በደቡብ ወሎ ዞን ከኮምቦልቻ ከተማ ከ20 ኪሜ ባልበለጠ ርቀት ላይ ይገኛል። የቃሉ ወረዳ እና የተሁለደሬ ወረዳዎችን ያዋስናል። ከደሴ ከተማ በቅርብ ርቀት ከምትገኘው ከሐይቅ ከተማ ደግሞ በምሥራቅ አቅጣጫ 17 ኪሜ ብቻ ነው የሚርቀው።
የአርዲቦ ሐይቅ ስፋቱ 25 ኪሎ ሜትር ያህል ነው። አማካይ ጥልቀቱ እስከ 34 ሜትር ይደርሳል።
ሦስት የዓሣ ዝርያዎችም ይገኙበታል። ቀረሶ ነጭ ጣፋጭ የዓሣ ዘርያ፣ አምባዛ እና ዱቤ የሚባለው ቀይ ዓሣም ይገኛሉ።
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ቀጣዩን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።👇