ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን በመወከል በሩሲያ ካዛን ከተማ በተዘጋጀው የባሕል እና ኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ላይ የተገኙ የአማራ ክልል ባሕልና እና ቱሪዝም ቢሮ መሪዎች በተለያዩ ሚዲያዎች ሀገራቸውን እያስተዋወቁ ነው።
መሪዎች እና ወደ ሩሲያ ያቀናው የሙሉዓለም ባሕል ማዕከል የኪነ ጥበብ ልዑክ በካዛን ቆይታው የኢትዮጵያን የተለያዩ ባሕል እና የኪነ ጥበብ ሥራዎች በዓለም አቀፉ መድረክ እንደሚያስተዋውቁ ይጠበቃል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!