“ዚልቀተ ዲግዝ ይና ችጝርድ ፍናጙ የጝ” ይጘንድ ጋዝጊቭለ ወረደዙ ኻግር ሽመቅል ዊግትጙ።
ባኽሉ ሽሚርነይ ኽፅምቲስ ኪርም ጝሉዝም አቑ ጓነዝ ፋጥርሸቁ ቃርሽንዙ አይንተንድ እክሰነዙ ባኽሉ ስረት የጝ።
ብላ ክልሊዝጘ ፋጥርሸው ፃውተይዙ ችግሰድ ሻቘ እምትድ ፃያጙ አቓንድ ወይቱ ወረጢልም ፅጋ አቐነውድ እዳቕየውም።
ጋዝጊቭለ ወረደይዝጘም ፃውተይዙ ችግሰይዝ ምላሰን አግልግለ ይወነው ቸልየቁ ክንድጝ ጝንጥ፣ ትኽነዙ ችብረንጥ እኩⶔ።
እቀኽቭርድም ዲግዝ ፍ ሰራሸነው ቸልየውም።
እኔንት እክሰናንስም ወረደይል 11 ባኽሉ ሽሚረን ተገተግሽትጝ በረኸይል ፈቁ ጝተቑርድ ማኽርጛጙ ዋጥርዝጛጙ አቐነውድ ኻግር ሽመቅልድ ዊግትጝኩⶔ።
አት ካሳ ቢምር ኻግር ሽመቅለኒስ ላውድ ጛይ።
ክልሊዙ ቀሰው ጭሰጭሰንዝመ እፍርትዙ ዋቕረንጥድ እክሰናንስ ጣይትን ብዘነውዝ አቒጝቀት ላው አቕን ጓነዝ አቭላይሸነው የጝ” ይጘኲ።
ጅውነይዙ ዲግድ ኻይሰናንስም እኒስ በውግ ሰራሽጘው ሰቪዝ ንቕፀቁ ውሸብል እቀኽቭሪዝጎ ዋጥርጝ ዲግዝ ፅበነው ቸልጘጘ ዊግትጝኩⶔ።
ኻትመይዙ ውሸብልድም አቕሽ አርቒጘው ፖለቲከዝ ኻጝልድጝ በረኸ ጥዋይጘጘ ምኽር ይውሽታጙ ነን በረኸ ፊረው ውሸብለ እጀው አቐነውድም ሚሪጝኩⶔ።
ላየ ኻግሩ ሽሚር አቐቁድ አት አበረ ቢምረው 11 ኻግሩ ሽመቅልድ ኻይማኖትዙ አቅሊስ፣ ውሸብሊስመ ኽየቁ አቅሊስ ተገተግሽተው አቐነውድ ጝተ ወይሽተትነይድ ቈሽጠጘ ፃቨነውስ ዊግትጝኩⶔ።
እንዝም በረኸ ዊነቁ ውሸብልድ ኽዝቪዝጎ ነሰናንስ ፅብጘው ጅውነይል አሽ ፊርጝ ሰራሽጛጙ አቐነውድ አርቒስጝኩⶔ።
“እን ሰቭድ እኒስ በውግ ሰራሽኩን አንጠች ይን ችብስነው ሰቭ አየውም” የቁድ አት አበረ ነንም ጅውነድ ዚልቀትነይዝ ዲግ አጥዊል አሽ ሰቭተነውድ አትርዝጝ ፃጘቁ አቐነውድ ልብስጝኩⶔ።
ኻግር ሽመቅል ሰራሽጘው ሰቪስ ከስጘም ምጝግስት ዲግዝጎ ነሰናንስ ዘርጋቐው ናንድ አትር ቃፅለነው ጥውሸው አቐነውድም ኻግሩ ሽመቅልድ ኻስቭዝጝኩⶔ።
ኻይማኖትዙ አቅል፣ ኻግር ሽመቅል፣ ኽዝቭዝመ ኽዝቭዙ አቭላይሽንድ ቃፅለነው ጥውሸኩም ይሽትኲ።
ጋዝጊቭለ ወረደ ዲግዝመ ፃውተ ጽ/ጝንዙ ዲቈተ አት ፀጋ አባይ ጝተ ጋብዝ ወረደድ ፃውተይዙ ችግሰዝ አጋልሽተቁ ጅውንጢስ ላውድ አቐነውድ ሚሪጝ እቀኽቭርዝመ ኻግር ሽመቅልጅቅ አቭርደነውዝ ዚልቀተ ዲግ ነሰናንስ ሰራሽናጙ አቐነውድ ጋልፅጝኩⶔ።
ነንትል አሽ 139 ውሸብል ጝተ ጝንዝጎ ዋጥርዘነው ቸልሸው አቓንድ 59 ውሸብል ተሐድሶ ስልጠነ ፊስጝ ፃውተይዙ ኻይልጅቅ ተገተግሽትጝ ንቕፀቁ ሰበን ከቭስጛጙ ችጝሽጘቁ አቐነውድም አርቒስጝኩⶔ።
“ኻግሩ ሽመቅልድ ክርጘድ ችብሰነው ጥውሸኲ፣ አውትም አርውየውም ይጝ ማኽርጛጙ ወረደይዙ እቀኽቭርድ ዲግዝ ፍልውልውጠ ፃቭናጙ የጝ” ይጝኩጙ።
ዲግዝ ፍጝ ዲግዝ ጥወነው ቸልየቁ ንቕፀቁ ቀበሊዙ ኽዝቨን ፅብጛንስቅ ኻግር ሽመቅልድ ጥውጝ አርቅስነውዙ ሰቭድ ሰራሽታጙ አቐነውድ ሚሪጝኩጙ ዲቈተድ።
ነንቱ ሰቲዝ እቀኽቭርድ ጉግ ዲቭሽታንድ፣ አርየድ አሪሽ ጥወነ ቸላው አቐነውድ ልብታንድ ምጝግስትዝጎ ዋቕረነው ኪርመጘድ ሚሪየቁድ አት ፀጋ ጽ/ጝንድም እቀኽቭሪዙ ችግሰዴት እክሰናንስ ውጠውጥሽታጙ አቐነውድ አርቒስጝኩⶔ።
ይናፅንቱ ሩሔድ፣ ይና ጥፍትድ ድዘነዊስ ቢዘ ጣይትኒስ ውርም ፈን እጀውም። አቓንስቅም ችብር ይን ቓለነውዝ ይና ሩሔዝም አቑ ይና ኽዝቪዙ ሩሔዝ ክርጘዙ ምላሰን አቐነዊስ ፈነው ጥውሸኲ።
ሳምራዊት ግርማይ
ታኽሰስ 30/04/18




