ሳቁጠ ኻትመይል 7ትረ ኻግሩ ምርፀድ ናፅነይዝ ተምዝጘው ፓርቲድ ማርፀናንስ አስልሽጘጘድ ሳቁጠ ኻትመዙ ፅበጥድ ዊግትጝኩⶔ።
አውማው ኢትዮጲው ዜገድቅ ዚረዝ፣ ኽቭርዝ፣ ብሔርዝ፣ ፆተዝ፣ ቈንቈዝ፣ ኻይማኖትዝ፣ ፖለቲከዝ ሲሪሸው ውርም አይንት ቺተን ዊኒጝቀት አውማው ምጝግስትዙ ተግዝ ኰር ጨቨቅ ፃጝሽተቁ ምርፀንጥዝ ማርፀነውዝመ ማርፅሽተነውዙ ሚቭት ፃየው አቐነውድ ኢፌድሪቱ ኽገ-ምጝግስት አንቀጽ 38 (1) ፃድቅኲ።
ምርፀድ እጝቅቱነይ፣ እርውነይዝ ሲሪሸው ማርፀተ ኽዝቭድም ሚስጥርዙ ድመ ይወነውዙ ጝሚቭትዝመ ናፅነይድ ኻየው ጒደነዝ ጝ ጭሰጭሰው ቃወተድ ጝቕም ማርፀዊዙ ፃጝት የጝ።
ውርም እኰ ኽገ ምጝግስትዝ ፃድቀው አቕሽም ዲቈቁ ምርፀዙ ስረተንድ እክሱ፣ እማንትነይዝመ ዲሞክራሲው ስረትዝ ኽዝቭድ ማርፀነውዙ አገነድ ችጝኩ የናንስ ዝቀወኲ።
መርጌተ ፍስሐ ፃዲቁ ሳቁጠ ኻትመዙ ፅበተ ጛይ። 2018 ዓ.ስ ግንቭት አርፈይዝ ፃጝሽተው ላጝጠትረ ኻግሩ ምርፀድ ማርፀናንስ ጥውሸው አስልሽትድ ፃቭጘጘድ ዊግትጝኩⶔ።
ምርፀዝ ጅሉዘ ጥውሸው አርቕትድ ፃየቁ አቐነውድ ጉይጝ ጅውነይዙ ሊግዝትዝ ትኩርት ፃቨውዝመ ኻሰቭዙ ቺተን ፃየው ቃወተ ማርፀናንስ ዜገንዙ ሚቭትድ ኻይሰነው ጥውሸው አቐነውድ ልብስጝኩⶔ።
“ኽዝቭድ ናፅነይዝ ማርፀነውዝመ ማርፅሽተነውዙ ሚቭት ፃይኩ፣ ይንም ተምዝነው ፓርቲድ እኩሱነይዝመ ናፅነይዝ ማርፀናንስ አስልሽነቅ የጝ” ይጝኩⶔ።
ይና ኻግርቱ ዲቈቁ ምርጸዙ ፃጝትድ ቲግቭርዝ ቓልሽታንድ “ሲመይ ጒታዉ ምጝግስት ኪስሽታዉ” የው የነየንድ የጝ ቲግቭርሻጙ ዊነውድ።
እቀ ኽቭርድ አውት ማርፅጠ ጥውሸው አቐነውድ ኻስቨናንስ እኮ አገነድ ችጛውም። ቺተዝ ቈሽ ወይቱ ጅውንጢል ቲክርክርሸተ ፓርቲየንዙ ሲትፍሸንድ ሳስየው ዊነነዊዝ እቀኽቭርድ ፓርቲየንዙ ኻሰቭዙ ቺተንድ ልብት ማርፃጙ ተርየውም።
መርጌተ ፍስሐም ወይትል ፃጝሽተቁ ምርፀዙ አይንተንድቅ ቲክርክርሸጥ ፓርቲየንዙ ጒስጉስንድ ሳስየው አቐነዊዝ ተከተከው ላው ፓርቲ ጭቑ ኽዝቭድ ማርፃጙ ተረነውድ የጝ ጉይጘውድ።
ላየ ሳቁጠ ኻትመዙ ፅበተ ውሸብለ አስመላሽ ሕሉፍ
