አርሽነይዙ አድለ ኢኮኖሚድ ኢትዮጵየ ንቕፀቊ ዚምናንዝ አሩሽራጙ ተትርኩች። ኻግርሸንትል ፅበው እቀ ኽቭሪስም 80% አጡድ አርሽነይዙ ዚርፊል ውላቐው አቓንድ፣ ጥቅለ እቀ ኽቭርድም ጭቅተዝም አነ ጅሉዘዝ አርሽነይዙ ዚርፊስ ችጝሸው ጊቭርቲዝ አሩሸተ የጝ። ኢትዮጵየ አርሽነይዙ ሰቭድ ሊጘ ጒደነዝ የጝ አክንውራጙ ችጝሽረውድ።
የነትም መካናይዜሽንዝ (ዚምኑ አርሽነይዙ) ሰቭ ዝመ ባኽሉ ጒደነዝ ዊንም ቢረዙ ጅውርዝ ጒዘነውዝ የጝ። እንም አቐነዊዝ የጝ ፈራቐው ግርቭ በክን ዊቱ ጥወር ችጝሸውድ። ቺተዝም ቈሽ ኢትዮጵየ ቺዝጝዙ ሰቭዝ ቲስመመው አየር ንቭርት፣ ፈራቐው ጒትጠ ቸለው ዝቨ ዝመ አምረድቅ ቀቭቲጝቀት ቅቭረቊ ንቕፀቍ ዋርብ ፃይረይ አርሽም ጊቭርዝንዙ ሰቭድ ባኽሉ ጒደነይስ ፍየው አቐነዊዝ የውም ሚንወዝ እፍርዘነውዙ ባኽልድ ሳስ የው አቓንስቅ ኹረዙ ወይትነይዝ ጝርቕመት ቸለነው ብር ቢዘ ኻግራኒስ ከቨ ለምትራንስመ ጝር ዜግድ ጋብራ ሲሰቪል ጅሉጛጙ ጨውጛንድ ቓልሽተኩ። እን ችግሰይስ ፈናንስ ቸልሰው ሰቭ ጣቅ እምታንዝ እንጎ ዲዝጝሻጙ ተርኩ ።
እየዙ ሚንወዙ ዚርወድ እፍርዘነውዙ ሰቭድ ፈኑነይዝ ሰራሸነው ቢዘ ኻግሪስ ጥወው ጊቭርትድ ኻግርቁዝ ቲክየናንስ ፃቭሽተው ፍልውልወይዝ ኽየው ፈን ቓለናንስ ቸልሰው ቲግቭር አቐነውድ አምንሻጙ ተርኩ። ውርም እኳን ሰቭድ ኪርምሸት ዊትቍ እምታን እጊሰው አቕሽም ቓሊሰው ኢኮኖሚውም አነ ምፅነ ፃጀዙ ልውጠድ ግን እቀጘዝ እምጥጝዘው አቐነውድ ቲክን ምጝግስትዝም አነ ጒዝ ጨተይዝ ኽየው ትኩርት ችጝኩ።
ሚንወዝ እፍርዘነውዙ ሰቭድ ምጝግስትዝ ኽየው ትኩርት ችጘው ቲግቭር አቓንስቅ፣ አርሽነይ ሚኒስቴርድ እየዙ ሚንወዝ እፍርደው ዚርወድ ቀሰው ፈን ችጚሳንስ ኻስቨነውዝ ሙየ ጉርየዙ ከቨይስ ኪርም ጥወርዙ አልስኒል አሽ ፃቭሽተው ከቨድ አውማው ዚርወዙ እፍርት እፍርደው ጅውነይልቅ አትርዝ ቃፅልዛጙ ችጝሸኩ። እንቅ ጅውነይልቅ መካናይዜሽንዝመ ኩተ ገጠም ቻፅጚል ጫረዝቍ ኽወጥድ ጒስሰነውድ ቲክን እየዙ ሚንወዝ ዚርወዙ ኽወ እፍርዘነው ሰቭድ ሰራሽታጙ ችጝሸኩ። እን ሰቭድ ሰራሽተነዊዝም ንቕፀቍ ጒዝጝ ጨጥ ጝታ ኹረዙ ወይትነይድ ደድሰነ ዊስ ከስጘ አርየ ፊስጝ ኻግሩ ኢኮኖሚዙ ሊግዝቲል ጝታቕምቱ አቐው ፈን እኩስጛጙ የጝ።
