የዓባይ ወንዝ ዳር የውበት ሰገነት

0
67

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ ታላቁ የዓባይ ወንዝ ከጣና ሐይቅ ተለያይቶ ከሚወጣበት ውብ ቦታ ወረድ ብሎ ሌላ የተንጣለለ የውበት ሰገነት አለ – የአማራ ሕዝብ ዝክረ ታሪክ ማዕከል።


ይህ ማዕከል የአማራ ክልልን ሕዝብ ታሪክ፣ ባሕል እና እሴት አደራጅቶ የያዘ ማዕከል ነው። የአማራ ሕዝብ ዝክረ ታሪክ ማዕከል በእድሜ ጠገቡ የዓባይ ወንዝ ድልድይ እና ውብ ኾኖ በተገነባው አዲሱ ድልድይ መካከል ያረፈ፣ የውብ ኪነ ሕንጻ፣ ሥዕል እና ቅርጻ ቅርጾችን የያዘም ነው።

በአሚናዳብ አራጋው

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here