የመስህብ ስፍራዎች ሰሜን ሸዋ – የወፍ ዋሻ እና መንዝ ጓሳ መገኛ ድንቅ ምድር! By Walelign Kindie - April 14, 2025 0 299 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር: ሚያዚያ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የተለያዩ ድንቅ የተፈጥሮ መስህብ ቦታዎች ይገኛሉ። የወፍ ዋሻና የመንዝ ጓሳ ማኅበረሰብ አቀፍ ጥብቅ ደኖች ባለልዩ ውበት ቦታዎች ናቸው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!