የደንና አትኳሽታ ዋሻዎች

0
254

👉ከእንጅባራ ከተማ 12 ኪሎ ሜትር ከግምጃ ቤት ከተማ 5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኙ ተፈጥሯዊ ዋሻዎች መጠሪያ ነው።
👉ዋሻዎቹ ብዛት ያላቸው ሲሆን አራቱ እርስ በርስ የሚያገናኝ የእግር መንገድ አላቸው።
👉ከፍተኛ መልከዓ ምድራዊ ውበት ያላቸው ዋሻዎቹ በውስጣቸው ጸበል ይገኛል።
👉ቀደም ባለው ጊዜም የአካባቢው ማኅበረሰብ ራሱን ከጠላት ለመከላከል ዋሻዎቹን ሲጠቀም እንደነበር ይነገራል።
ምንጭ:- ድንቅ ምድር መጽሐፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here