እፍርት

አቝ ፅባጙ ግድርዳይንም

አፍሪከስ አቑዙ አረ ይሽትራጙ ጭጝሽረይሸን ይና ኻግር ኢትዮጵየ እየቱ ሚንወዙ ዚርወዝ ቺተው ትኩርት ይውር ጊቭርዘነው ኪርምረት ሻቘ እምታን እጊስርኩች። ዚርፊስም ቀው ፈን ችጘነው ቸልሽኩ።...

ንጭ ታትነ አየውም

አፅንኸዝመ ምርምረዝ ቺተቊ ኽወጥድ ጒዝጨተይዝ አልሰነው ጝኻይልድ በክንዚጝቀት በንዘው ፈንድ ችጛንስ ቸልሰቊ አርሽነይዝቊ ስነ መለኒስ ላውድ የጝ፡፡ ቺተዝም ኢትዮጵየታት ተከቊ ጝተ ሩሔድ ቺዝጝዙ ሰቭል...

ጒዝ አርማው እጅር አር አቒጝቀት አርመ የጝ  ኻቭዘውድ

  አርመ የነት ፊዚጝቀ ቢቁለው ጒዝ ጨተድ ፊዘቊ ኽወጢዙ ኹረድ ሸማሸው፤ ኽወጥድ ዚጥጘ ዊንጘቊ አቑድ ዝየው፤ ኽወጥዙ ፁዘዝመ ኾይረዝ አልተነ አቐነውዝ ኽወጢል ቘጨ ችጝዘው ፃቀ...

ሰቭትናጙ ዋቕርነ

ይና ኻግርቱ አርሸነይዙ ዚርፍድ ዲቈቍ እምታኒዝ ችግስጥድ ችበችብርጠ ቸለው አቅም ኲንሸው አቕሽም ነንቱ ሰቲዝ ግነ ዊነው ትኩርቲስ ቃፅቫጙ ተረነውድ ላውላው አፅንኽጥ ቓሊስጘኩ። እን ዚርፍድ ንቕፀቍ...

ፍጥርት ቃጽልጠጘ…

ዓልምትል እትላጙ ፅበው አየርዙ ልውጠድ እሩዘነው ጋብዝ ዘፈን ፃይጘው ችጘርድ አጉረው የጝ ። ደን ሚንምንሸነዊዝ ምላስንዝም አልምቱ አየር ንቭርትድ ላውጥውጥሻጙ ፤ ኽረዝመ አጉረው ብርትዝ...

“ጾተ ችብስየው ኽነድ”

ሚንወዙ እፍርትዝ ፈኑ አቐናንስ ንቕፀው ጊንዝቭ፣ ዝቨ፣ እቀ ኽቭርዙ ሲትፍሸን፣ አቑዙ ፃጀ ... ተከተከቁድ በንዘኩ፡፡ እቀጘዝ ንቕፀውዝ ኪብረው ሲርየ እፍርትም የጝ፡፡ ኻግርዙ ፅበንዝ ወዝ አቓንስቅ ንቕፀው ጊንዝቭ...

ጂጘ

- Advertisement -spot_img
AMECO Himitgna