ድኽትድ ኻቐናንስ ዊንም እልቱ ኹረ ኹን ጨነው ችጘናንስ ጝታ ጅውነድ ማልን ሲድትሸነውዝመ ጨውንል ውላቐነው እክሰ አይንቀስቅ ቕልመ ደፋሰውዝመ ኒውርሰው ቲግቭር የጝ። ወይ ኽምረ ብሔረ እቅ ጭሰጭሰን ፃግቭጂ ወረደይል ችጝሸቁ ሻቘ ቀቨሊዙ ኽዝቨን ብጝም፤ ፃይጝም ጝታ ፅበነ ጅውነድ ማልጝ ሊግዘው ኪሎሜትር ጝታቝርት በውጝ አቅቭጝ ሲድትሸቁ ፅበነውድ አርቕሽተው የጝ።
ኻግር ሲርየተዝመ ኻግር ችብሰው፣ ዓልምስ ኪነ-ኽንፀዙ ሰቭ ክንሰውዝመ ኻግር ዲፍርሽረው ኮሪዝ በው ቃውሰዝ ፈነውዝ ጝቕልመድ ይወው ጅግነ ኽዝቭ ግነ እንዛይ ዊትቁ እቅዝ ምላሰን ጨወረ የነው ሽⶖዝ ጭጝሻንድ አይቭሰኩ። ይነ ንጭቱ ጽፈሽዝ ጨውን ጅውነይዙ ሽጙድ ድሰነዊስ ከስጘ ቲግቭርድ ዳዘናንስ ሰራሸነው ጡውሸው ገቨድ አንቭቭስነኩን።
ኢትዮጵየቱ ኻግረ ምጝግስት ኲንንዝ ጝወንቱ ችጘር ጻየው ቺተዝም ቈሽ ኻግርሸንት ዲግዝ ቃወነው አገነ ችጝ ዊነው ኽምረ ኽዝቭድ የጝ። ቅማንድም ኪነ ኽንጸዝ ፣ ፍርዝንዝ ቢቅለት ፋጥረነው ቸለው ኽዝቭ፣ ቺዝጝዙ ሰቪልም አቕሽ ጒዝን ኾነው አወየው አቐጘ አልምስ ክንሰው የጝ።
ፃግቭጂ ወረደ ፃተ ኻትመዙ ፅበተ አት አዳነ ረተ ይጘጘድ፤ “ጨውን ዊንም ስድት እቀጘ አይቭሰውዝመ እቂስ ሳ ጭሰው አቓንስቅ ይና ጅውነይዝ ጝታ ጝነቍድ ፃይጝ ሲድትሸቁድ ዛሽትንም ቓልንሽ ወሻቍም” ይጘኩ።
አት አዳነቱ ጋልፅኒዝጘድ “ሲድትሸቁድ ጝኒል ኾነው ብጝ ፊረቁም እኵጙ ጝንል ፃይጝ ኻደር አልስጝ ጨውንድ ዲዝጝት ፃቭጝ ሲድትሸቁም እኩጙ ፤ ብን ሲድትሸነው ዊነው የጝ ፃይን ሲድትሸነው ግን ኒውር የጝ። እል ግርቭ ፃይጝ ጝታ ጅውነይል ሰራሸነው ሰቭ እቻቕ ጨውንዝ ጝጝነቍድ ፃይ ሲድትሸውድ ጝቕመት ጭቝ አይጝቀ ይና እጝቅ ኽምጠ ኽዝቭድ የጝ ቕልመ ደፋሰውድ፣ ዛስሰውድ፣ ሚ ኹን ጫይን ተክዘቁድ የጝ ይጘውድ አት አዳነ። እንዛይ እቅድ ምጝግስትም አነ ጅውነይዙ እኹርሸጥድ ማኽርጥጘ፣ ዛሽጥጘ ጡሸኩም ይጝኵⶖ። “ግድርድኑንም ዝቛንድኑንም ግርየድ ዲቈው የጝ፤ ዲቋውድ ይናቝር ይናፅን ክንደቍድ ጭቅ ይጝ ፊራይጘጘ ሰራሽን ኾነው ፅባⶖ፤ እል ግርቭ ፃይጝ ጨወነውድ የጝ” ይጝኵⶖ።
ጛቕመስ ጝታ በንጘው የጝ መልቍ እፈርድ ጒዘነው፣ ሳቐነው፡ ጣልፈነው፣ ምቀነውዝመ ሰራሽን ኾነው ክንዳይጘጘ ጨውን ኾነው ክንስጛጙ የጝ። እኔንት ቈሽ ቲግቭርዝ ቓልጛጙ አቐነውድ አት አዳነ ልብስጝኵⶖ። ንጭ ጨውጝሽ አምር ስⶓነው፣ ማጥለነው፣ እጅር ቅወነው የጝ ክንድጘውድ እኔን ይና ኽምጠ ሲጘ አየውም እን ቲግቭሪል ይሰቭ ግቭር ይጝ ውላቐቍ እቅ ጝታ ጅውነይል አጝ ሰራሽን ኾነው ክንጥጘ ማጥን ጽበተድ ማኽርጝኵⶖ።
