ብሔር ብሔረ እቅዝመ ኽገ ምጝግስቲስ

‎ይና ኻግርትል ዲሞክራሲዙ ስረት ፋጥርሻንስ ዲሞክራሲዝቊ ችብረጥዝመ ድርጅታን ፋጥረነውዝ አትርዘነው በንዘኩ፡፡ ጉልምደው ዲሞክራሲዝመ ኻስቭንዙ ባኽልድ ጉልምዘነው ላይ ኻግርቱ ሊግዝትዝ በንዘቊ ሲርይቊ ገባኒስ በው ቃውሰጥ ጛይ፡፡

‎‎ዲቭረው ዲሞክራሲዙ ስረት ኲነቊ ንቕፀቊ ኻግረንዙ ዲዝጝትድ ቓልናንድ ጉጛጙ ሊቭጛጙ ፋጥረነው ቸልጘጘድ የጝ ቓሊሰውድ፡፡

‎‎ዲሞክራሲዙ ስረት ላው እቀ ኽቭር አቒል ስር በርሰኩ ይሽጠ ቸለውድ እቀ ኽቭርድ ቃውሸቊ ገሪሸቁ ቃውሸንጢል ላው አይንት ቓለዝመ እምንት ፃያንድ የጝ፡፡ እኔን ይሽታንድ እድወ እጝቅ እቀ ኽቭርድቅ ላው አይንት ቓለዝመ እምንት ፃየኩ የነት አቒጝቀት ሲርይቊ ይሽተቊዝመ አይነተ አይነተ ቃውሸንጢል ቲስመምን ፃየኩ የነት የጝ፡፡ ኻይማኖትዝ፣ ቈንቈዝመ ፖለቲከዝ ቺተን ፋጥርሸነው እዳቓው ገቨ የጝ፡፡ ዲሞክራሲ ፅበነውድ እድወ እንዳይ ቺተንጥድ ፅብጘጘ አቕጝ ኻግሩ ላወንት ፋጥረናንስ ቸልሰው ገቨ አቐነውድ የጝ ድቑሽተውድ፡፡

‎‎ጉልምደው ዲሞክራሲ ፃየቊ ኻግራኒልም አቕሽ ቺተቺተው ቓለዝመ ፖለቲኩ እምንት ፃየቊ እቀ ኽቭረን ፅበነውድ አርቕሽተው የጝ፡፡ ላብጠቱ ኻግሩ ቓለዝመ ኻስቨ ኻስቭን ፋጥርሹ ይሽተውድ እጝቅ ዜገድቅ ኻግርቊ ቃውሸንጢል ላው አቐው ችብረ ፃየኩ አቒጝቀት ንቕፀው ዜገድ ፃጝዘው ችብረድ ቲክነነውዝ ዊትቊዙ ቓለድ ኪብርዘነው ቸልሻንድ የጝ፡፡ “ኢትዮጵየቱ ዲሞክራሲ ስረት ኲንን ኻለየን” የው መጽሔትል ኢትዮጵየቱ ምጝግስት ኮሙኒኬሽንድ ጋልፀጘድ ዲሞክራሲዙ እቀ ኽቭር አቒል ፋጥርሸው ላብጠቱ ጥወጥውሽትንድ ዲሞክራሲል ሲሪሽጠ ጡሸኩ የኩ፡፡ ዜገንዙ ሚቭትድ ኪብርዘነው፣ ኽግዙ ንየትነይድ ደድሰነው፣ ዜግጥዙ ሚቭትዝመ አርወይዝ ዲጉዝመ ኽጉ አቐው ጒደነዝ ኻይሰነው ጡሸጘድም ኻስቭዘኩ፡፡

‎‎ኢትዮጵየም ንቕፀቊ ብሔር ብሔረ እቅዙ ችጝሸነ ኻግር አቐነዊዝጘድ ኽቭረ ብሔሩ ላውንትድ አትርዝጠ ቸለው ፌዴራሊዝም ስረትድ ቲክነነው ግድ አቐነውድ አምነነውዝ ኽጋኒስቅ ንየ አቐው ጝር ኽገ ምጝግስቲዝ አንቀጽ 39ዝ ዲንግግር ዘዛሸው ፋፅምፅመድ እቑርድርኩች፡፡ እኔንትም ቲክን አምረ ጨቨቅ ኽገ ምጝግስት ፃድቀው ግሬድ ሲርየ ፃቨነውዝ ኢትዮጵየቱ ብሔር ብሔረ እቅድ ላው ኻትመ ማርፅጝ፤ ላው ፃመል አኽቭሽጝ፤ ጝታ ባኽልዝመ ጥቅለ ጝታ ፅበፅብንዙ አቕንትድ ሚሪሸውዝ ዲዝጝት ላውጥውጥሽጘኩ፡፡ እኔን አቐነውድ ኢትዮጲቁድ ጛስጛይ ኪብረኪብርሽጛንስመ አርቕሽትጛንስ ውር ቀሰው አገነ ፋጥረጘዝመ ላውድ ላየድ አርቐነውዝ ከቨከቭሽተናንስመ ላብጠትወ ኻግርሸንት ላብጠ ታኽንኽነናንስ ውር እኩሰኩ የውድ አገነድ ችጝጝ በሊል ሲትፍሸቊ ዊግኒዝመ ኽግዝቊ ሙየ ጒጥድ ነይጘው ቓለድ ቲክነዊዝጘድ አንቭቭስነኩን።

