ዲማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም

0
549

👉በምሥራቅ ጎጃም ዞን በእነማይ ወረዳ ይገኛል
👉ከደብረ ማርቆስ ከተማ እስከ ወረዳው ድረስ 96 ኪሎ ሜትር ይርቃል
👉ከአዲስ አበባ 265 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ያገኙታል
👉የተመሰረተው በ1297 ዓ.ም የቀድሞ ስማቸው አባ በኪሞስ በኋላ ግን ተከስተ ብርሃን በተባሉ የሃይማኖት አባት አማካኝነት በአጼ አምደ ጽዮን ዘመነ መንግሥት እንደሆነ ይገለጻል
👉ገዳሙ የፍቅር እስከ መቃብር ደራሲ ክቡር ዶክተር ሐዲስ ዓለማየሁ የተማሩበት እና የመጽሐፋቸው መቼት ነው
👉ረጅም ዘመናትን ያስቆጠሩ ከነገሥታት፣ ከመኳንቶች እና ከምዕመናን በስጦታ የተበረከቱ ውድና ታሪካዊ ቅርሶች አሉት
👉ገዳሙ ቅኔን ጨምሮ አራቱ ጉባዔዎች የሚሰጡበት ነው

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here