ወይ ኽምረ ብሔረ እቅ ጭሰጭሰኒልም እየዙ ሚንወዙ ሰቭድ አምረይስ አምረ ኽየው ለምርት ችጛጙ ነንቱ ሰቲዝ ዚርወዝ አቐው ፖቴንሽያል ፃየቍ ወረድጥድቅ ዚርወ ሚንወዝ እፍርዘነውዙ ቲግቭሪዝ ቃውሰ ይውጝ ፍራትዝ ሰራሽታጙ ችጝሸኩ። እየዙ ሚንወዙ ዚርወ እፍርዘጥ ወረጢስ ቈሽ ሰቁጠ ወረደ ላውድ አቓንድ፣ ቺተዝም እየዙ ዚርወ ሚንወዝ እፍርዘነውዝ አርቕሽተቍ ቀቨሊጢስ ወለህ ላይሸን አራንድ፣ ነንቱ ሰቲዝም ለወትረ ጅልወ ሚንወዝ እፍርደው ዚርወድ ፊዘናንስ፣ ጝታ ቺዝጝድ ደግምግመዝ ጒዝጝ፣ቺተቺተቊ ጥወራንድ አሩሽጝ ሚንወዙ ሰቭዝ ጒዘነውል አቐነውድ የጝ ጒዝጝ ጨጥዝመ ሙየ ጒጥዝ ዊግትጘውድ።
ወለሕ ቀቨሊል ችጝሸው እየዙ ሚንወዝ እፍርደው ዚርወ ኪርመቍ አጛንድ ፍራትዝ ጕዝ ጨተይዝ ኽየው አርወ ችጚሰውድ እየዙ ሚንወዝ ዚርወ አቓንስቅ፤ ጅውነይዙ ጒዝ ጨተድም ሰቭድ ኩታ ገጠምዝ አቓንስቅ ሰራሸውድ ላው ኮርዝ ዚርወ ፊዝጝ፣ ነንቱ ሰቲዝ ቈሽ እንቅቅ ፊዝጝ፣ ለወትረ ጅልወ ሚንወ እፍርደው ዚርወድ አርምጛጙ ችጝሽጘጘ የጝ ጋልፅጘውድ። ይና አስለ ክፍሊጅቅ ዊንተ ፃቨቍስ ላውድ አያሌው ውበቴ ወለህ ቀቨሌ ፅበተ ነይጘው ቓለይዝ ጝታ ጅውነይል እየ ጫረድቅ ቅብረው ቢለ አበይስ ኪርም ቅብረውዝመ፤ ጅውነይዙ እቀ ኽቭሪዝ ቺትየው ኽየው አርወ ይወው ዊርቨ ፅበጘድ ጋልፅጝ፣ ዊገድ ግነ ዊርቨይስ ቅብረው አቑድ ዚየነዊስም ዲቍ ያንድም ፍረምረንዝመ አድርዝ እፍርዘነውዝ አውቑጠም አሩሸተ አቒጝቀት ሲጘቍ አቐነውድ ጋልፅጝ “ዲቈቍ ሲዘ እምታኒዝ እንጎ ግነ እየዙ ሚንወዙ ዚርወ ፊዘነውዝ አምረይስ አምረ ጫረቱ ስወይስ ችጚነው አርወ ችጝናጙ የጝ ፅበነውድ፤ እን አምረይዝም ይና ቻፅጝድ ቃውስ ሽን ዚርወ ፊዝን ነንቱ ሰቲዝ አርመ አርምናጙ ቺዝየው ጊቭርት ችጘናንስ ጡውሸው ታኽንኽነድቅ ጻቭናጙ ችጝሽነኩን” የነውዝ እየዙ ሚንወ ዚርወዝ ችጘው አርወይዝ እምጥጘጘድ ጋልፅጘኩ።
ጒዝ ጨተድ ፃየፃይሰነውዝም “ዲቆው ጫረድ ንቕፀው ስወ ፃይን ጫቕነቅ አቕሽም ኽወጢዝ ቀሰው ዊንየውም፤ ችጝነው ጊቭርትድ ሳስየው የጝ ዊነውድ” የቍ አጛንድ፤ አቕም ግነ እየዙ ዚርወይስ ላው ፅምር ግርየይስ ሰውጠ ጻይጨ ኩንታል ችጘናንስ ኻለይ ፃይጝ ሰቭዝጎ ጡጘጘዝመ ጝታ ኻሊጘውድም እሩዝጘጘድ ዊግትጝ፤ ነንቈሽ ቃውስጝ ችጝጥጘ ቸለቍ ፍረምረንድ ቲክለናንስ ቃውሰ አስልሽትድ አስጘጘድ የጝ ዊግትጘውድ ።
ላየ ቓለ ነየተድ ዘገየ አካላት ነይጘው ቓለይዝ “ሚንወዝ ዚርወ እፍርዝጥን ይሽት ድቍሽታንድ ባልተዝጘን ቓልነው ቲግቭርድ ነን ይና ኹረዙ ወይትነይድ ደድሰነ አቕኩ” የቍ አጛንድ፣ እን አምረይዝ ቈሽ ፍጥሩ እፍርዘነድ አጡ አቕንትዝ አሩሽጝ፣ አቑድም ጝታትሸጘ ዚሰናንስ ቸልሰው ተጊል አቓንስቅ ዊነውድ፣ ሊጘ ፅምር ግሬ ዚርወ ሚንወዝ እፍርዝጝ 11 ኩንታል ችጘጘዝመ፞፤ ጝታ እግዘይዝ ንቕፅ የቍ ጒዝጝ ጨጥ እየዙ ሚንወዝ ዚርወ ፊዝጝ አሩሸጥ አቐነውድ የጝ ዊግትጘውድ።
