አልምቱ ኻውየተዙ ወየድ 110 ዶላርዝ ንየ ቈሸነዉድ ጋልፅሽቱ።
ምርምረዝ ችጝሸው ላው ክትቫት እጝቅ እቘ፣ ግፈዝመ ላውጥውጥሸተ ፅውዘንጥ ማኽተነው ቸለው አቐነውድ ምሁረን ጋልፅⶔ።
አምረዝ ላጝጠ ሚሊዮን ካንሰርዙ አይንተ ማኽተነው ቸልሸው አቐነውድ ጋልፅሽቱ።
ትራምፕ ኽዳሴቱ ክትረይዝ ቲስመምዘተ አቕጝ ምልው ይጙ!!
ልድትዙ በል አልምቱ ኻግረንዝ!!
አልም አቅቨ ቴክኖሎጂ ቢንዙ ምፅነድ ንየስ ዩ!!
ጃፓንትል አእምሮ በነውዙ ችግሰል ሊቨቁ እቅዝ ከቨነው ቸለው ቴክኖሎጂ ሰራሽታጙ አቐነውድ ጋልፅሽቱ።
ሩሲየስመ ዩክሬንስ ዲግዙ ቲስመምኒዝጎ ተርጥጘ የጝ።
ብራዚል 30ትረ አየር ንቭርትዙ ጉባኤድ ፃጝዝተ የጝ
አቭርደቁ ምጝግስተንዙ አጉረተ ደጝት ጝንድ