ኢትዮጵየ ሊግዘው ዚምነን እጊሰቁ ንቕፀቁ ባኽልዝመ ኻይማኖትዙ በለን ፃይረይ ኻግር ጚ። በለንድም አምረ ጨቨቅ እብለውትዝ ኪብርሸቁ አጘንድ እንዛጊስም አልም አቅቨ ተግዝ አርቕት ችጝጝ አቭርደቁ ምጝግስተን ድርጅትዝ ክንድጝ፣ ሳይንስዝመ ባኽልዙ ችብረዝ (ዩኔስኮ) ሚዝግቭሸቁድ 12 ችጝጝኩⶔ።
ዩኔስኮዝ ሚዝግቭሸቁ ቅርሰን ማኽሊስም ጥምቅትዙ በል ላውድ የጝ።
እን በልድ ኢትዮጵየቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምንትዙ ቲክነጥድ አምረ ጨቨቅ ጥር 11 ግሬዝ እብለውትዝ ኪብርሸኲ።
ጥምቅት ባኽልዙ ምርቕሰነ የጝ ይሽተውድም ምላሰንዝ የጝ።
ጥምቅት ኻይማኖትዙ በል አቓጙ ግሪሽም እቀኽቭርድ አስልሸቁ ባኽሉ ቃውሰ አስልሽተን እኩⶔ።
ጥምቅት ላው ባኽልዙ ትንዘነ አቐነውድ ልብትነውድ እቀኽቭርድ ጝጅውነይዙ ባኽሉ አልቨ፣ ገይፀ መይፀንዝመ አውር ቈንሽንዝ ይውሽተው ስፍረድ አጉረው የጝ።
ጥልፊስ ጥልፍ ማርፅሽት፣ አልቨዝ አልቨ ማርፅሽት ሲርሸው አቓንድ ጥምቅትዝ አውር ቈንሽንድ ጝቕም ዊግተኲ።
ጅውነይዙ ፃጀ አቐቁ ቺል፣ እንሰስለ፣ ስነ፣ ሚስቅል፣ ጉትቸ(ቀርዝ ቃጠ) እቁንድ ጝተ ሚልክዝ ንየ ላየ ሚልክ ቈሽጝ ግሪጥጘድ ፃቭጘኲ።
ኽየው እጥንድቅ ሚልከሽ ፈው አቓንስቅ “ጥምቅትዙ በልዝ እውነት ወግሽታይነው” ይጘኩ ይናአቅልድ።
እኔን ወረጘ የጝ ወይቱ እቁንድ ጝተ ባኽሉ ቅምስድ እንዝጘም ግልቁድ ጝተባኽልዝመ እምንትድ ኻየው ሲረሲርን ሲርጝ ግሪጘኲ።
ውርም እኮ ጥምቅት ዩኒስኮዝ ሚዝግቭሸውድ ጎንደርትል አቕሽም እምንትዙ በል አቐነዊዝ ወይትጘም ጥምቅት ወይትል አስክዝነቁ ባኽለን እኩⶔ።
ሲረሲርን፣ ዜመ፣ ወረቭዝመ አስጘንጥዝ ጥምቅት ወይትል ግሪሳን የው ምነንዳው እጅር እጀውም።
ወይኽምረ ብሔረእቅ ጭሰጭሰን ሳቁጠ ኻትመ ጭሰጭሰኒዙ ፅበተ ዊዝር ትበር ታደሰስመ ዊዝር ነፃነት ደርበው ዊግትጘንድ ሳቁጠ ኻትመይል ጥምቅት እብለውትዝ ኪብርሸው አቐነውድ ጉይጝ ኽየው እጥን ይሽቲጝቀት እጝቅም ጝባኽልዝመ እምንትድ ፊቅደው ሲረሲርንዝ ዜመዝመ ጅመዝ እብለውዝጝ ግሬቁ አቐነውድ ዋርዝጘኲ።
ጥምቅት ባኽሉ ገይፀንጥዝመ ሲረሲርንድ ጉልምዝ ግሬው አቐነውድ ጉየቁድ ዊዝር ትበርህ ጝተ ቑርድም ጥምቅትዝ ባኽሉ አልብ ሲስጝ ግሪሰቁ አቐነውድ ሚሪጝኩⶔ።
ዜመንዝመ አስጘንጥ ጝተቕምቱ ጅውነይዙ ባኽሉ ጋልፅሽተነ ጛይ።
አቓንስቅም ወይትጘ ጥምቅት በልዝ ጅምሸቁ ጅመንጥዙ አይንተንዝመ ዜመን ፅብጘጘድ ዊግተቁድ ዊዝር ትበርህስመ ዊዝር ነፃነት ታቦተንድ ፍጝ ጥውንጥዊል አሽ እቁን ቺተቺተቁ አስጝጥዝ እብለውዝጝ ግሬቁ አቐነውድ ዊግትጝኩⶔ።
አስጝጥድ ብልቓጘይዝም አጝሽ ዊትቁድ ቓልናንድ
“ወፌ ይላላየ ወፌ ይላላ” በጥምቀት በልደት ያልዘፈነች ቆንጆ ገበያ ውሰዷት እንድትሆን መናጆ”።
