ክንድጝ ጝንጥድ ስፖርተኝጥዙ ችጝሸነ ጻቨናንስ ሰራሽታጙ አቐጘ ጋልጽሽቱ።

‎  አቨርገሌ ወረደ ኒየረ አቑ ቀበሊል ማዕርነት 1ትረ ተግ ክንድጝ ጝንዙ ክንደተ ታምራት እንደሻዉ ጝታ ክንድጝ ጝኒዝጘ ቀለምዙ ክንድጚስ ከሰጘ ሸወጭዝ ሻቈ ግርቅ ማርጽሽት ልኰ ኳስ፣ መረቭ ኳስዝመ ላጥ ስፖርትጥድም ዋርድጛንስ ጻቭሽታጙ ችጝሸኩ።

እንዝም ዋርደ ጭቑ አቒንቀ ስፖርትዙ ሚስርትድ ወረጘ አቐጘ አርቐናንስ ጻቭሽታጙም የጝ።”ክንድጝ ጝን ተግዝ ክንደጥድ እፍሰው አቕንትዝ ስፖርትዝቊ ፍልውልወኒዝ ዲቊስጛንስ ጻቭሽተው ገቨድ ኽየውዝ ቢተ ጻየው አቕሽም ጻይሽተው ኻለይዝ ሚስርት  ይውሽተቊ ፍልውልወንድ  ግነ ትኽነዝም አቚ ቀለምዙ ክንድጚዝ ፈኑ አናንስ ጻቭኲ “የውኲ።

‎‎ኽየው ቢተይዝጘድ እትለውድ ግን ይውሽተው ስልጠነይስ ከስጘ  ስፖርትዝቊ አይንተኒዝ ይናቕመት ቓሊሰናንስ  ስፖርትዙ ጎዘ መዘንዙ እጅጝት ኽየውዝ ጽበጘም ዊግትኩ።

‎‎ እኔንትም አይር ክንድጝዙ ዚምኒዝ እክሰ ይውሽተነው ቸልሸውዜ  ክንደጢዙ ፈንድ ቀሰው አቐኲ የር አምነኲን የነውዝ ዊግተኲ።

‎‎ላየ አቨርገሌ ወረደ ኒየረ አቑ ቀበሊዝ ማዕርነት 1ትረ ተግ ክንድጝ ጝኒዙ ክንደተ ታምራት እንደሻዉ ጝጋቢዝ “ይና ክንድጝ ጝኒዝጘድ ሊግዘጥ ልኰ ኳስዙ ፕሮጀክት ስልጠነ   ይውሽታⶔ ዊንኲ፤  ያንም ጓነይዙ አቫል ዊኑን ፕሮጀክትዙ ስልጠነይዝም ኳስዙ ጻየ ጻይን ፣ ላብጠ ዋርደነው ፣ ላብጠ ኻቐነው፣ ሥነ ሚግቭርዙ ክንድጝ ዝመ ቀለምዙ ክንድጚስ ቈሸዝ አትረር አቓንስ ስልጠነድ ይውሽትናጙ የጝ”

እኔን ጻቭሽተነዊዝ ጝታቸልትድ ቓሊሰናንስ ከቨዉ ዊነጘ ጋልጽኲ።

‎‎ክንድጝ ጝንድ ጝአቅሚዝ ቲክርክረዙ አገነ ችጝናንስ ጻቨነው ቸልሽም ስልጠነይዝ አቐው ጎዘመዘ የነትም ማልየ፣ ኰስ ዝመ ጻብ ተሚሰው አቕሽም ከቨ ጻቨው ግነ ችጘነው ቸሊነቅም የነውዝ ዊግተኲ።

