👉ከእብናት ከተማ በስምንት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል
👉ጥቅጥቅ ባሉ ደኖች እና በተራራማ መልክዓ ምድር የተከበበ ነው
👉በ1260 ዓ.ም በአጼ ይኩኖ አምላክ ዘመነ መንግሥት ተመሰረተ
👉ገዳሙ ከጥንታዊ መጽሐፍት በተጨማሪ ሌሎች ታሪካዊ ቅርሶች እና የተፈጥሮ ሀብቶች የያዘ ነው።
👉ከእነዚህም መካከል ቅዱሳን ያረፉበት ቦታ ፣ ከ40 በላይ የእፅዋት ዝርያዎች እና የዱር እንሰሳት ይገኙበታል።
ምንጭ:- እብናት ወረዳ ኮሙኒኬሽን ማኅበራዊ ገጽ