ቴስፊ እንኩርስትኹ ሌጌሳታምብካው ልኺትጚ

ታደለ አጋጄ

ይቶፒያው 17 አሜትዴስ ኩክራ ብሄራዊ ኬች ምስራክስታ ክቻክቺ አፍሪካ ሜድሬኽዴስ ፌይጝስ አህጉር ልኺትጚው ሜድሬኽዳ ካንትፃማጊ ዝኩኽ ጁትጚ ሚንችካ ስፖርቶ እንካናንትካስ ጋሺስታማጊያኽ::

ይቶፒያው ልኩ ኩታው ፌዴሬሽን ሌጌሳታምብካዳ ትኩቶ እያማ እንፃኽስትⶓ ጄሜሩኒዴስ ናቴ 17 አሜታዴስ ኩክራ ዝኩኽ ኬች ኬሽኹሳ ዋይሜ ሜዜጌብፃማጊያኽ::

አሜሪካው ሴሌቴንፃንቴ ቤንጃሚን ዚመርስ ሴሌቴናው እን ኬች አጌራው ልኩ ኩታው ስፖርቱ ታሪክዳ እስካዌ ፋንቲቴ ብሴ እስታማ ዙሚስታማጊያኽ::

ሌጌሳታምብካው ብሄራዊ ኬች አፍሪካው ዋንቺው ፃንኩፂዳስታ አሌሙ ዋንቺው ፃንኩፂዉ እንክሪዳ ሜዜጌብፅኹ ሳኪትጚ ይቶፒያው ልኩ ኩታውሳ ልግስኔ ካንትፃዊያኽ::

17 አሜትዴስ ኩክራ ብሄራዊ ኬች አፍሪካው ዋንቺው እጂጚዳ ግብፅሊ  እንዳራኪ ጎሎ ቼፍስታውላስ ክቻ እንክሬ አሌድካ:: ሞሮኮስ 2-1 ያኹኽ ዋይሚስ ዊፅስቱስ እሊት ሰሜን አፍሪካት አጌራ ታኹትሳ ቱኒዚያ ዴሜካ 1-0 ዋይሚስ ዊፅጝስ እንክሬ አሌዱኒውላ ሞዛምቢክስ ዊፅስትጝስ አሌሙ ዋንቺሾ ፌይጝስ ካሌካያ::

አብን

AMECO Cherbewa