አሌሙ .ዙራሙሪዴስ.

ልቕልቓንቲ ስቱዲዮ /ኦቢቫን/

አለሚቱ የኔት ቴክኖሎጂ ዶት ኦርግዳ አግፅንኹ ንባር ቶኬማውስታጊ ልቕልቓንቲ ስቱዲዩ ዋሺኔኪ አኺኔ ስፍሪዳ ያኻማ ውላጊ አሌምዳ አግስታንኩ ካንታንትካስ ታምፅጝስ ካሊፃዊያኽ:: ውላጊ አኺኔ ታምፅጝስ ዴሜካ ውላዋጊ...

“ብቲ ፄቤቡኽ አብትዌና”

ደመላሽ መለሰ አሜሪካዊ አብት ዌና ኢሎን መስክ 400 ቢሊዮን ዶላርዴሰ ጃላ አብቶ ኩፕፅጝስ ካሉኽ ቢዲሪ አኽ:: አሌምዳ አግሰታንኩ አብት ዌንካዴስ ቢዲሬኽ እስታማ ዙሚስታው ኢሎን መስክ ጝሺዳ...

ኢቶሻ ብሄራዊ ፓርክ

አለሚቱ የኔት ኢቶሻ ብሄራዊ ፓርክ ናሚቢያ ሰሜናዊ ክምዳ አግስታው ፓርኬኽ:: ትክላሊስ ብሄራዊ ፓርኩ እሳንት ዴሜካ 22 ሻይ 270 ኪሎ ሜትር ስኩዌሬኽ:: ፓርክ ናሚቢያው ቹዋ ኬቴማ...

ትራንፑሳ ጝኖ ማንዳንኩ ሮቦትካ

አለሚቱ የኔት   አሜሪካው ፕሬዝዳንታዊ ዴክቶ ማንዲጙ ሜስሪ ጝና ሴክሬት ሰርቪስስ ቴኬምስታንኩ ቴክኖሎጅካዴስ እምፕል ዲጊስ ቦስተን ዳይናሚክስስ ግቢትስትኹ “ስፖት” እስትኹ ሮቦቱ ግሴጜኽ:: እንሮቦትኪላ ፍሎሪዳዳ አግስታውሳ ጐሌልስታንቲ ፕሬዝዳንት...

አሌሙ ክብሪ ሩዝ

አለሚቱ የኔት ሩዝ ሴብሉ አይኔትካዳ ሜዴብስታው ያኹስ እምፕላ ልኩዋ ሩዙ ሴብልዴስ 100ዴስ 200ኺስታ ሩዙሳ ኩፔ እሚ:: አቒያ ሩዞ ምግብኔትስ ቴኬምስትⶓ ጄሜሩኒዴስ 10 ሻይ አሜቶ ናቔ::...

አብን

AMECO Cherbewa