የመስህብ ስፍራዎች ባር ኪዳነ ምኅረት By Walelign Kindie - June 12, 2024 0 197 FacebookTwitterPinterestWhatsApp 👉በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ ቆላማው ክፍል በአበርገሌ ወረዳ ትገኛለች 👉በ1870 ዓ.ም ተመሰረተች 👉በአጠቃላይ ከ80 በላይ ጥንታዊ፣ ታሪካዊ እና መንፈሳዊ ቅርሶች አሏት