ክንደጥዙ ቺዝየው ፈንዝ ቃውሰ አስልሽትዙ ሽሹድንድ!!

ንቕጸቁ ኻግረን ክንደው ኻይል ፍርዝጝ አጉረው ክንድጝዙ ፈን ሚዝግቭሰነውዝ አርቕሽትጘኲ። ሲንጋፖርት የውም ቻይናቱ ኻግረንድ ቓልናን ክንድጝዙ ዊርተድ ቲግቭሩ ቸልተንጅቅ ስረንዘነውዝ ፈኑ አቐው ስረትዝ አጉረው ተግል ችጝሽጘኲ።

እኔንም 1ትረ ተግ ክንድጝ ጝኒስ ኪርም ዩኒቨርስቲል አሽ ዊርተ ፃየው ክንሰተ፣ እክሱነይዝ እጝቅም እፈር ክንድጝዙ አገንጥድ እርወ ችጝጥጝ ፃቨነውዝ የጝ።

እንዝጘም ክንድጚል ኻሠቭዙ፣ ፋጥርንዙ ቸልት፣ ሳይንስዝመ እግዘ ኻሰቭዝ አጉረው ትኩርት ይወነውዝ የጝ።

ኢትዮጵየት ቓልናንድ ቈሽ ውርም እኮ ጝታቕመቱ ልቕረዝ ኻግርት ጭጝሰቁ ኹለን ፋጥርሸቁ ፅብጝሽም ኻግሩ ክንድጝዙ ስረትድ ዊርተ ፃየው ክንድጝ ችጘነውዙ አገነድ  ሳስ የው የጝ።

2017 ክንድጝዙ ዚምኒዝ ክንድጝ ሚኒስቴሪዙ ሚዝረይዝጘ 12ትረ ክፍልዙ ኻግር አቅቨ ፈተነ ፊሰቁድ 585 ሽኽዝ 882 ክንደጥ አጝሽም 48 ሽኽዝ 929 ክንደጥ ጭቑ  ዲቁጝኩⶔ።

1 ሽኽዝ 2 ላዝ 49 ክንድጝ ጝንጥ ውርም ዲቁስየቁ አጘንድ ወይትጘድም ላው ክንደተም ዲቁስየቁ ሻቘ ክንድጝ ጝንጢስ ድሃነ ወረደ ሲልደ 2ትረ ተግ ክንድጝ ጝንድ ዳቕሽተኲ።

እን ክንድጝ ጝኒል ቲክንክነጥ ሲዘ እምተንዝ ክንደቁ ክንደጥድ ዩኒቨርሲቲ ጥወነ ፈን ነሰነው ቸሊጝሽም እን አምረይዝ ግነ ፅበቁ ቢተንጥድ ቺዘነውዝ ክንደጥዙ ቺዝየው ፈንዝ አቅል፣ ክንደጥዝመ ክንሰጥ ኽነዝ ጉጝኩⶔ።

ሲልደ 2ትረ ተግ ክንድጝ ጝኒል 12ትረ ክፍልዙ ክንደተ ቢሰጠኝ ደርብስመ አዱኛው ዘነበስ ክንድጝ ጝኒል ሰሜንቱ ጣይትኒስ እጝጎ ክንደጥዙ ፈንድ እምጥጝዘው ዊንየጘድ ጉይጝኩⶔ።

እኔን ቈሽ አይር ክንድጝ ስረቲዝ ፋጥርሸው መጻፍዙ እጅጝትዝ፣ ጣይትንዝ ድዘው ኮምፒውተርዝመ ክንድጝዙ ጥወረንድ ክንደጥዙ ፈኒል ኽየቁ ፅጋንጥ ጛይ።

ኻግርሸን ፈጣረቁ ስረተንድቅ ዜገኒል ውርቑጠ ጥቕዘ ጭስጥጘ ቸለቁ አቐነውድ ቃውሰ አስልሽት ፃቭሽቲጝቀት ጭቅተ ቲግቭሪዝጎ ድወነውዙ ዲዝጝትድ “ክንድጝ ክንድየቁ” ዜገን ፋጥርሽጝጠጘድ ምላሰን አጛጙ ችጝሽጘኩ።

