የሐይቅ ዳር ንጉሥ – ጉማሬ

0
257

👉በዓባይ እና ጣና ሐይቅ ላይ በብዛት ይገኛሉ
👉በአካባቢ ጥበቃ ላይ የሚሠራ ግብረሰናይ ድርጅት የሆነው ናቡ በ2011 ዓ.ም ከጎንደር ዩኒቨርስቲ ጋር ባደረገው ጥናት 312 ጉማሬዎች በዓባይ እና ጣና ሐይቅ ዙሪያ ይገኛሉ
👉እስከ 55 ዓመት ይኖራሉ
👉ክብደታቸው ከአንድ ሺህ 300 እስከ ሦስት ሺህ 200 ኪሎ ግራም ይመዝናሉ
👉ባለፉት 10 ዓመታት ከሰባት እስከ 20 በመቶ የሚሆን የጉማሬ ቁጥር ቀንሷል
የመረጃ ምንጮች፡- ናቡ እና መንሮዙ ድረ ገጽ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here