንተድ አንቭቭስነኩን።

‎‎አት መንግስቴ ጌታሁን ድሃነ ወረደ 023 ቀበሊ ሽማምዳን ጅውነዙ ጽበተ ጛይ። ጝታ ጊንዝቫንድ ጥቕዝጘውድ ዳውሳ ይሽተው ቅብረል የጝ። ሰራሽጘውድ ቈሽ ወረደድ ተገተግሰው ገረደይጅቅ አቓንድ ገረደድ ችበችብረውድ 2016 ዓ.ስዝ አቐጘን ችጝነው ሚዝረድ ልብሰኩ። ንቕጸቊድ አይነትነይዝ ቲግቭሪዝጐ ጥውጘውድ ዲቈው 2017 ዓ.ስዝ አቐጘ ልብተነው  ቸልንኩኑን።

‎‎ገረደይል ሰራሽጥጘ ጻቭሽተው አይነተ አለመድ ፍጭር ዊንም ቢል ጅቨነውዝ ጥቕዝጝ ቀሰው ወየዝ ቅየነው የጝ። እን ሰቭድ እድሚዝ ገነ አቐቊ ጊንዝቨን ጅቨነውዝ ቀሰው ኹረ አልጠ ጻቭሽትየውም ታኽንኽነዝ ሊጊስጝ ቀሰው ወየ ፊስጥጘ ጻቨነው የጝ። እን ዚርፊዝ 70 ችጘቊ አቫለኒጅቅ ሰራሽተው አቐጘ አት መንግስቴ ልብስጘኩ “ፍጭር ዲንዝን ቅየናንስ ተገተግሽተው ገረደድ ፍቅር ይሽተኩ።  አቫለንድም  ላጝጥርጝን አጛንድ ዲቈው 2017 ዓ.ስ 149 ፍጭር ጅቭን ዲንዝን ቅይንኩኑን። ማኽሊል ጽውዘ ጥው  ቈይሽን ዊንሽም ንቕጸዝ ቅየነውዝ ባንኪል ጊንዝቭ ጻየነው ቸልንኩኑን። 400 ሺኽዝንየ ቊርሽ እቑርንኩኑን። ነንም ላጥ ፍጭር ጅቭን ዲንዘናንስ ሰራሽናጙ የጝ”

‎‎ቅምም አጝነ ፍጭር ጥቕዘነውዙ ዚርፍድ ኹረ አስለነዊዝመ ታኽንኽነነዊስም ንየ የጝ። ጝታ ትኽነድ ኻየነውም ጡውሸኩ። ጥቕዝንዝም አነ ዲዝጝሸው ጒደነዝ ጊንዝቨን ውላዝን ድልምዘነዊስ ከስጘ ጝታ ትኽነድ ኻየነዊል ዘስክርሻንድ ቓልሽተኩ።

‎‎ጊንዝቨን ጽዊትጛንድ በውዝ እጅሪዝጘ አርቐነው ቸልሸው አቐነውድ ጭቅተ ክረነዊል ችጘው ሰቲዝ ልብተነውዝ ጒዝጝ ጨጥ ኪስርጥጘ ጻቨው አቕንት እትለኩ። ቅምም አጝነ ፍጭር አቑ፣ ኹረዝመ ጽበነዝ አቐው ፍጥሩ ብጣ ጽብጠ ተሚተው አቐነዊዝ ቑጠ  ጝታ ትኽነዙ ኻየኻይንድም ኽየው ትኩርት በነኩ።

     አቕየውዜ ዝላድ በክን እዳቐኩ የነት የጝ። አት መንግስቴም ጛግል ችጘው ችግሰድ ጉየነውዝ ቃውስን ኻየነዊል ሰራሽትጠ የጝ ውንስጘውድ”ፍጥሩ ጻጀድ ኻየነው አልተው ኹረይስም ቲስመመው አጠ ጻቨኩ። አቕም ፍጭሪዙ አቕንትድ ጝታ ግሪዝ ልብተነውዝ ጽውዘዝ ጻይሻይጘጘ ኻክምሰነው ላየ ጋቢዝ ቈሽ ቃውስን ማኽተነዊል ሠራሸነው ጡውሸው አቓንስቅ ቀበሊዝቊ እንሰስዙ ሙየ ጒይጢጅቅ ቺቲጝቀ ላብጠ ሰራሽናጙ የጝ። ይና ፍጭሪል ጽውዘ ጥው ዊናንስቅ 6 ሺኽ አጢስ ኪፍል ኻክምስኩን። እኒስ ክንድነውድ ቃውስ ማኽተነዊል ቲኩርት ጻቨነውዝ ሰራሽነው ሰቭድ ፈኑ አጠ ማጥን ጻቭሰኩ። ሙየ ጒጥድም አጝሽ ጥላ አልሰነውዝመ አይዝኾጥን የነውዝ ይናግስ ቺትየቊም”ይጛንድ ዊኑ ጋልጽጘውድ