አቕሽም ሲልደ ክንድጝ ጝንል 2018 ዓ.ስ ኻግር አቅቨ ፈተነ ፊሰቁ 105 ክንደጥድ ሚሪሸው አካሊስ ኻየነዊስ ጝተቕምቱ ምርፀድ ፊሰነው ጥውሸው አቐነውድ ልብትጝ ቀሰው ፈን ነሰናንስ እጝጎይስ ጝተ አርቕትዙ ሊቈድ ጨነዙ ክንድጝዝ አስልጛጙ ችጝሽጘኲ።

ክንደተ ቢሰጠኝ ደርብስመ አዱኛው ዘነበ ዊግትጘዊዝጘድ አቐውዜ ኻር ጊርቅ ክንድጝ ጝኒስ ፊጝቀት ጝተ ፃምጥጅቅ አፅንኽጛጙ ዋቕረ ዋቕርሽጛጙ ግሪጝ ጭጘኲ።

ክንድጝ ጝንድ ክንደጥዙ አቅልጅቅ አቭርደነውዝም ክንደጥዝ ድረይ ምዘት አስለነውዝ ኻር ጊርቅ አንቭቭጛንስመ ጝተ ትኩርትድ ክንድጚል ጭቑ ፃቭጛንስ ፃቭሽተጘድም ዊግትጝኩⶔ።

“ችግሰ ብልኻት ክንሰኩ” ቃየው ይሽተውድ ላጥ ጅውንጢዝጘድ ዚምኑ ቴክኖሎጂየንድ አርውሸነውዝ፣ ኢንተርኔትዝ፣ ኮምፒውተርዝ ሲሪሽጝ ክንደነውዙ አገነዝ ቀቫሺጝሽም ጝተ አለመይል ችጘናንስ ግነ ዝቨይል ጝተ አጉለድ ወፃቕጝ፣ ወንበርድ ቁርሸነ ፃቭጝ ጨነዙ ክንድጝድ አርውሸነው አይነተ ምርፀ ፃቭጝኩⶔ።

ክንደጥድ ዲቈቁ እምተኒዝ ቺዝየውዝ መጻፍዙ ችጝሽተትነይ ፅበጘድ ቀሰው አገነይዝጘድ ጉይጝሽም ፊዚክስ ክንሰተይዙ እጅጝት ፅበነውድ እንዝጘም 12 ክፍልዙ ኻግር አቅቨ ፈተነድ በይነ መረቭዝ አጠ አቐነውድ ጝተ ፈኒል ጥቕዘ ጭስጠ ቸለው አቐነውድ ልብስጝኩⶔ።

ሲልደ ሊጘትረ ተግ ክንድጝ ጝ ንዙ አውር ክንሰተ አስረስ ግርማይ ጝተ ጋብዝ ዲቈቁ እምተንዙ ፈንድ ደግምሻየጘ 12ትረ ክፍልዙ ክንደጥዝ ቺተው ትኩርት ይወነውዝ ክንሰጥ ቱቶሪያል(አትርዘነ) ይወነውዝ፣ ጨነዙ ክንድጝ ምችዘነውዝመ ላይቭረሪየንድ ግሬድቅ ብዘነውዝ ቃውሰ አስልሽት ፃቭሽታጙ አቐነውድ አርቒስጝኩⶔ።

ክንድጝ ጝኒል ክንደቁ 334 ክንደጢስ 105 12ትረ ክፍልዙ ክንደጥ ፅብጘጘድ ሚሪጝ 12 ጅግን ክንደጥድ ማርፅሽትጝ ጝተ ግሪየነ ጨነድ ክንድጝ ጝኒል ጭቑ ፃቨነውዝ አጉረው ፈን ነስጥጘ ማጥን ጥውሸው ከቨድቅ ፃቭሽታጙ አቐነውድ ዊግትጝኩⶔ።

አርቕትዝመ ቸልትዝ አትረቁ ክንደጥ ፋጥረነውዝ ክንድጝ ጝኒዙ ሽጙድ ዋጥርዘናንስም ኮምፒውተረን ወረደይል ችጝሸቁ ክንድጝዙ ችብረንጢስ ነሰናንስ ዋቕርጛጙ አቐነውድም ሚሪጝኩⶔ።

