የአድማጮች አስተያየት
አርሶ አደር ነኝ፡፡ አማራ ሬድዮን እየተከታተልኩ በግብርና
ሥራዬ ምርታማነቴ አድጓል፡፡መሰናዶዎችን እወዳቸዋለሁ፡፡
አስማማው ፈረደ
አርሶ አደር
የአድማጮች አስተያየት
እየተማርኩ �የአማራ ሬዲዮ ማዳመጥ እወዳለሁ። የተለያዩ ፕሮግራሞች
እንድዝናና እና እውቀቴን እንዳሳድግ አድርጎኛለ፡፡
ሰላም
ተማሪ
የአድማጮች አስተያየት
ዳቦ በመጋገር እና በመሸጥ እየተዳደርኩ ነው፡፡ አማራ ሬድዮ አቅራቢዎች
ቤተሰቦቼ ናቸው፡፡ ከ20 ዓመታት በላይ ተከታትየዋለሁ፡፡ እወዳችኋለው፡፡
ሀብታም በግርማ
በግል ሥራ የተሰማራ