‎‎ ላየ ዊግስነቊ አት ካሣው አዳነ  ቃውሰ ጊዝዝ ጥቕዘነውዙ ሰቭል ችጝሸቊ ጥቕዘተ ጛይ። ፍጭርም አነ ቢል ጥቕዘነውዝ አርቅሽትጘኩ። ወረደ ተግዝም 023 ቀበሊል ጥቕዘነው ዚርፍድ ፈራቓንሰ ሰራሽታጙ አቓንድ ቀበሊዙ ጒዝጝ ጨጢስ ላውድ አት ካሣው አዳነ አጛንድ ጝታ ገረደድ ቢል ጥቕዘነዊስ ቈሸዝ ፍጭር ጥቕዘነውዝም 80 አሽ ጅቨነውዝ ሰራሸው የጝ ።

‎‎ጊንዝቨኒዝ ኹረ አልሰነዊስ ከስጘ ጽበው ጽውዘዙ ችግሰድ ቓቭዘናንስ እን ገረደድ አሩሸው መለድ  ሰውጥርጝን ፍጭር ላው ብጣይል ግሪሰነው አቒጝቀት አድልን ጝታይታለ ግሪጥጘ ጻቨነውዝ ጝታ ትኽነድ ኻይጝ ጥቕዘናስ ከቨጘ ዊግትጘኩ።”እንመለድ ጝታ ሩሄድ በቊ ፍጭርድ ቓዘናንስ አሩኩ ጽውዘዝ ይና ጊንዝቨንድ ብነ ቸልነኩን የው ኻሰቪስ ችጝሸው ቀሰው ጻጘ የጝ። ላውላቊ ገረጥዝቊ አባለን ቀለው ገቨዝ ምነነ ቀቨቊ እኩጙ። አይጥ አይጥ ሰበን ሰራሸነውዝ አሩሸነው ጡውሻንድ ቀለው ችግሰዝ ገረደ ፋይርጠ ጡውሻውም።ያን ይቕመነ ለርን ወጠጢን ጅቨናስ  ሲዘርጝን ሺኽ ቊርሽ አብዝኩን ጥቕዝ ቅያንድ መኖዝመ ላየ ኹረድ ቸል  ላዝ ጽቃ ሺኽ ቊርሽ ቲርፍዘነው ቸልኩን” የሚወጣ

‎‎እንሰስ ፍርዘነውዝ ጅቨጥድም አጝነ ቅየጥድ አሩሰናንስ ቅብረጥዙ ጅውንጥድ ቀሰው አቕጝ ጻጂተነው ተሚተኩ። እኒን ቈሽ እንቅቱ ሰቭድ ደምዘው ዚርፍ የጝ። ጒዝጝ ጨጥም ጝታ ጅውነድ እፍርዘነው ጡውሸው አቓንድ ችጘር ጒይጥም ጝታ ችጘርድ ፍጝጥጘ ኻይሽተው የጝ።

ጒዝ ጨተይል ጁውነዙ ዘፍድ ኻየነው ዝጐቱ የውም ቢቊለው ጻቀድ ጡውሸውዝ አይርን አሩሸነው ዝጐቱ ቢተ ጽበጘ የጝ አት ካሣው ኻትርስጘውድ። የሚወጣ

‎‎023 ቀቨሊል 9 እቊን 61 ግልቊ እንሰስ ጥቕዝንል ውላቐቊ ጽብጛንድ እንዛግል ጽበው ሙየዙ ከቨድ ተገተግሽትጝ ሰራሸቊስመ ችጘር ጒጥ ማኽሊል ቢተ ዊንጠጘ ማኽርሻውም 023 ቀበሊዙ እንሰስዙ ሙየ ጉሬ አት እንዳለው ቢምረው “ሰቭድ ላው ኮርዝ ኪርምስንኩኑን ይሽት በርሽተው አቒጝቀ ቲክንክነ በነው የጝ ይጘኩ”፡፡ ዘፈንድ ታኽንኽነነው፣ ጻቀድ አይርን ኾሰነውድ ኒትየው የጝ ።