አት አባይ ጣፈጠ ድሃነ ወረደ ክንድጝ ጽ/ጝኒዙ ቲክነተ ዲቈተ አጛንድ ወረደይል ዋልጠ ክንድጝ ጝንጢል 730 ኻግር አቅቨ ፈተነ ፊሰቁ ክንደጥ ፅብጘጘድ አርቒስጝኩⶔ።

እንዝም ዲቈቁ እምተንዝ እትለቁ ቢተንጥድ ቺዘነውዝ እን አምረይዝ 12ትረ ክፍልዙ ክንደጥድ ቺዝየው ፈን ሚዝግቭሰናንስ ቸልሰቁ ገሪየኑ መፃፈን፣ ከቨጥ መፃፈን ችጝሽተተ ፃቨነውዝ እጝቅ ኻግር አቅቨ ፈተነ ይወቁ ክንድጝ ጝንጢል ኻውየተ የውም ሶላር አርውሸነውዝ ኢንተርኔትዝመ ጨነዙ ክንድጝ አርውሸጥ ፃቭሽተነውድ ጋልፅጝኩⶔ።

ጣቅዝ ክንድጝ ሚኒስቴርድ ኻግር አቅቨ ፈተነድ በይነ መረቭዝ ይውሽተው አቐነውድ አርቒሰነውድ ቲክንም ወረደድ ክንደጥ ጥውሸው አርቕትዝመ ዲዝጝዝጘድቅ ፃቭጝ ፈተነዝ አልትጛንስም ወረደይል ችጝሸቁ ክንድጝ ጝንጥዝመ ላጥ ችብረንጢስ 109 ኮምፒውተረን አኽቨነውዝ 12ትረ ክፍልዙ ክንደጥዝ አልሰናንስ ትኩርትዝ ሰቭትጛጙ አቐነውድም ሚሪጝኩⶔ።

ሲልዳ ክንድጝ ጝኒል ጉይሽተው ፊዚክስ ክንድጝ አይንትዙ ክንሰተዙ እጅጝትድ እክሰናንስ ሲዘን ሰቭዙ አርቒሰነ ፍሽም እጅርዙ ኻይል ብሽተነዊዝ ላጥ ክንድጝ ጝንጢስ ላው ክንሰተ ሽውትጝ ይወነው ላው ምርፀይዝጘ ፃቭጝ አስልጛጙ አቐነውድ አርቒስጝኩⶔ።

ችግሰንጥ አቒል እክሰዙ ሚሪየንጥ እኩⶔ። እጅር ኹር ችግሰንጢስ ንዬ ጚ ችግሰንጢስ ሳ አቕየጘድ ልብተነውዝ እክሰዙ ሚሪየንጥዝጎ ፊረነዉ ቸለውዜ ችጘናንስ ተምዘው ደይል ችጝዘው ሚስምርድ ባውም።

ሲልደ ክንድጝ ጝኒል 12ትረ ክፍል ኻግር አቅቨ ፈተነድ ፊሰናንስ አስልሸቁ ክንደጥድም ብረው ጝተ አቅሊዙ ጝኒስ ፍጝ ጝተ ተግድ ኻይየቁ ክንድጝ ጝንጥል ግሪጝ ጭጘውድ ኻሊጘው ጝተ አለመይል ችጘናንስ የጝ።

ላጥ ወይትል ችጝሸቁ ክንድጝ ጝንጥድም ክንድጝዙ ጥወርዝመ ኮምፒውተርዙ እጅጝትድ ምላሰን ፃቨነውድ በርን ፅበው ፃጀይዝመ ጥወርዝ ክንደጥ ቺዝየው ፈን ነስጥጘ ከቭሰነው አምኮርነይ የጝ። አቕየውዜ ግነ “ዘጅረ ፊትረት ትጉለ” የጝ አቐውድ።

ሳምራዊት ግርማይ

ለካቲት 30/2018

- Advertisement -spot_img
- Advertisement -spot_img

Latest article

AMECO Himitgna