አሌሙ .ዙራሙሪዴስ.

ዋይሜ ክብሪ ካምፒ

አለሚቱ የኔት ሰርቢያዳ ድኹዋራው ኹዋሺዴስ አግስታው እምፕል ኪሎግራም ካምፒ 1 ሻይ 200 ዩሮስ ዋይስቴ:: እን ዋይሚ ክቻክቺ ሰርቢያውያንካው አርፊው ደሞዚዴስ ኬፍ ንኹዊያኽ:: ካምፒ ዋይስታውኪላ ዛሳቪቻ እስትኹ ፍትሬት...

ዶርካዋ ኔፃስ

አለሚቱ የኔት ፈረንሳይስታ ቤልጂየም ኬቴምካ ፌዩንኩ አሜትካስ ዱሬ ኔፃስ እያኒስ እጂካ:: አውሮፓውያንካው 2015ስ ፋዝጋው ባል ጊዛይ ሰሞን ኮልማር እስቲት ፈረንሳይቲ ሙራ ዝኩዋንትካስ ዱሬ ኔፃስ እይⶓ...

እላፎ ፂፂፊስቲ

አለሚቱ የኔት ላሊት ፓቲዳር እስቴ 18 አሚቲ ህንዳዊ ዎታቲያኽ:: ወታቱ 95 ታፋ ያኻው እላፍ ፂፂፊስ ሾፌንስትኹ አሌሙ ፂፂፊስቲ እላፍ ዌናኪላ እስታታ ፄዋ:: ላሊት ክቻክቺ ዝቤንዴስ ጄሜራማ...

ግሪክ

አለሚቱ የኔት ሚንች ክሙ ቤን ባርስ ኬቤብስቱኺያኽ ግሪኩ:: ሴሜን ምራብ አልባኒያዳ፣ ሰሜንስ ሜክዶንያስታ ቡልጋሪያ፣ ምስራክስታ ቱርክሊ ድንቤሮ ይጋርቲ:: 131 ሻይ 957 ስኩዌር ኪሎሜትሮ ሾፌናው ብቲ...

ማርከስ ጋርቬይ- ፓን አፍሪካኒዝሙ ታብሊ

ምንይችል እንግዳ ዲጊስ አፍሪካ እምፕልቱ ጉሳንታካው ጉባዬ አዲስአበባዳ ካስጝጝ  አቕስቴ:: ጉሳንትካው ዙሚስትኹጚ ቺፋ ካባካቢማ  ጁዋው እምፕል አፍሪካው እምፕልቱ ሜንፌስ ዝኮ:: እንኪላ ፓንአፍሪካኒዝምያኽ:: ጋያኪ እንአጌራ ይቶፒያ...

አብን

AMECO Cherbewa