እክሰዝመ ጪሰጭሰን

ዚምኒዝቊ አርቨኝጥ አድዋቲስ 

‎አድዋቱ ድሊስን ኢትዮጵየቱ ብሔሩ ክቭር፣ ማኽተም፣ ጝጭል ኽዝቨንዙ ናፅነይዙ ሽሹደ የጝ፡፡ እጝቅ አልምቱ እጅሩ ክቭር ቓልሽተውዝመ አርቕትዝመ እክሰል ሳጥሸው ኽየው እርቁድ ኪለው አድወቱ ኽየተ...

‎እጉር ዳቐው ልኩዝ ጻጘነው ኪርምንኩኑን! 

‎ጉጉ ፊሠኩ ጉጉ ነሠኩ፣ ጉጉ ጻጂሠኩ ጉጉ ብሽታንድም ድኽትል ማለኩ። አልምትል ኢኮኖሚዙ ፍልውልወድ ጉጉዝ አቐነውድም እኒስ ላው ቃሊሰነ የጝ። ‎‎አልምቱ ኻግራኒዙ ኢኮኖሚድ ሻቘ ትራንስፖርትዝቊ መለንድ...

ኻግርቱ ሊግዝትዝ ፅጋ አቐው መስነ……

‎‎ሙስነ የነት ኻግርዙ ሊግዝትዝ አንጸ አቐው እኒዝጘም እርጋቐው ፖለቲከ ዊናየጘ አውግረው ኢኮኖሚዙ ብክንት ችጝዘነውዝ ኢኮኖሚዙ አሩሽንድ እርወ አቐው አቕንትዝ አሩሸናንስ ቸልሳው ኽየው ኻግርዙ ጽጋ...

ጨዉንክ ፃጅተነው ዊንጡመ?

‎ድኽትድ ኻቐናንስ ዊንም እልቱ ኹረ ኹን ጨነው ችጘናንስ ጝታ ጅውነድ ማልን ሲድትሸነውዝመ ጨውንል ውላቐነው እክሰ አይንቀስቅ ቕልመ ደፋሰውዝመ ኒውርሰው ቲግቭር የጝ። ወይ ኽምረ ብሔረ...

ዲግዙ ወየድ ዋቐ አጠት?

‎‎ኢትዮጵየ ንቕፀቍ ዚምናንዝ ዊንዝረቍ ላውንትቍ፣ ነፅነይዝቍ፣ ዚነይዝቍዝመ ቸለቸልሽንዝቍ እሴታን ፃይረይ ኻግር ጝር አቐነውድ እንቅ  ሚዝርደው እማን የጝ። እንዳይ እሴታንድም ኹሪስ ኹርዝጐ ከረከርጛጙ ኻግሩ ላውንትድም...

ቺዛጙ ተረው ፃግብጂቱ ዊርየው አቚዙ አልስን

‎ወይ ኽምረ ብሄረ እቅ ጭሰጭሰኒዙ ዊር የው አቑዝመ ችጝሽተትነይድ ቃልሽታንድ 52 ላይስ የጝ። ብሄረ እቅ ጭሰጭሰንዙ አቑዝቊ ችብረጥድ ቺተቺተቊ ፍጥርቊዝመ እጅር ሰራሸተ ችግሰጥዝ ፊትንሸጛጙ...

ብሔር ብሔረ እቅዝመ ኽገ ምጝግስቲስ

‎ይና ኻግርትል ዲሞክራሲዙ ስረት ፋጥርሻንስ ዲሞክራሲዝቊ ችብረጥዝመ ድርጅታን ፋጥረነውዝ አትርዘነው በንዘኩ፡፡ ጉልምደው ዲሞክራሲዝመ ኻስቭንዙ ባኽልድ ጉልምዘነው ላይ ኻግርቱ ሊግዝትዝ በንዘቊ ሲርይቊ ገባኒስ በው ቃውሰጥ...

ጽይኑድ ድሰው…….

‎ዲግ አውማው ገቨይዝቅ ሲሪየ የጝ። እጅርኹር ኾነው ዝየነውዝመ አየር በንዘዊዝጘን ዲግም አውማው ፍጥሪዝቅ ሩሄዝ ጭን ግሬናንስ በንዘው አውግረው ገቨ የጝ። ዲግ እጀው ብጣይል ሩሄ ጻየቊ...

በዊስ እግርገ ዳረይ ኻትመ…

‎ሳቍጠ ኻትመ 1956 ዓ.ስ ኪርም ዋግ አውራጃዙ ማኽልዘተዝመ አይነተ ኻትመ አቕር አግልግለነዊል ችጝሸች። ኻትመሸን ጝር ጅሉዘይል ውቅር መስቀለ ክርስቶስት ቈሽ ንቕፀቍ ሲጘ ጒይጥ ቅርሰንዙ...

‎እሊግዘው ኰርዙ ዋቕረ..

ሰቭዙ አገነ ፋጥረነ ጒደንጢስ አርሽነይዙ ዚርፍ፣ ኢንዱስትሪዙ ዚርፍ፣ አግልግለዙ ዚርፊዝመ ኮንስትራክሽን ዚርፍ ፈራቐው ችጘር ፃየቍ ጛይ። ‎‎ውሸብልድ ጝታይታ በንትዝጘዝመ ጝታ ቸልትዝጘድ ቓልናጙ ሰቪል ግሪጥጘ ፃቨነው...

ጂጘ

- Advertisement -spot_img
AMECO Himitgna