ዊርተ ፃየው ክንድጝዝ ዚልቀተ ዲግ ተሚሰው አቐነውድ ጋልፅሽቱ።
ፋጥርሸው ሰቪዙ አገነይዝ አሩሸተ አቐነው ቸልሸጘ ጋልጽሽቱ።
ዚልቀተ ዲግዝ ኻግር ሽመቅልዙ እኩሰድ!!
ወይትል ፖሊዮዝ ኻለይስ ንየ ክትባት ይወነው ቸልሹ
ሊጘ እርፍ አቒዝ ግራናይት ማዕድንዙ ጊቭርትድ ኪርምሽትጠ የጝ ይሽቱ
አካልዙ ቈይሸጥ እጝቅነይዙ ሲትፍሽንዝመ ጝተ አርውሸትነይድ!!
ወየዙ ቈሽንድ ጽብንድ ቃወናንስ ጽጋ ፋጥረጘ ጋልጽሽቱ
እጝግርነዙ አትክልት ኲየንጣንዙ ኢኮኖሚዙ አርውሸትነይድ ሊጊሳጙ የጝ።
ሚንወዙ ሰቭድ ሰራሸናንስ ጥወርዙ አጅጝትድ ጽጋ አቐጘ ጋልጽሽቱ
ቅብረንጥ ቅም ጥቅዝንዝ ውላቐቊዝ ኢኮኖሚዙ ፍልፍለ ጛይ!!