ላይ ኻግርት ዲሞክራሲዝ ቃወናንስ ዜገን ጝተ ቃወተድ ማርፅጘው ስረትድ ችጘነውድ ቀሰው አቐነውድ ጉይኲ።
አቕሽም ዲሞክራሲው ስረትዝ ቲግቭርሸነውዙ ቢተም ፅበነውድ ዲቈቁ ምርፀንጢስ ልብተነውድ ዊግትኲ።
“ኽዝቭድ እኒስ በውግ ላየ ፓርቲ ማርፀነውዙ አገነ ችጝየውም፣ ነን ግነ ቺተቺተቁ ኻሰቨንድ ወይሽትጝጠ ቲክርክርሸጥ ፓርቲየንዝ እርወ አቐው ዋለ ፋጥረነው ቅመተ ምጝግስቲስ ኻይሽተኩ” የውኩ።
ውሸብለይዙ ጋልፅኒዝጘድ ኽዝቭድ ጥውሸው አርቕት ፃየው አቓንድ ቀበሊስ ኪርም ብሔረ እቅ ጭሰጭሰኒል አሽ ምርፀድ ፃጝዘቁ ፋፅምዘጥ አካለንዙ ጥቕዘዝ ምላሰን ግነ ተምዘው ፓርቲድ ማርፀነውዙ ሚቭትድ ብጠ ጥውሻውም።
ነንቱ 7ትረ ኻግሩ ምርፀድ ቺትየው ፃቨውድ “ዲሞክራሲዙ ቲግቭርድ ዲዝጝዝጘ ፃቭሽታጙ የጝ” የው ውሸብለ አስመላሽ ኽዝቭድም ቺዝየው ኻሰቭ ፃየውድ ማርፀናንስ ጥውሸው አስልሽት ፃቨነውድ ጋልፅኩ።
ሳቁጠ ኻትመ ጭሰጭሰን ብልፅግነ ፓርቲዙ ዲቈተ አት ዳዊት ምትኩ ጝተ ጋብዝ ኻትመ ጭሰጭሰኒዝጘድ ላጝጠትረ ኻግሩ ምርፀድ አምንሸው፣ ናፅነይዝመ እክሱ ጒደነዝ ፃጝሽትጠ ማጥን ቃውሰ አስልሽትዙ ሰቭድ ሰራሽታጙ አቐነውድ አርቒስጝኩⶔ።
“23 ምርፀ ጣቭየኒል ምርፀድ ፃጝዘናንስ ጥውሸው አስልሽትድ ፃቭንኩኑን። ምጝግስት ብልፅግነ ፓርቲዝ ይወው ኽግዙ ከለለድ፣ ኽጉ ጒደነዝ ቲክርክርሸናንስ ተረቁ ቺተቺተቁ ቲክርክርሸጥ ፓርቲየንዝም ፃውተዙ ኻይልዝ ተሚሰው ከቨዝመ ኽግዙ ከለለ ችጝጥጘ ማጥን አስልሽንኩኑን” ይጝኩⶔ።
ኻትመ ጭሰጭስኒልም አውማው ኻሰቭ ፃቀር የጝ የው አካልድ ቲክርክርሽጠ ማጥን ምቸው አቕንት ፋጥርሻጙ አቐነውድ ሚሪጝ ጥወቁ ፓርቲየን ላው ጭሰጭሰተይዝጘድ ጥውሸው ከቨድ ፃቨቁ አቐነውድም ልብስጝኩⶔ።
ኽዝቭድ ካርድ ኰሪዝ ፊሰነውዝ አው ፓርቲድ ወረጘ ፃይ ተረጘድ፣ ኽዝቭድ አርውጠ ቸለው፣ ዲሞክራሲው ጒደነዝ ቃውጠ ቸለው አቐነውድ አርቕት ፃየነውዝ እንዝጘም ጭቅተ አቕየው ሚዝረይስ እክልድ ጝ ሚቭትዝመ ናፅነይድ ኻይስ ሚስጥርዝ ማርፀናንስ አስልሽጠ ጥውሸው አቐነውድ ኻትመ ጭሰጭሰኒዙ ብልፅግነ ፓርቲ ዲቈተ አት ዳዊት ምትኩ ኻስቭዝጝኩⶔ።
ሳምራዊት ግርማይ
ለካቲት 30/2018