‎‎ዊዝር ፈትለ አየለ ወይ ኽምረ ብሔረ እቅ ጭሰጭሰን ዝቛለ ወረደ ጽጽቀ ኻትመዙ ፅበተ ነይጘው ቓለይዝ “አምረ ጨቨቅ ኽደር 29 ግሬ ኪብርዝነው በልድ ይና ባኽልድ ቓሊስን፤ ይናፅኒዙ ባኽልድም ቓልን ላውንትዝ ግሬነውድ ኢትዮጲቁድ ይናስ ይናይ አርቐ አርቕሽትነ ቸልሰው የጝ” የነውዝ ዊግትጘኩ፡፡

‎ብሔር ብሔረ እቅዙ በልድ ኪብርዘናንስ ደግምግመዝ አገነድ ችጝር ዊንድረጘ ጋልጽረይ ዊዝር ፈትለ   “በልድ ይና ላውንትነይዙ ቓሊሰነ አቓንስቅ ግሬድ ኪብርዝን ግሬነዊስም ከስጘዝ ኢትዮጵየቱ ላውንትድ አትርዘቊ ገባንድ ጉልምዘናንስ አገነ ፋጥረው የጝ” የነውዝ ጋልጽርኩች፡፡

‎‎“ብሔር ብሔረ እቅዙ በልድ ኪብረው ኮሪዝ ይናይታ ባኽልድ ቓሊሰነዊስም ከስጘ ላውድ ላየድ ቀንጠጘዝመ ኪብርዝጠጘድ ፃቨው የጝ”  እን በልድ ግነ አምረይስ ላው ግሬዝ ጭቑ ኪብርዘነው አቒጝቀ አምረይስ ኪርም አምረይል አሽ ዚልቀው አጠ ጡሸኩ የነውዝም ዊግትጘኩ፡፡

‎ኢትዮጵየ ብሄረኒዙ እሩነይድ ደድሰናንሥ 1987 ዓ.ስዝ ፈው ኢፌዲሪቱ ኽገ ምጝግስትድ ጻድቀው ኽደር 29 ሲሪየ ጻቨነውዝ ብሄር ብሄረ እቅዙ በል ኪብርዝራጙ ችጝሸች።በልድ ይነ ኻግርቱ ኽገ ምጝስትዝመ ኽገ ምጝግስቱ ስረትዝ ጅሉዘ ልብትን ፋጥረናንስ አገነ ፋጥረውዝመ ብሔር ብሔረ እቅድ ጝታ አውትነይድ ኪብርሻንስ ጻቨው አቐነውድ ዊግተቊድ ቖሽ ስሀለ ሠየምት ወረደ መሸኻ ኻትመዙ ጽበተ ዊዝር ሙሉ መኮነን “ኽገ ምጝግስትድ ተረት እለ ይነ አውትነይድ አርቕነው፣ ይነቑርድ ጝታ ቈንቈይዝ ዊግትጛንስ ይና ቕምቱ ብሄረ እቅ ምኽርጝን ወረደይስ ኪርም ቀቨሊል አጢስ ማኽርነ ማጥን መድረኽ ፋጥርኩ”ይጝኩጙ

‎‎ዊዝር ፋንታይቱ ካሴ ወይ ኽምረ ብሔረ እቅ ጭሰጭሰን ምኽር ጝኒዙ አይነተ ምቸ ጉባኤ ጝታ ጋቢዝ ብሔር ብሔረ እቅዙ ሚቭቲጅቅ ፃየፃይሽተውዝ እቑርሸው ኽገ ምጝግስቱ አንቀፅድ ዲሞክራሲው ጭቑ አቒጝቀት እጅርነይዙ ሚቭቲጅቅ ጭቅተዝ ፃየፃይሽተው አቐነውድ ጋልፅጝ “እጅርነይዙ ሚቭታንድ ቈሽ ቀለውዝ ሳቕርሽጥጘ ቸላቊ ፀናቐቊ (አትረቊ) ኽጋን ጛይ” የነውዝ ጋልፅጘኩ፡፡

‎‎“አውም ኢትዮጵየቱ ብሔር ብሔረ እቅ ጝቅመነት ጭሰጭሰነውዙ እቻቐው ሚቭት ፃየው አቐነውድ ኽግዝ እቑርሸው የጝ” የቁድ ዊዝር ፋንታይቱ ላውድ ላየይዙ ባኽልዝመ አውትነይዝ ኪብርዘነው ኻግሩ ላውንትነይድ ኪብርዝነቊ ገባኒዝ ላብጠ ችብረነው ቈሽ አውማው ብሔር ብሔረ እቂስ ኻይሽተው ቲግቭር የጝ ይጘኩ፡፡

‎‎ብሔር ብሔረ እቅዙ በልድ ኪብርሻንድም ብሔሩ ላውንትነይዝመ ጥወጥውሽትንድ ዲቈውዝ አትርዘናንስ ኻሊሽት ኪብርሸው በል አቐነውድም ዊዝር ፋንታይቱ ፃየፃይስጝ ጋልፅጝኩጙ፡፡

‎‎ኢትዮጵየ ንጭ ፋጥርሺረይም፡፡ ኽዝቫንድም ሲጘቊ ጛይ፡፡ ንቕፀቊ ዚምናኒዝ ላውንትድ አትርዝጝ ፅበነው ቸልጘውድም ጝታቕመነት ኻይስጝ ላጢዙድም ኪብርዝጝ ፅበነውዝ የጝ ኻግርቱ ላውንትድ ኻይስጝ ዊንዝጘውድ፡፡ አቓንስቅም ላውድ ላየድ ሳስ ሽን ቓለነዊስ ፈነውዝ፣ ቺዘቺዘቊስ ላው ፃቨቊድ አትርዘነውዝ ብሔሩ ላውንትድ አትርዝነ ይና አስለ ክፍሊዙ እፃ የጝ፡፡

አመልማል ተድላ

ኽደር 30/2018

- Advertisement -spot_img
- Advertisement -spot_img

Latest article

AMECO Himitgna