የደንቀዝ ቤተ መንግሥት

0
194

👉በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ከማክሰኝት ከተማ በደጎማ መስመር 28 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ታሪካዊ ቤተ መንግሥት ነው
👉የአጼ ሱስንዮስ ዋና ቤተ መንግሥት ነበር
👉በ1620ዎቹ የመጀመሪያ ዓመታት በአጼ ሱስንዮስ ተሠርቷል
👉አካባቢውን ለመቃኘት ከሚያስችል እና በወይራ ዛፍ በተከበበ ማራኪ አምባ ላይ ይገኛል
👉አጼ ሱስንዮስ በደንቀዝ ሁለት የተለያዩ ሕንጻዎችን ነበር ያስገነቡት
👉የመጀመሪያው ባለሁለት ፎቅ እና ምድር ቤት የነበረው የቤተ መንግሥቱ ሕንጻ ሲሆን የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጡ ክፍሎች ነበሩት
👉ዛሬም የቤተ መንግሥቱ ፍርስራሽ በቦታው ይገኛል
👉ሁለተኛው በግምት 250 ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ በመስቀል ቅርጽ የተሠራ ቤተ ክርስቲያን እንደነበር የሚታመን ሕንጻ ነው

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here