እፍርት

“ይና አምሩ ምኻየድ ቺዝጝ የጝ”።

‎ባኽሉ ጕደነዝም አነ ዚምኑ ጒደነዝ አክኑሸው አርሽነይዙ ሰቭድ ኮር ጨቨቅ ላውጥውጥሽጛጙ ተረቍ አርፍጥድ ቲክን አምረድቅ ሰራሽተው አቓንስቅ ዝላዘው ዊገድ ግነ ነቃቅን፣ አትረዝመ አርቕት በንዘው...

‎አርወድ ሊጙን የጝ

‎‎ብላ ክልልድ አርሽነይዙ ዚርፊዝ ኽየው ፖቴንሻል ፃየቍ ኻግርሸንትቍ ክፍላኒስ ላውድ የጝ። እንሰስ ፍርዘናንስመ ቺተቺተቍ ኽወጥ ጊቭርዘናንስ ሚቸው አየር ንቭርትዝመ ሚልክ ዝቨም ፃየው የጝ።  ቺተዝም...

‎‎”ዚረድ እየ የጝ ፊትጘውድ”።

‎‎‎ቺዝጝዙ ሰቭ አምረድቅ ሰራሽተው ቲግቭር አቕሽም ጫረዙ ኮሪዝ ግነ ላጥ ኮራኒስቅ ቺተው አቕንትዝ ፍራትዝ ሰራሽተው ኮር የጝ። ጒዝ ጨተድ ፍጥሩ እስወይዝ ኽወጥድ ቢቍልዘናንስ ጝፃየው...

 “አምር ቲክልነውድ ነን ሚቸሚችዝናጙ የጝ፡፡”

‎‎‎ዘፈን ጝታ አልቛዘዝመ ቺተቺተው ቀለሚዝ ዝቨስ ገይፅ ጭቑ አቒጝቀት ትኽኑ ሩሄዝ ወዝም ጛይ። ፍጥሩ ሚዘንድ ኻይሰናንስም ዚቭ ጛይ። ችግሰድ ግነ እጅር ኹር ንቕፀ ሩሄድ...

ድኽት አቭኑዘነው ሲጘ አጠ ጡሸኩ

አርሽነይዙ አድለ ኢኮኖሚድ ኢትዮጵየ ንቕፀቊ ዚምናንዝ አሩሽራጙ ተትርኩች። ኻግርሸንትል ፅበው እቀ ኽቭሪስም 80% አጠ እቀ ኽቭርድ አርሽነይዙ ዚርፊል ውላቐው አቓንድ፣ ጥቅለ እቀ ኽቭርድም ጭቅተዝም...

ማንጠ እኹረው ፍጥሩ ፃጀ!

  አቑ ችጝሸውድ ሲመይስ፣ ዝቨ ጋፂስመ ዝቨ አቒስ የጝ። አቑ እስወ አቕ ሊቨነውዝ፣ እብለወዝ፣ አውለዝመ ዝቨ አቒስ ፍልፍልደነውዝ ላው ጅውነይስ ላየ ጅውነይዝጎ ቅብርጠ ቸለው ፍጥሩ...

ክይውረዊዝ ልክ የጝ ለምትረውድ

‎‎ፍጥሩ ፃጀድ ታኽንኽነነው አየር ንቭርትዙ ልውጠዝመ ብጥ ሺርሽርሸነውድ እዳዘነዊስም ቢዘ አርሽነይዙ ሰቪዝ ፈን ነሰናንስ ፃየው እኩሰድ አጉረው የጝ። አውየንም አቕንትዝ ኢኮኖሚ ሊግዝሽም አቕሽ ብዝሃ...

“እፈረዝመ ፍልዝ ታኽንኽኒጝቀ ሊግዛውም”

ደን የነት ፍጥርዝ ቢቍለቍ ወይም እጅር ናንዝ ቲክልሸቍ ዘፋንዝመ ዘፋንዙ ዓምል ፃየቍ አውማው እፅዋታንድቅ ጥቅልዘው ቃል የጝ። ደንዙ ጝችጝሽንድ እጅር ናንዝ ቲክልሽ እፍርደውዝመ ፍርጥዝ ቢቍለው...

አቢታየጘድ ሊሚድና

ታዝቱ  እቀ ተስር ኪዝድ  ኤሌክትሪክዙ ኻይል ግርቭዘናንስ ኻሊሽት ሰራሽት አግልግለ ይወነው ኪርመውድ 2000 ዓ.ስ የጝ። ኪዝድ ኤሌክትሪክ ግርቭዘነዊስ ከስጘዝ ፈራቐው ኻዘዙ ፃጀ ችጝሸነ አቕኩ።...

” ብልኺስ ሸውነ ፣ ኻጚስ ግቨር “

ኢትዮጵየ ንቕፀቍ ዚምናንዝ ዊንዝረቍ ላውንትቍ፣ ነፅነይዝቍ፣ ዚነይዝቍዝመ ቸለቸልሽንዝቍ እሴታን ፃይረይ ኻግር አቐነውድ ቀነተዝመ ቺዝጠ ፃለት ሚዝርደው እማን የጝ። እንዳይ እሴታንድም ኹሪስ ኹርዝጎ ከረከርጛጙ ኻግሩ...

ጂጘ

- Advertisement -spot_img
AMECO Himitgna