‎‎”ቅምድ ስቑይን በርሰነውዝ ጻጀድ ቈይሻየጘ የጝ ።እንሰስ በርስን ኹጥጘ ጻቨነው ጽበው ጻቀዝመ ላየ ኹረድ በክን እዳጠ ጻቨኩ። ፈንቊ አጥጘም ጻቫውም እንቅ ጒዝጝ ጨጥድ ገነ ልብትየቊ አጛንስቅ ይንም ጝታ ጋቢል አቕን ቲክንክነዝመ እግዝግዘ ጻቭናጙ ክንስናጙ የጝ”በውግ በውግ ንቕጸዝ ጊንዝቨን ፍርዘነው ጚ ጡውሸው አቕንትዝ ኹረ አልሰነውዝመ ታኽንኽነ ዊንየው አቐነውድ ዚርፍድ ዝላቐው አጠ ጻቭኩ”።

‎ድሃነ ወረደይዝጘ እንሰስ ፍርዝንዝመ ላየል ሰራሸቊ 8 ገረጥ ችጝሽጘኩ።እንዛጊስ ሰቭል ችጝሸቊድ7 አጘጘ ጋልጸቊድ ቈሽ ድሃነ ወረደ እንሰስዝመ ኻዘ ጻጀዙ ጽ/ጝንዝ እንሰስ ፍርዝንዙ ጓነ ቃወተ አት ካሣ ታረቀ ጛይ። ወረደይል ጥቅለዝ 350 አቫለንስ ንየ ፅብጘጘ ልብሰቊ ጓነ ቃወተድ 20 ላይስ አቐው ሰቭድ ውሸቭል፣ 30 ላይስ አቐቑ እቊን፣ ዳቐቊ 50 ላይስ አጥቊድ ጒዝጝ ጨጥ አሩሽጥጘ ጻቨነውዙ ኻለይ ጽበጘ ልብስጘኩ”።

እን ጻጘድ ጡውሽት ጻየው አቕሽም ሰቢዙ በን ችግሰዝ ምላሰንዝመ ላየ ሰቭ ማርጽን ፊረነውዝ ኻለይዝ ጻጝጠ ቸልሽየውም።ወረደ ተግዝ እንሰስዝመ ኻዘ እፍርትዙ ፕሮጀክት  ይሽተው ችብረዝ ሰቭል ችጝሸቊድ ቀሰው ጻጘል ችጝሽጘኩ”፡፡ ሰውጠ ገረጢስ  ላጝጠድ ቲግቭሪል ችጝሸቊ አጛንድ ላው ገረደድ ሰቢስ ቢዘ አቐነው ቸለው ምላሰንድ ውርዝ ማጥን የጝ? ይን ጉይነው ይነ ዋቕረይስም “ጅውነይል አጋልዝ ዊነው ፍጥርዙ ኻደገይዝመ ብላ ክልሊል ጽበው ጻውተዙ ችግሰድ ይና ወረደይል ዲቊ ዲቊይጝ ጃቑ የቊ ከምሸጥዙ ፍልውልወድ ዚርፊል ጥቕዘ ጭስኩ። አቕም ሰራሸነው ቸልሰቊ ቀበሊጢል ቲግቭርድ ቃጽልጠ ጻቨነውዝ ቀሰው ጻጘ የጝ ጽበውድ”

‎‎ተገተግሽትጝ ሰራሸቊ እቂስ ንቕጸቊድ ሻቘን አርየል አልሰነዉ ቸልጛንድ ዝላቐው ፍልውልወ ጽየቊድ ቈሽ አምረዝ ሊንቱ ጭቚ ጥቕዘነው ቸልጝኩጙ፡፡ ሰቭድ ጥቕዘናንስም አነ ፍርዘናንስ አገነ ይወው ኢኮኖሚው ልውጠ ነሰናንስ እቀጘ አርወው አቐነዊዝ እን ዚርፍዝ ዉላቐነውዝ ይና ጽብንድ ላውጥነ ይነ እጻየጝ!

አመልማል ተድላ

ታኽሳስ 15/4/2018

- Advertisement -spot_img
- Advertisement -spot_img

Latest article

AMECO Himitgna