👉ከከሚሴ 11 ኪሎ ሜትር ተጉዘን ሸክላ ቀበሌ ላይ ወደ ቀኝ በመታጠፍ 5 ኪሎ ሜትር እንደተጓዝን ማራኪ በኾነ የተፈጥሮ አካባቢ ላይ ይገኛል።
👉በ1960 ዓ.ም አካባቢ የተሠራ ታሪካዊ መስጅድ ነው።
👉ጥሩ ሲና ለየት ያለ ሃይማኖታዊ ሥርዓት የሚከናወንበት መስጅድ ነው ።
👉ጾምና ጸሎት፣ ሃይማኖታዊ ትምህርት መማር፣ ማጥናት እና እምነቱን ለማስፋፋት የሚረዱ ጽሑፎችንና ኪታቦችን በማዘጋጀት ሕይወታቸውን ይገፋሉ።