ኽዳሴቱ ክትረድ ኽዝቭዙ ሲትፍሽንዝመ ኻግር አቒቱ ፈንዝ ኲንሸጘድ አምንሸው ኢትዮጵየቱ ጅግንትድ አልምስ ቓሊሰው ኲነ የጝ።
አቕሽም አሜሪከቱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስልጣኒዝጎ ተርጘት ጝተ 1ትረ አምረድ ሲሪየ ፃቭጝ ፃጝዝጘው ዊግሽኒል ኢትዮጵየቱ ኽየተ ኽዳሴዙ ክትረድ ኲንሻንድ ፈው ፈንድ አሜሪከ ሽፍንድረጘድ ዊግትጝ ዊንⶔ።
እንዝጘም ቈሽ “ኢትዮጵየ ናይል ዊርቨይል ኲንድረው ኽየው ክትረይዝ ምላሰን ግብፅ ቘይሽርኩች፣ ግብፅቱ አቑድ ቃፅብኩ፣እንዝጘም ናይል ግብፅ አቒል ችጝሸው አቐነውድ የጝ አርቐውድ” የነውዝም ጝተ ዊግንትነይድ ግብፅትጎ አቐነውድ ቓሊስጝኩⶔ።
እንዝ ሲሪየም ኢትዮጵየስመ ግብፅት ቲስመምኒዝጎ ነሰናንስም ሰራሸቁ አቐነውድ ዊግትጝ ዊንⶔ።
አሜሪከቱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ “ኽዳሴ ክትረዙ ፈንድ ሽፍንነውድ ይናይ የጝ” የቁ አጘንድ እን ሸወጭ አቒዝ ቈሽ ጝተ ቀነተ አቐቁ ግብፅቱ ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲስ በርስጘው ደብዳቢድ ዊግሰተ አቕኲ።
እን ሸወጭዝ ግብፅትጎ በርስጘው እፃይዝ ትራምፕ ኢትዮጵየት ጭቅተ ሚሪየው አጀንደ ፍራትዝ ጉይጝኩⶔ።
ኽዳሴዙ ክትረ ኲነዙ ፈንድ አሜሪከ ሽፍንድረው አቐነውድ 3ትረ ጊዝዝ ጉይጝኩⶔ።
ፕሬዝዳንትድ ኽዳሴዙ ክትረይዝ ጅሉዘ ኢትዮጵየስመ ግብፅስ ቲስመምዘናንስ ኻሰቭጘጘድ አርቒስጝሽም ግብፅ ጋብል አቐነውድ ግነ በርየቁም።
ግብፅቱ አቑዙ ተምዝንድ ደድሰው ፈን ችጝተ ማጥን ከቭሰናንስ አስልሽጘጘ ጋልፅጝኩጙ።
ኢትዮጵየትል ኽየተ ኽዳሴዙ ክትረይዝ ጉይሸቁ ጥወጥውሽተቅ የነውድ ዚልቀትነይዝ እክሰነው ማኽልኘ ምስራቅዙ ዚልቀተ ዲግ ፋጥረነው ቃውሰትነይዝ ፃይጘው ኻለይ አቐነውድ ሚሪጝ አሜሪከ ክትረይል ጝር ናንድ ድወነውዙ ተምዝት ፃይጘጘ ጋልፅጝኩⶔ።
እኔን ቈሽ ኽየተ ኢትዮጵየቱ ኽዳሴዙ ክትረይዝ ግብፅቱ ችብረድ ከቭሰው ዊግሽን አቐነውድ ዊገዊግሸነ አቕኲ።
ትራምፕ ግብፅቱ ፕሬዝዳንትድ አትረው ቃወተ የጝ የነውዝ እብለውዝጝሽም “ኢትዮጵየም አትረው ቃወተ ፃይረይ ጚ” ይጛንድ ወይሽትኲ።
እኒጅቅ ፃየፃይሽተውዝም ኢትዮጵየቱ ሙሕረን ደብዳቢድ ላው ጋብድ ከቭሰው አቐነውድ ቲስመምንድ እሩዝጠ ቸላውም ይሸተው ደይዝጎ ችጝጝኩⶔ።
ዊገድ ዲምቀን እጀቁ ላጥ ዊግነንዙ ኻለየንድ ፀናቐነ ፃቭሽት አልተው የጝም ይሽትኲ።
ገነ ቲስመምንድ ኪርሚጝቀት ላው ዊግንዝጎ አልተው ኻሰቭ ፃይን አልተነው ላው ቲስመምዘተዙ አካሊስ ኻይሽትጠ ቸላው ኻሰቭ አቐነውድም አምንሽኲ።
እኔን ቈሽ ንቕፀው ጉግዝ ኢትዮጵየስ ሰጋቕን አጠ ቸለው ኻለይ አቐነውድ ሚሪሽኲ። ግብፅስመ ሱዳን ግነ ትራምፕቱ ቲስመምዘነውዙ ጝተ ኻለይድ ለምርጘጘድ አርቒስጝኩⶔ።
ሳምራዊት ግርማይ
ጥር 15/2018




