ማራኪዋን ዘጌን ይጎብኙ

0
262

👉ዘጌ ባሕረ ገብ መሬት ነው
👉ከባሕር ዳር ከተማ በአማካይ በጀልባ የ1 ሰዓት ጉዞ በኋላ ይገኛል
👉በየብስ 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል
👉ጥቅጥቅ ባለ ደን በተለይም በቡና የተሸፈነ እና በእድሜ ጠገብ ዛፎች ያጌጠ የተለያዩ አዕዋፍት እና እንስሳት የሚገኙባት ሥፍራ ነው
👉በውስጡ ሰባት ጥንታዊ ገዳማት ይገኛሉ፤ እነዚህም ዑራ ኪዳነ ምህረት፣ አዝዋ ማርያም፣ ይጋንዳ ተክለሃይማኖት፣ አቡነ በትረ ማርያም፣ መሐል ዘጌ ጊዮርጊስ፣ ፉሪ ማርያምና ዘጌ ደብረ ሥላሴ ናቸው
👉ከተፈጥሯዊ እና ሃይማኖታዊ ትሩፋቶች በተጨማሪ የሕዝቡ ልዩ ባሕል ለዘጌ ጌጥ ነው

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here