አሌሙ .ዙራሙሪዴስ.

ቢሪው ጛፅ ፍሬንታ

አለሚቱ የኔት ብሪው ጛፅዴስ መኪናው ፍሬኑሳ ቤኖ ግቢታው እንፅኼ ፌቴራንቲ ዎታቱ ፌቴሪው እንፅኺ:: ቢሪውሳ እሼ ምግብስ ቴከምስትኑኒዴስ ፋሌንጋ ጛፆ ፃሚሾ ዝጉዊጝ አኹኪ ግሴጝስ እይጝ ዴስስቱኺያኽ:: እምፕል...

ታምሪኒ ዶክተር

አለሚቱ የኔት ዳድ ቺፋ ምፅዋቴ ካሲጝዴስ ፋማ 16 አሜቱ አንቤብጝስ ክንቱኽ ዶክተር ሊ ቹአንጌይ 37 አሜቱ አኪም ያኹስ ሜኬሬ ቡንክትጛማ ዊፅኹ ታሪክስታ ካኖ ፋው አኽጝ...

ቻይናውያንካው ብሄራዊ ጌርኩ ኪቢርጚ

አለሚቱ የኔት ቻይናውያንካ ፌሬንጅካውሳ ትክምቲ እምፕል ጌርኩ ብሄራዊ ጌርክ ፄዌካማ ኬቤርፃና::አ.ዝ.ቼ 1949 ቻይናው እዝባዊ ሪፐብሊክ ቲሪትጝጙስ ሊከመንበር ማኦ ዜዱንግ ቤጂንግ ቲያመኑ አደባባይዳ ብሄራዊ ጌርክ ናካኽ...

ቓሊፃ ኬቴማ

አለሚቱ የኔት ዱባይዳ አግስታው ማልጜ አቕስታው ባሩ ዳሪዳ ኡም ኩኬም፣ አልማ ምዛር፣ ጂቢአር፣ ኪትቢች፣ ፃርኪ ምንግስት ጝናስታ ሮያል ኦንላንድያኽ:: ማስተር ካርድ ግሎባል እስትኹ ኾት አ.ዝ.ቼ...

ጃቪዳ አሚሪቴት አጌራ

አለሚቱ የኔት ጃቢዳ አኹኪ ኮርኮር አምፓዳ ትክልቴስታ ሩዝ አሜሬትስታኩ እንፅካ ቶኪዬዳ አግስታንኩ አኽጝ ጌሌፅስታ:: ዙራሙሪ ቺፋ እንዳራይ ዋግፅኔ ናው ኮው ካንቲስ ፁሞ ቻንኩስስታ አቒያሳ ግድማ ካንትካማጊ...

አብን

AMECO Cherbewa