እክሰዝመ ጪሰጭሰን

ጽይነዉድ ጥዉሸዉዝ አሩሸቅ የነዉ ነሠዉ ቖጨድ!

‎‎ለልዙ ጻጀዝ አይነተ ችግሰድ ሙየ ጒይጢዙ አርቕት ቢተ፣ለልዘጥ ጐዘ መዛኒዙ አቕንትዝመ እቻቐቅ የነዉ፣ ወየዙ ኪብርን፣አልስንዙ እጅጝት ዊርተዙ ችግሰ፣ ኽግዝ ቢዘ አቐዉ አንጸ አርመዝመ አንጸ...

ዲግዝ ልቕርደቁ…

ንጭትል አልም ሳልጥንድረዉ 21 አድለ ዚምኒዝ አልም እጅር ኹርዙ ሚቭቲስ ከስጘ እንስሰንዝመ ዘፈኒዙ ሚቭትድ ኪብርዝጘዉ ዚምኒዝ ይነ ኻግር ኢትዮጵየ ግነ  እጅር ኹርዙ ችጝሸነዝመ ኻይማኖተኘ...

“መውሊድዙ በልዝመ ኪብርዝንድ”

መውሊድዙ በልድ መውሊድ አል-ነቢ” ዊንም መውሊድ አን - ነቢ ይሽተነውዝ  ጭጝሸው አቓንድ እጅጚዝ ጭጝሻንድም መውሊድ የነውዝ ጭጝሸኩ፡፡ ግሬድም ነብዩ ሙሃመድቱ እኹርሽንዙ ግሬ የጝ፡፡ ቱርክትቊድ ቈሽ...

30 እምት ገረዱ አግልግለዝ

ሚድየዝመ ገረዱ ዲምቅሽንድ ነንቱ ዚምኑ ዓልም አቒዝ እቀጘዝ ተሚሰተ አቐቊ ገበኒስ ዳቕሽተጥ ጛይ፡፡ ሚድየ ቴሌቭዥን፣ ሬድዮ፣ ጋዜጠዝመ ዲጂታል ሚድየ ተከቊዝ ምላሰን ሚዝረ ዲቈዲቊሰናንስ፣ ክንሰናንስ፣...

አሚኮ 30 እምትዙ ጒዥትንዝ…

“በኩር” የዉ ጋዜጠዝ ጝቃዉሰተነይድ ኪርመዉ ብላ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ( አሚኮ)30 እምት ዉሸብለዙ እድሚዝ ክልሊዝ ዲቁ ያንድም፣ ኢትዮጲየስ የዉም ምስራቅ አፍሪከስ አቐዉ እክሰዉ ሰቭ ሰራሻጙ...

‎ቃውስር እኹርሽች ጚ ቃውስር ሊግዚረይም

‎‎እፍርደነው፣ ሊግዘነውዝመ ላውጥሸነው አውማው ትኽኑ አእምሮ ፃየው እጅሪስቅ ኻይሽተው ገቨ የጝ። ዝቨይል ፅበው እልዝ ቓልሽተው እፍርትድ ተርጠ ማጥን ቈሽ እስላው እጅርዙ አእምሮድ እፍርድጠ ግድ...

‎”ኪፍልሰው ጚ እፍርዘው ችጚነቅም።

‎ ኢትዮጵየትል ግቭርዝመ ቀረጥ ኪፍለነውዙ ኪርምንድ ቓልሽታንድ መንግሥትዙ ሲሪሽኒ ጅቅ ፃየፃይሽተው አቓንድ፤ እንዝም ሲርየ ኻግርሸንትል  መንግስት ሲሪሸው ጊዚስ ኪርም  ቺተቺተው ሚልክዝ መንግስት ማሉዝ ግቭር...

ጝርሽጙድ አበ፣ ጝር ሊግዝትድ ዲበ

‎‎ሰቍጠ ኻትመ ከ1956 ዓ.ስ ኪርም ዋግ አውራጀዙ ማኽለኘዝመ አይነተ ኻትመ አቕር አግልግለነዊል ችጝሸች። ኻትመሸን ጝር ጅሉዘይል ውቅር መስቀለ ክርስቶስት ቈሽ ንቕፀቍ ሲጘ ድቈጥ ቅርሰንዙ ወነ...

እጝቅ ጝውላቐዊዝ ፈኑ አጠ ጡሸኩ።

‎‎ችብረጥድ ኽዝቭዝ አግልግለ ይውጛንስ ይሽትጝ ችበችብረቍ አጝሽም ቺተቺተቍ ችግስጥድ ምላሰን ፃቨነውዝ ኻለይ ጉሬድ ጝበነው አግልግለድ ኮሪዝ ችጝ ሲቪታየጝ ፃቨቍ ችብረጥዝመ ሰራሸጥ ፅበነውድ ኻዲሻውም። ቺተዝም...

“ዚረ ጎነይዝ ዚረድ ኹኑን”

‎ዓልም ፈተነዙ መድረክ ጚ። ላውድ እቛራንድ፣ ላውድ ሊዘኩ፤ ላውድ እፍት ቲርፍዛንድ ላየድ ግድርደኩ። እጅር ኹርል አጋልደቍ ፈተንጢስቅ ግድርዝጘድ አጉረው ችግሰ ቲክንዘው እጀውም። እንዝም አጠት...

ጂጘ

- Advertisement -spot_img
AMECO Himitgna