ስፖርት ላዉ ኻግርዙ ሊግዝትዝ ጻየዉ እኩሰድ ቀለዉዝ ሊኪሻዉ አቐነዉድ አርቕሽተዉ አቓንድ አልምሸንትቁ ቀንሸጥ ስፖርተን ማኽል ልኰ ኳስዙ ዋርደድ 305 ቢሊየን ከቭሰጥ ጻየነዉዝ ለወትረ ተግድ ጽያንድ ሚክስድ ማርሻል አርት ይሽተዉድ 24.5 ሚሊየን ከቭሰጥ ጻየነዉዝ 10ትረ ተግድ ጻይ ጎይኩ።
አልምሸንትቁ ቀንሸጥ ስፖርተኒስ ማኽል ላዉድ አቐዉ ወርልድ ቴኳንዶዙ ስልጠነድ ፊስጝ ተረዊዝ ወይኽምረት ስፖርትዝ አልምቱ መድረኺል ጭጝሰናንስ አስልሸቁ ዉሸብል ፋጥርሽጛጙ የጝ።
ስፖርት ዜገን ጝታቕመቱ ትኽነድ ኻይጝ ስነ ሚግቭሪዝ ጝታቕመነት ኲንጝ ተሚሠዉ ተጊል ችጛንድ ጝታቕመት ቸልጝ ኢኮኖሚዝ ጝታዉር ቸልጝ ጝታ ጝነቁድ ከቭስጛንስ ቸልሰዉ ልዉጠዙ ጒደነ አቐጘን አርቕሽተኩ ።
ሰቁጠ ኻትመይል ይዉሽተዉ ሃፕ ወርልድ ቴኳንዶዙ ስልጠነ ፊሰቁ ሊግዘጥ ስልጠነይስ ችጘዉ አርወድ አጉረዉ ተጊል ችጝዘናንስ ስልጠነድ ፊስጛጙ ችጝሽጘጘን ዊግትጝትጝ ጎዘመዘዙ እጅጝት ጽበነዉድ ስልጠነድ ፊስጛጙ ችጝሸቁ ጅዉነይዙ ጽበጥ ማኽሊስ ዉሸብለ ሃብቱ አለም ሰገድስመ ዉሸብለ ጌታቸዉ አበራ ዊግትጝ ቴኳንዶይዝም ወይት ቢዘ ኻግሪል አጢስ ጭጝሰናንስ ኒቭድጝ ፍልዉልወ ጻቭጛጙ ችጝሽጘጘን ዊግትጝኩጙ።
ሊግዘጢዝ ስልጠነድ ይዉጛጙ ችጝሸቁ ሳቦም አማር ማርያን ጝታ ጋቢዝ እንዝ በዉግ ሰዉጥርጝንስ ንየ ስፖርተኝጥ ሳልጥንዝ ጊዉርሰነዉድ አጂሰነዉዝ ነንት ኮሪዝም 80 ስፖርተኝጥ ስልጠነድ ፊሰቁ ጽቭጘጘዝመ ጣቅ ኮሪዝም አ.አ ትጎ ፊርጝ ቲክርክርሸነዉዝ ዊርቀዙ ሜዳሊየዝመ ወንጨ ወይስ ነሰነዉ ቸልጘጘን ዊግትጝ ጎዘ መዘ እቻዘነዊስ ኪርም ስፍረድ ሚቸዉ ጻቨነዉዝ ሊግዘጢዙ ኒቪድ እሩዳንስ ሚሪሸዉ አካልድ ከቨ ጻቭጠ ማጥን ዋቕርጝኩጙ።
ዋልጠ ርፍዝ ንየ ይዉሽተዉ ስልጠነድ ቃጽል ጁዉነይዝመ ኻግርት ከብሰቁ ዉሸብል ፍርዘነዉ ቸልሻንስ ሊግዘጥድ ተርጝ ስልጠነድ ፊስጛንስ ጭጝን አልሰነዉዝ እን ስልጠነድም ሊግዘጥ አየዉ ስፍረል ግሪያይጘጘን ጻቭሰጘን ዊግትኩ።
ወይትጘን ኽየዉ አርወ ጻይ ተረዉ ስልጠነድ ፊሠቁ ዉሸቭልድም አጝነ ስልጠነድ ይዋጙ ችጝሸዉ ዉሸብለ ሳቦም አማር ማርያን ጐዘመዘ እቻዘነዊስ ኪርም ስፍረድ ሚቸዉ ጻቨነዉዝ ሊግዘጢዙ ኒቪድ እሩዳንስ ሚሪሸዉ አካልድ ከቨ ጻቭጠ ማጥን ደግምግመዝ ዋቕረ አልስጝኩጙ።
ወይ ኽምረት ብሄረ እቅ ጭሰጭሰን ዉሸቭልዝመ ስፖርት ቃወነ ዲቈተ አት አብዱል ሩሁማን መኮነን ወይቱ ስፖርትድ በዉገይስ ሽጙ ነንት ኮሪዝ ጒሰጒስሽታጙ አቐነዉድ ዊግትጝ ብሄር እቅ ጭሰጭሰንድ ሃፕ ወርልድ ቴኳንዶ ፕሮጀክቲዝ ኢንቨስትመንትዙ ፍቃድ ይወነዊስ ከስጘ በጀትዙ እጅጝትዝ ምላሰን ተሚተዉ ከቨድቅ ጻቨነዉ ቸልሽየዉ አቐነዉ ዊግትጝኩጙ።
ዲቈተድ ቈሸነዉዝም ተረዊዝ ኽዝቭዙ ሲትፍሽንድ ቈሸነዉዝ አዉማዉ ከቨድቅ ጻቨቁ ጛልቁ እቂጅቅም አነ ከቨጥ ድርጅተንድ አቭርደነዉዝ ሃፕ ወርልድ ቴኳንዶዙ ፕሮጀክትዝመ ላጥ ብሄረ እቅ ጭሰጭሰኒዝቁ ስፖርተንድቅ አትርዘነዉዙ ኻለይ ጻይሸጘም ዊግትጝኩጙ።
አመልማል ተድላ
ንኻሽ 30/2017