ማይባር ሐይቅ

0
271

👉በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ከደሴ በ14 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል
👉ሐይቁ 55 ሄክታር ስፋት ያለው እና ከባሕር ወለል በላይ 63 ሜትር ከፍታ ላይ የሚገኝ ነው
👉12 ሜትር ጥልቀት እንዳለውም ይገመታል
👉ሰማያዊ ቀለም የተላበሰና ለዕይታ ማራኪ ነው
👉በሐይቁ ውስጥ ቆሮሶ እና ዱቤ የተባሉ የዓሣ ዝርያዎች በስፋት ይገኛሉ
👉ሐይቁ ተስማሚ የዓየር ጠባይ ያለበት፣ ዓሣዎችን በቀጥታ እና በትኩሱ መመገብ የሚቻልበት የመዝናኛ ስፍራም ነው

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here