“የሰው ድሪ ተውሰሽ፣ የሰው ፀጉር ተውሰሽ፣ የሰው ቀሚስ ተውሰሽ እረ እንዲያው እንዲያዉም ነብራራ ነሽ” የነውዝ ባኽሉ አልቨ ሲርየቁ እቁንድ አይቭሰቁ አቐነውድ የጝ ዋርዝጘውድ።
እኒስ ከስጘም ታቦታንድ ጝተ ጨነይዝጎ ዋጥርጘንድ መኩሽጝ ዋጥርጘውድ ዜመዝ አቐነውድም ዊግትጝኩⶔ።
ከማርያም ጓሮ ተክየአለሁ ወይን አበላሽ አለሁ አለሁ፣ ወይን አበላሻለሁ፣ማር አበላሽ አለሁ፣ ማር አበላሽ አለሁ፣ከማሪያም ጓሮ ተክያለሁ ማር አበላሽ አለሁ፤ የቁዝመ ላጥ አስጝጥዝ ጝተ መኩሽንድ መኩሸቁ አቐነዉድ ዊግትጝኩⶔ።
እኔን ቈሽ አምረዝ ዲግዝመ ትኽነዝ ችጝዥ የነውዙ እፃ ፃየው አቐነዊስ ከስጘ ወይቱ አቭንውዘነዙ ባኽልዝመ ጅውነይዙ ፃጀድ ውርቑጠ አቐነውድ ሚሪየቁ አስጝንጥዝ ላጥ ኻግርሸንቱ እቀኽቭርድም ወይትጎ ተርጝ ባኽልዝመ ፃጀድ ለውርድጛንስ ጉሰጒሰው አቐነውድ የጝ ሚሪየውድ።
ሚሊኒየምዝ እንጎ ዊትቁ እምተንዝ ጝተ ባኽልድ ኻይየቁ ሲረሲርን ፋጥርሽጝ ዊንጘጘድ ጉይጝ ነንቱ ሰቲዝ ግነ ባኽልዙ ሲረሲርንዙ ዲዝጝትድ ቈሸነውድም ጋልፅጝኩⶔ።
ላየ ውሸብለ መላኩ ደርበው ጥምቅትዙ በልዝ ግልወም አቑ እውነ ባኽሉ ሲረሲርንዝ ፈቁ አቐነውድ ዊግትኲ።
በሊዝ ሲርን ፈነዊስ ከስጘ ግልቁዝመ እቁንድ ጅምጘቁ ጝተይታቕምቱ ዜመዝመ አስጘንጥድ ዋርደቁ አቐነውድ ጋልፅጝኩⶔ።
ተረዊዝም ጥምቅትዙ በል ወይቱ ባኽልዝመ እምንትድ ኻየቁ ሲረሲርንዝ ኪብርዘነው እጝቂስቅ ኻይሽተው አቐነውድ ዊግትጘኲ።
ወይ ኽምረ ብሔረ እቅ ጭሰጭሰን ሳቁጠ ኻትመ ጭሰጭሰን ባኽልዝመ ቱሪዝም ጽ/ጝንድም ጥምቅትዙ በል ወይቱ ባኽልዝመ ቅርሰንድ አርቐ አርቒሰነውዙ ኽየው አገነ ብዘው አቐነውድ አርቒስኲ።
ሳቁጠ ኻትመ ጭሰጭሰን ባኽልዝመ ቱሪዝም ጽ/ጝንዙ ዲቈተ አት ካሳ ከበደ ጝታ ጋብዝ ጥምቅትዙ በልዝ ወይቱ ጅውነይዙ ኽዝቭድ ፍራትዝ ሳቁጠ ኻትመይል ተር እብለውትዝ ኪብርዘነውዙ ዲዝጝት ጽበነውድ አስክዝጝኩⶔ።
ጥምቅትቱ በልዝ እብለውዘቁ ባኽሉ ሲረሲርን፣ ዜመዝመ አስጝጥድ ቃፅልሰናንስ እቀኽቭሪዙ ክፍልድ ጥውሸው አርቕትድ ፃይስጛጙ አቐነውድ ዲቈተድ አርቒስጝኩⶔ።
ጥምቅት ጎንደርትል ይሽተዊዝጘድቅ ጥምቅት ሰቁጠትል የውም ጥቅለ ወይትልም እምንትዙ ፃየድ ሊቂጝቀት ባኽልዙ ፃየድም ጉልምድ ግሬው በል የጝ።
ጥምቅት ጎንደርትል ይሽት ዩኒስኮዝ ሚዝግቭሸውድ ኽዝቭድ ጝ ባኽልድ፣ ሲጘድ፣ ቅርሰንድ በሊዙ ግሬድ አርውሽ አርቐአርቒሰነውዙ አቅሚዝ የጝ። ሻደይቱ በሊስ ቲክን ወይቱ ባኽልድ አርቐአርቒስጠ ቸለውድ ጥምቅትዙ በልድ የጝ።
ወይትጘ እቁኒዝ ጅምሸው ዜመድ፣ ካሕናጣነዝ ዊርቭሸው ወረቭድ ኽዝቪዝ ሲርሸው ባኽሉ አልቨድ አውልም ቓልሽታውም።
አቓንስቅም ጥምቅትዙ በል እምንትዙ ፃየድ ሊቂጝቀት ይነ አቅሉ ባኽልድ አርቐአርቒስን ግርየነው ይና እጝቅዙ ዲቁትነይ የጝ።
ሳምራዊት ግርማይ
ጥር 15/2018