አት ደባሽ ተረፈ ሳቊጠ ጅሉዘ ወረደ እቅልወ 017 ቀቨሊዙ ጽበተ አጛንድ “ኽምጠ ኹር ጒዘነውዝ ጭሰ ጭሽተው ፣ፍርዝ ጨው ኽዝቭ ጚ አውትልም ፊር ዋርነ ጂዝን ጨነው ይና ባኽል አየውም አቐነዊዝም ዝክሪልም አነ ምከኒል ዲምቅሽጛንድ እን ኻቨረ ቲግቭርድ ሹጙ ጨቀውዝመ ፊርጘው ኻግሪስም አቕሽ ዲግ እጀው አቐነዊዝ ጝታወን ቈይሽጝ ጝታ ችግሰድ ይናግስም ቲርፋጙ አቐነዊዝ ይነ ጅውነድ እጉርትጘ አየውም ሰራሽን ላውጥሽነ አምረድቅ እቻቕጝ ቅብረቊ ዋርብ ጽይነቅ አናንስቅ ይነ ኻግርትል ሰራሽን ላውጥሸነው ቸልሸው አቓንስቅ ጋብራ ኻግርል ዲድቭሸነው ጝጊስ ከስጘም ክርጝ ዳጛጙ አቓንስቅ ፊረቊድ ዋጥርዝን ሰቪዝጐ ውላይሰነው ጡውሸው የጝ” ይጛንድ ዊግትጝኩጙ።
ክንሰተ መዝገቨ ቃል ገ/ሕይወት ወይ ኽምረ ብሄረ እቅ ጭሰጭሰን ወለህ ጉባኤ ጝኒል ክንሰተ አጛንድ መፃፍ ቅዱስ ከንሰውድ እጅር ኹር ሰራሽ ኹጠጘድ የጝ። “ዝሞ ቀድሸው ጻርቀ ሲሠው የጝ” የኩ መጻፍ ቅዱስ ጻፍሽተው ቃልድ እን የነት ጨወረ አቐው ጝጻምጢሥ ሳ ጨው የነት የጝ ይጘኩ።
ነንቱ ሰቲዝ መጥማጥ ቃልሽተው ጅውነድ ኽጽም ኢትዮጵት ኾስ ጭሰው ዊነው አቓንድ ነንም አቕሽ እክሰው ጻጀ ጽይነቅ አናንስቅ ኽዝቪስ ጨውን ሲለሠው አቐነውድ ክንደነውዝ ጝወንት ላውጠነው ጡውሸኩ፣ ምከንሸንቱ ጋቢዝ ጨውንል ፊረው ኽዝቭድ ዳዘናንስ ሰቭ ፋጥርጥጘ ማጥን ክንሰነው ጡውሸኩ፣ ምጝግስት ጋቢዝ ከቨ ይወቊ አካለን ኽዝቭ ሊግዘውዙ ጒደነድ ሚሪጝነ ጚ እልቱ ጨነዝ ጭቑ ከቨ ጻቨነውድ በርጛን ቀሰው የጝ ይጛንድ” ዊግትጝኩጙ።
ወይ ኽምረ ብሄረ እቅ ጭሰጭሰን ብልጽግነ ፓርቲ ፖለቲከ ዚርፍዙ ዲቈተ አት ሄኖክ ነጋሽ ጝታ ጋቢዝ ኢትዮጵየት ኽዝቪዝ ኽየው ሲጘ ጻየቊ ኽየው ምጝግስቱ ስረት ኲነነው ቸለቊ ኽምረ ኽዝቨን ሰራሸው ሰቢስ ንየስ ያጙ ተረው አቕሽም ነንቱ ሰቲዝ ሳ ዝጥቅ ሸው ገቨይስ ላውድ ጚስ ጚቱ ቃርድ ጅውነድ እፍርዳየጘድ፣ ለወንትዙ ሰቭ ሰራሻየጘድ ጻቨው ኽዝቭድ ሰራሽ ጝወንቱ አቅም ፋጥራየጘድ ጻቭሰጘድ ዊግትጝኩጙ።
ኻግር ችብርተጘድ ኻግር ፋይራይረጘድ ኻግርት ኲነናንስ ወየ ኪፍለው ኽዝቭድ እግርገ ተረቁ ፖለቲኩዝመ ገረዱ ገባንዝ ተረው ጥቕዘዝ ነንቱ ሰቲዝ ኽምረቱ ኽዝቭድ እፈር ጻይጝ በዊዝ ጊዝውርጝ እግርገዝ በውጝ ሲዲሸጝጥጘ፣ ጨውጝጥጘ፣ ኽምጥድ ጨውጘኩ ይሽተው ሽጙ ይውሽትጠጘድ ጻቭሽተነውድ እቀጘዝ ቕልመ ደፋሠው አቐነውድ አት ሄኖክ ዊግትጝኩጙ።
እን አጠ ቸለውድ ሰራሸነው ቸሊነቅ አነንስቅ የጝ የው ኽየው አኑሽንዝ እን ሽጙድ ድሰናንስ ወይቱ ኽዝቭድ እኒዝጘም ቃወተድ አትርዝ ሰራሽን ስድቲሥ መ ጨውኒስ ከርነ ጡውሸኩ። ጨወዉ አውም ንየቱ አቓውም “ጨወቊ ናንጣን ሳቱ የጝ አጘውድ” ጨወነውድ ማልሰናንስ ቸልሰው ሰቭ ሰራሸናንስ ፍልውልወ ኪርምሽኩ ይጝኩጙ። አቐነዊዝም ይና ጅውነይል ጽበው ጻጀድ አሩሸነውዝ እቀኽቭርድ አሩሸተ ጻቨነውዝ እን ስኽፍ ሸው ቲግቭርድ ዳዘናንስ ሰራሸነው ጡውሸኩ ይነ እጻየጝ።
አመልማል ተድላ
ጥር 15/2018




