ባሕረ ጊዮርጊስ

0
274

👉ከግንደወይን ከተማ 12 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል
👉ሐይቁ ያለበት ቦታ ከባሕር ጠለል በላይ 2ሺህ 611 ሜትር የሚደርስ ከፍታ አለው
👉አማካይ ስፋቱ 112 ሄክታር ሲሆን ጥልቀቱ ደግሞ 26 ሜትር ነው
👉ከሐይቁ ምሥራቅ አቅጣጫ ወደ ውኃው ውስጥ የሚያስገባ 50 ሜትር የሚረዝም ቀጭን የመሬት አካል አለው
👉በሐይቁ ላይ ተንቀሳቃሽ ደሴቶች ይገኛሉ

ምንጭ፡- የምስራቅ ጎጃም ዞን ባሕል እና ቱሪዝም

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here