ዳና – አንጋፋው የእስልምና የልህቀት ማዕከል

0
211

👉የተመሰረተው በ1873 ዓ.ም መኾኑ ይነገራል
👉በመንበሩ 12 ቋንቋዎች ይነገሩ እና 14 የትምህርት ዘርፎች ለትምህርት ማዕድ ይቀርቡ ነበር
👉ከ19 ሺህ በላይ ተማሪዎች የተስተናገዱበት ጊዜ መኖሩን ታሪክ ያስረዳል
👉ማዕከሉ በሕብረ ብሔራዊነትም ተምሳሌት ይደረጋል
👉ከአዲስ አበባ 515 ኪሎ ሜትር፣ ከባሕር ዳር 365 ኪሎ ሜትር፣ ከወልድያ 20 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል
👉ቀደምት መስጊድ፣ ኸልዋዎች (መጸሞኛ ጎጆዎች)፣ ጥንታዊ ድርሳናት፣ የሊቃውንት እና የቅዱሳን መካነ-ስፍራዎችና ቀብሮች ይገኛሉ

የመረጃ ምንጭ፦ የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here