ጎንደር ደብረ ብርሃን ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን

0
654

👉በ1674 ዓ.ም አካባቢ በአጼ አድያም ሰገድ ኢያሱ ተሠራ።
👉ሥዕሎችን በማሠራት ቤተክርስቲያኑን አስጊጠዋል።
👉ይህ ሥዕል በሰኔ እና ኅዳር 12 ቀን ለዕይታ ይቀርባል።
👉ቤተክርስቲያኑ በሣልሳዊ ዳዊት እንደገና ተሠርቷል።
👉በውስጡ ያሉ ሥዕሎችም በጊዜው የተሣሉ መኾናቸው ይነገራል።
👉በጊዜው የነበረው ጸሐፌ ትዕዛዝ ሐዋርያተ ክርስቶስ ስለሥዕሎቹ ሲመሰክሩ ዓለም ከተፈጠረ አንስቶ ወደፊትም እንዲህ ያለ ሥዕል አይኖርም በማለት ነበር።
👉ሥዕሎቹም ትልልቅ ዓይኖች ክብ ፊት ያላቸው የጎንደር መታወቂያ ናቸው።
ምንጭ፡- አትሮንስ ሚዲያ እና አማራ ድንቅ ምድር

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here