‎‎አት ገብሩ ቡላ አበርገሌ ወረደ ዉሸቭልዝመ ስፖርት ጽ/ጝኒዝ ሰልጠነዝመ ቲክርክረ ሙየ ጉሬ አጘንድ ጫረዙ ፈወነ ጊዝድ ምላሰን ጻቨነውዝ አቨርገሌ ወረደይል ችጝሸቁ ክንድጝ ጝንጢዙ ክንደጢዝ ስልጠነ ይወነውዝ እንዝጘም ቀሰው ቸልት ጻየቊ ክንደጥድ ቈሽ ቲክርክረዙ አገነ ችጛንስ ጻቨነው ቸለቊ ክንሰጢስ ስልጠነ ይወነዉ ቸልሸጘም ዊግትኩ።

‎ሙየ ጉሬይዙ ጋልፅኒዝጘድ ስፖርት ላው ክንድጝዙ አይንት አቕሽም ቀለምዙ ክንድጚስ ከስጘ ክንደጥድ ቺተቺተቊ ስፖርትዝቊ አይንተንዝ  ስልጠነ ችጛንስ ጻቭሽተው አቐነዉድ ጋልጽኩ።

‎ ንጭቱ አምረይዝ ጥቅምት አርፈይስ ኪርም ሲን አጢስ  ሊግዘጢዙ ቲክርክረይል ሲትፍሸቁ አይነተዝም ብሄረ እቅ ጭሰጭሰንድ ደርግቭጝ ኻግር ጭጝስጥጘ ቸለቁ 14 ስፖርተኝጥ ሚልምልሸቁ አጛንድ ዲቈዉ አምረይዝ ቺዝ የዉ ፈን ነሠናንስመ ስፖርትድ ቀሰዉ ተጊል ችጝጠ ማጥን አልም አቕቨ ተግዝ ጭጝሰቁ ስፖርተኝጥ ፋጥረናንስ ሠራሽታጙ ችጝሸኩ ይጝኩጙ።

‎‎ብሔረ እቅ ጭሰጭሰንዙ ውሸብል ዝመ ስፖርት ቃወነ ቲክርክረ ዝመ ስልጠነ ጓነ ቃወተ አት አበራ ቢምረው ጝታ ጋቢዝ ክንድጝ ጝንጥድ ስፖርተኝጥዙ ችጝሸነ ጻቨናንስ ትኲርትዝ ሰራሽትጠ ጥውሸው ገቨ አቓንድ ሰቭድ  ላው ችብረዝ ጭቚ  ይወነውዙ ችግሰ ጽበጘም ጉይጝኲⶔ።

‎‎አይር ዓምረይዝ ስፖርት ሳይንስዙ ክንሰጥድም አቚ ቺተቺተቊ ስፖርትዙ አይንተንዝ ዲቊሰቊ ስፖርተኝጢዝ ስልጠነ ይወነውዝ አትረው እየዙ ስልጠነዙ ጻጝት ዊንጠጘድ ኻሊሽት ሰራሽታⶔ ችጝሸው አቐጘም ጋልፅጝኲⶔ።

ብሄረ እቅ ጭሰጭሰኒዝጘ ሊግዘጥ ዉሸቭልዝ 6 ስፖርት ዝቁ አይንተን 32 ችጘቁ ጣቪጥድ ጻይ ፍልዉልወ ጻቭሽታጙ የጝ። ጥቅምት 1ስ ኪርም ሲን30 አጢስ ሰቭድ ሰራሽተዉ አቐጘን ዊግተቁድ አት አበራ ነንቱ ሰቲዝ ወረደ ተጊዝ ቃዉሰ አስልሽትዝቁ ሰቭድ ኻሊጥጘ ማጥን ጻቭሽት ጥቅምት 1ዝ ሚዝግቭሸቁድ ጝታ ስልጠነድ ኪርምጘኩ ይጝኩጙ።

960 ሊግዘጥ ፕሮጀክተን ስልጠነይስ  ሲትፍሸቁ አጛንድ አጋልዘዉ ጎዘ መዘዙ ችጝሰድ አክሰናንስ ክልሊዙ ቢሮይጅቅ አቐነዉዝ ሰራሽተዉ ሰቭ ጽበነዉድም ዳቕስጝኩጙ።

አመልማል ተድላ

ሚስኲሩም 30/2018

- Advertisement -spot_img
- Advertisement -spot_img

Latest article

AMECO Himitgna