ወይ ኽምረ ብሔረ እቅ ጭሰጭሰን ስሀላ ሰየምት ወረደ መሸሃቱ ትኽነ ጣቭየድ ቀድንዙ ኽክምነ አግልግለ ኪርመነዊዝ ኽዝቪዙ ችግሰድ ቃጽቫጙ አቐጘ ጋልጽሽቱ፡፡
ቀድን ኽክምነ ትኽነዙ ችግሰ፣ ቘጨ ዊንም ፅውዘ ኻክመናንስ አካልዙ ክፍል ቀቨነው ኽክምነዙ ፃጘ የጝ። ቀድን ኽክምነ ኻክምሸተይዙ ቘይሸው ስፍረድ ፃግነናንስ አግልግለል ግርየው ኽክምነም የጝ።
ቀድን ኽክምነ ሊጘዝ አድልሸኲ። ቀለውዝመ ፅገወዉ ይሽትጘኲ።ቀለው ቀድንዙ ኽክምነ ፅጎቁ ስየዙ ቀቭን ዊንም ሊግዘው ጊዝ በንዛው ኽክምነዙ ፃጘ የጝ። እርወነ ኒቭሲዙ አድላንድም ብዘነው በኒሳውም። እኒን ዶክተሪዙ ቢሮይል ዊንም አምቡላቶሪይዝ ፃቭሽትጠ ቸለው የጝ።
ፅጎወዉ ቀድን ኽክምነ ቈሽ ፅቃ ሰቲል አሽ ፊስጠ ቸለው ጝቕመቱ ክፍልዝመ ኻኪመንዙ ጓነ ፃየው የጝ። እኒን ፅውዘድም ፅገወዉዝመ ፅዊተተድም ፃቭሽተው ገቨድቅ ልብትጠ ቸለውድ ኽክምነድ ይውሽተት ሊግዘው ጊዝ ዊን የጝ።
ቀድን ኽክምነዝቁ አይንተኒስ ዊትቁድ ባሪያትሪክ፣ እቁዙ፣ ዝልዙ፣ ኢንዶክሪ፣ ማህፀን፣ ናንዙ፣ ልኩዙ፣ ጛዝመ ቕልመዙ፣ ነርቭዙ፣ እልዙ ቀድን ኽክምነ ጛይ።
ዊዝር አስንቃ ተበጀ ሚስኩርም 29/2017 ዓ.ስ መሸሃ ትኽነ ጣብየይል ቀድን ኽክምነዙ አግልግለዝ እኹርደይ ኲየን ጚ። ዊዝር አስንቃ “ቀድን ኻክመነውዙ አግልግለድ እንል ይውሽታው አቐን ዝቛለ ዊንም ሳቁጠ ሆስፒታሊዝጎ ፊረነው ግድን አቐንስቅ ገልታሽንድ ንቕፀኩ” የች።
“ቀድንዙ ኽክምነዝ እኹርደይ ላይ ኲየን መኪነዝ ዋጥርጥርደንድ ልኻንድ ወረጙ ፊረው አቐንስቅ አግልግለድ ዚልቀትነይዝ ይውሽትጠጘድ ፃቭሽትጠ ጡሸኩ” ይረንድ አርወድ ጋልፀች።
ጣቂል አግልግለድ ችጘነዊዝ ጝርቅመም አቅች ጝርቑረም ዳኽነ አጘጘ ዊዝር አስንቃ ጋልፅርኩች።
ላዘ ጋብዝ አት ገብረማርያም ምንይችል ይሽተቁ ወረደይዙ ፅበተ መሸሃ ትኽነ ጣብየይል ትርፍ ዝልዙ ቀድን ኽክምነ ፃቭሽትጝ ቓድጘጘ ዋርዝጘኩ። “ያን ፅዊጥ ዊነው ኮርድ ታዝት ዚወድ ፋይት ዊነው ኮርዝ የጝ፤ ፅውዘድም ደርሰው ዊኑ” ይጘኩ።
መሸሃ ትኽነ ጣብዬይል ቀድን ኽክምነዙ አግልግለ ዊንየው አቐን ቓደነውዙ አገነድ ፅገዎው ዊኑ የቁድ አት ገብረማርያም፤ “አግልግለድ መሸሃ ትኽነ ጣብየይል ኪርምሸነውድ ክርጘይስ፣ ቕጅወይስ፣ ገልታሽኒስ የውም ቁርሽዙ ፈኒስ እዳዘው የጝ” ይጘንድ አግልግለድ ቢተነዊዙ አርወድ ድቁጝኩጙ።
ሰሃለ ሰየምት ወረደ ትኽነ ኻይን ፅ/ጝንዙ ዲቈተ አት ገብረሕይወት አስረሴ መሸሃ ትኽነ ጣብየይል ጊዝዝ ይውሽተጙ ችጝሸው ቀድን ኽክምነዙ አግልግለይዝ 479 ቀለው ዝመ ዝቈወው ቀድን ኽክምነዙ አግልግለ ይወነው ቸልሸጘድ ጋልፅጝኩጙ።
ትኽነ ጣብየድ አግልግለ ይወነው ኪርመው ላው ዓምረ አቒዝ ሳቁጠስ የውም ዝቛለስ ዶክተረን ቲረዝ (ሽፍትዝ) ነሰነውዝ 389 ቀለው፣ 90 ዝቈወው ቀድን ኻክመነውዙ አግልግለ ይወነውድ የጝ አት ገብረሕይወት ጋልፅጘውድ።
“አግልግለድ ወረደይል ይውሽተነውድ ሳቁጠ አሽ ፅበው ገልታሽኒዝመ ጊዝዝመ ጊንዝቭዙ ፈንድ እዳዘው የጝ” የነዉዝ አሩሸጥ ጋልፅጝኩጙ።
አት ገብረሕይወት ይጘንትጘድ አቐውዝነ ዶክተረን ቃፅረነንስ ቸልሰው ፎርም 15 ክልልድ ፊቅደጘ ዝመ ወረደድ ጝ አውር ቸል ቀድን ኽክምነዙ አግልግለ ይውጠ ጡሸንትጘ ጋልፅጝኩጙ።
“ቀድን ኽክምነዙ አግልግለድ ፈራዝሽን ሰራሸነንስ ቈሺተተ ኽክምነዙ ክፍለን ኲነነው፣ በጀት ገርየነው ዝመ ዶክተረን ቃፅረነው ተሚሰው የጝ የቁድ ፅ/ጝኒዙ ዲቈተድ እኔንት እርውዘነንስ ብሄረ እቅ ጭሰጭሰን ትኽነ ቃወነ ዝመ ክልሊጅቅ ዊገዊግሽነጙ የጝ” ይጝኩጙ።
ኪሮስ ወ/ ተንሳይ
ኽደር 30/2017