አርሸ ዘገየ ፃየፃይሰነውዝም “እየዙ ሚንወዙ ዚርወድ ኮሪዝ አቑድ ዚሰነውዝ፣ ጝኮሪዝ ደግምግመዝ አርመነውዝ በንሽተው እፍርዘነድ ኮርድ ኻይሽት ሰራሽተውዜ ጥር ፃቅ እኩን ይን አምነነት የጝ” የነውዝ አርወድ ሚንውትዝ ዊግተቍ አጛንድ፣ ነንቱ ሰቲዝ ፊተው ቺዝጝድ አርመ አርምሻጙ ሊጘትረ ጅልወዝ አድረዝመ ፃቑዝ አቐቍ አትክልትዝመ ፍረምረን እፍርዘናንስ አስልሽት ጻቭሽታጙ አቐነውድ የጝ ጋልፅጘውድ።
በላይነው ሽፈራው ሰቍጠ ወረደዝ 01 ወለህ ቀቨሌ አርሽነይ ጣቭየይል ሚንወዙ እፍርት ሙየ ጉሬ ነይጘው ቓለይዝ ‘‘ወለህስመ ጝር ጅውነድ እየ ጫረ ይጝቀት ቺተቺተቍ ኽወጥድ እፍርዘናንስ ሚቸው ጅውነ የጝ” የነውዝ ጝታ ኻሰቭድ ቢንሰነውዝ እን አምረይዝ 60 ሄክታር ዝቨ ሚንወዝ እፍርዝንቅ የው ኻለይ አቑርጝ፣ ጝታ ኻለይስ ንየ 62 ሄክታር ዝቨ ቀቨሌዝጘድ እየዙ ሚንወዝ ዚርወዝ ሺፍንሸው አቐነውድ ጋልፀቍድ፣ “ እኒስም 2ሽኽዝ 1 ላዝ 70 ኩንታልዝ ንየ ጊቭርት ችጘናንስ ኻለይ ጻይሽት፣ ሊጘትረ ጅልወዝም 20 ሄክታር ዝቨ ፍረምረንዝ ሺፍነናንስ ሰራሽናጙ ችጝሽነኩን” የቍ አጛንድ ጋብዝ ጋብ በውዝ ችጝጥጘ ቸለቍዝመ፣ አርየ ፍጝ ቂይሽጥጘ ቸለቍ ፍረምረንድ እፍርዘነው ጡሸኩ ይጘኩ።
ብርሃኑ ካሳ ወይ ኽምረ ብሄረ እቅ ጭሰጭሰን ሰቍጠ ጅሉዘ ወረደ አርሽነይ ፅፈሽ ጝኒዝ ቲክነተ ዲቈተድ ይጘጘድ” ወረደ ተግዝ 6ሽኽ ኩንታል ጊቭርዝንቅ የው ኻለይ ፃይን ፍልውልውናጙ አናንድ ሚንወዝ እፍርደው ዚርወድ ይና እቑርነው ኻለይድ እርውዝንቅ የው ምነነ ፃይነቅ የጝ” የነውዝ ዊግትጝኩጙ።
ሊጘትረ ጅልወ ሚንወዙ ሰቪጅቅ ፃየፃይሽተውዝ አት ብርሃኑ ነይጘው ቓለይዝ “5ላዝ 20 ሄክታር ዝቨ አርየዝ አቐቍ ተክለንዝመ ፍረምረንዝ እፍርዘናንስ ኻለይ ፃይን ነን አሽ ፅበው ጊዚዝ 4ላዝ 21 ነቍጠ 5 ሄክታር ዝቨ ኽወጥዝ ሺፍነነው ቸልንኩኑን” የቍ አጛንድ፤ ጒዝ ጨተድ ችግሰይስ ፊሰናንስ አውየንም ማርፀድቅ አሩውሽ አሩሸተ አቐነው ጡሸጘድ ማኽረነውዝ። እን ሰቭዝም ወረደ ተግዝ 280 ጒዝጝ ጨጥ ሲትፍሽጛጙ ችጝሽጘጘድ የጝ ዋርዝጘውድ
ቓለ ነየጥ ጒዝጝ ጨጢዝመ ሙየ ጒጢስ ችጝነው ሚዝረድ ቓሊሰጘድ እየዙ ሚንወዙ ዚርወድ ጒዝጝ ጨጢዙ ኹረዙ ወይትነይድ ደድሰነው ጋብዝ አጉረው ልውጠ ቓሊሳⶖ አቓንስቅ፤ አቑ ቅብራጙ ድኽት አቭኑዘነው ሲጘ አጠጘድ ኻሊን ሰራሸነው ጡሸኩ የው ኻሰቭድ ይና አስለ ክፍሊዙ እፃ የጝ፡፡
አመልማል ተድላ
ጥር 30/2018




