ስፖርትዝቊ ጐዘመዛን እቻይትየቁ አቐነዊዝ ጽጋ ፋጥረነውድ ጋልጽሽቱ

‎‎ስፖርት ሰራሸነው አዕምሮዙ ትኸነዝመ አካልዙ ቸልትዝ ኽየው አርወ ጻየው የጝ። ንቕጸዝ ቈሽ ሊግዘጥ ውሸብል አየው ስፍረይል ግሪያይጘጘ እኒዝጘም ቲኪሸጥ ስፖርተኝጥ ውሸቭል ፋጥረናንስ ስፖርት አውግረው አርወ ጻየው የጝ።

‎‎ኻግርዝጘድ ብሽተው ስፖርትዙ  ፈንድ  ዊሰናንስ ሊግዘጢል ትኲርትዝ ሰራሸነው ፈንድ ኽየው አቐጘ አምንሸኲ።

‎ እኔንት ጎነ ጻቨነውዝ ሰቭድ ሰራሽጛⶔ ችጝሸቊ  ጅውንጢስ ወይ ኽምረ ብሔረ  እቅ ጭሰጭሰንድ ዳቕሽተኲ።

‎‎ ብሔረ እቅ ጭሰጭሰኒዝጘድ 2018 ዓ.ስዝ 38 ጣቭየኒል 900ዝ ንየ ሊግዘጥ ስፖርተኝጥ  ስልጠነድ ፊሰቊ አቐነውድ  ጭሰጭሰንዙ ስፖርት ቃወነይስ ችጝሸው ሚዝረድ ቓሊሰኩ።

‎‎ ወይ ኽምረ ብሄረ እቅ ጭሰጭሰን ዝቛለ ወረደ አደን ዲግ ቀበሊል ፕሮጀክትል አቅቭሽጝ ሳልጥንጛጙ ችጝሸቊ ሊግዘጥ ውሸቭልድ ጅውነይል ይውሽታጙ ችጝሸው ስፖርትዙ ስልጠነድ ትኽነዝመ አካልዙ ቸልትዝ ቀሰው አርወ ጽየው አቕሽም ኮስዝመ ማሊየዙ እጅጝትድ እኒዝጘም ጝታ ልብጘ ሳልጥነናንስ አጡ   ሚቸው ዋለ እጀው አቐነውድ ሳልጥነጥ ውሸቭል ማኽሊስ ውሸቭለ አበራ ደሴውስመ ውሸቭለ በረከት ደሴ ዊግትጝኩጙ።

‎‎ስልጠነድ ቀልምዙ ክንድጚዝም ኽየው አርወ ነየው ሥነ ሚግቭሪዝ ቀንሸተ አነጘድ ጻቨው አቕሽም ስልጠነድ ፈንዝ እቻቓየጘድ ግነ ቲክርክረዙ አገነዙ እጅጝት ዝመ ስልጠነይዝ አቐቊ ጎዘመዘንዙ እጅጝትድ ስልጠነይዝ ኽየው ፅጋ አቐጘም የጝ ደግምግመዝ  ጋልጽጘውድ።

‎‎ሊግዘጥ ውሸቭሊስ ስልጠነድ ይወናንስ ስፖርትዝቊ ጐዘመዘን እጅጝት ጽበነውድ ሳልጥንዘተ ወንድማር ቸኮለ “ይና ጅውነይል ሳልጥነጥ ውሸቭል ጻይነቅ የጝ። ጅውነይል ችጝሸቊ ውሸቭልድ አየው ስፍረይል ግሪጝ ቺተቺተቊ ኽርፋኒስ አጋልሽታይጘጘ ሳልጥንዛጙ አቕሽም አጋልዘው ስፖርትዙ ጐዘመዘዙ ችግሰድ አጡ አቕንትዝ ሳልጥንዘናንሥ ቸልሽየውም”ያንድ ዊግትኩ።

‎‎ዝቛለ ወረደ ስፖርት ጽ/ጝንድ ጝጋቢዝ ወረደይል እየ ኮሪዝ 150ንስ ንየ ሊግዘጥ ውሸቭል ፕሮጀክትዝ ሳልጥንዘናንሥ ኻለይ ጻይጝ ፍልውልወቊ አጘንድ አደን ዲግ ቀበሊል አጋልዘው ችግሰድ እክሰናንስ ፍልውልወ ጻቭሽታጙ አቐነውድ ጉየቊድ  ጽ/ጝኒዝ ስልጠነዝመ ቲክርክረዙ ሙየ ጉሬ አት ደሳለኝ ፍሬው ጛይ።

‎‎ቀበሊል ጻጝሽታጙ ችጝሸው ፍልውልወድ ላጥ ቀቨሊያኒስም ተከ አጠ ቸለው ሰቭ ሰራሽታጙ አቕሽም ጽ/ጝኒዝጘ ከቨነውዙ ጻጝትድ ሳስ የው የጝ የነውዝ ተረው ጥር አርፈይል አጢስ ወረደይል ችጝሸቊ ቀበሊየኒስ ቺተቺተቊ ስፖርትዝቊ ጐዘመዘንድ እቻዘቊ አቐነውድም ጋልጽጝኩጙ።

‎‎አት ደሳለኝ አሰነይዝም ሊግዘጥ ውሸቭሊዝ ስልጠነ ይወነውድ ትኽነይስ ዲቊ ቲኪሸጥ ስፖርተኝጥ ፋጥረናንስ ኽየው ችጘር ጽየው አቐነውድም ቈሽጝ ጋልጽጝኩጙ

አመልማል ተድላ

ነሐሴ 15/2018

- Advertisement -spot_img
- Advertisement -spot_img

Latest article

AMECO Himitgna